4-3-3 NBA
Photo
🔶Warriors በ Clippers 99 ለ 102 በሆነ ውጤት በተሸነፉበት ጨዋታ ላይ የመጨረሻውን Shoot እንዲሞክር Curry ለ Lindy waters ኳሱን ቢያቀብልም GP2 ግን ሞክሮታል።
Steph pointing at lindy 😂
Steph pointing at lindy 😂
👍7🤣3
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች በጨረፍታ
✍️ Cleveland Cavalries ያለመሸነፍ ጉዟቸውን በ Boston Celtic ተገቷል ።East ላይ Celtic ን የሚፎካከር ጥሩ ቡድን ተገኝቷል ።
:- D.Michell 35 point
:- JT 33 Point
✍️በግል ጉዳይ (በቤተሰብ)Nikola Jokic ን ለ 3 ተከታታይ ጨዋታ ያላሰለፉት Denver Grizzlies አሸንፈዋል ።Westbrook 200 ኛውን Triple Double አስመዝግቧል ።
:-Westbrook 12 point 10 Reb 14 ass
✍️ሮኪው Dalton knecht ደምቆ ባሳለፈበት ጨዋታ Laker vs jazz አሸንፈዋል ።
37 point 9 /12 three point made 🔥
:-AD 26 14 Reb
:-LBJ 26 point 12 Ass
✍️Maverick አሸንፏል ፧ OKC ተሸንፏል ። ሙሉ ውጤቱን ከላይ ተመልከቱ ።

👍2
✍️ Warriors ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር A.Hawks አሸንፈዋል ።
🔷A.Wiggins 27 Point
🔷Curry 23
🔷D.Green 9 point 7 Reb 9 Ass
(The key piece of Warriors DG💪)
✍️ Cleveland Cavs ፤ OKC ፤ Knicks ፤Rocket ፤ LA Clippers አሸንፈዋል ።
✍️G.Antetokounmpo Dominate ባደረገበት ጨዋታ C.Bull አሸንፈዋል ።41 Point 9 Reb 8 Ass (The Greek freak is Cooking 🔥 )
✍️J.Embid ና P.Gorge የያዘው Phil 76 ers አሁንም በውጤት ቀውሱ እንደቀጠለ ነው። በ Memphis Grizzlies ተሸንፏል ።
✍️ ነገ ንጋት 12:30 ላይ Lakers Vs Magic ይጫወታሉ

👍9
✍️ NBA ጨዋታዎች ለመመልከት እንዲረዳችሁ እነዚህን App ተጠቀሙ
👇👇👇👇👇👇
1.Tv Tap pro በማለት Google search አድርጋችሁ አውርዱ ።
2. Sportzify Tv
✍️ አፖቹ ላይ የተለያዩ Channel ሎች አሉት ።ከነዛ ውስጥ Nba የሚያሳዩት
1.NBA Tv
2.BT Sport 1 ,2 , 3, (TNT Sport )
3.ESPN
4.ABC
5.Sportsnet one(የ Toronto Raptors ጨዋታ ያሳያሉ )
6.Sky Sport nba
7.Bein Sport 1 , Bein Sport max
Bein Sport 7
✍️ በ Tv tap Pro App ላይ Search ማድረጊያው ላይ search አድርጉ
በጣም ብዙ ቻናሎች አሉት አፑ ።
Film
Documentary
ሌሎች Sportች Tennis Snooker
የፈለጋቹትን ማየት ትችላላችሁ ።
🔷እናንተ የምታዩበት ሌላ አማራጭ መንገድ ካለ አካፍሉን

❤2👍2
✍️ Lakers ከ 6 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ በ O.Magic ተሸንፈዋል ።
✍️Franz Wagner 37 ነጥብ አስቆጥሯል 🔥🔥። 37 point 6 Reb 11 Ass።
✍️ Antony Davis መድመቁን ቀጥሏል በዚህ Season
31.3 Ppg
11.2 Reb
🔷He is putting MVP performance This season💪💪
Tonight
39 point
9 Reb
🔷ሌብሮን ጄምስ 31 ነጥብ ,10 Reb 7 Ass ማስመዝገብ ችሏል።
✍️LBJ ሸብቶም ሸምግሎም በድንቅ ብቃት 21 ኛ ሲዝኑን እየቀጠለ ነው።
በዚህ Season በየጫወታው(Per game )
24. Ppg
8.3 Reb
9.3 Ass
Old is Gold 🔥🔥

👍10👏1
4-3-3 NBA
✍️ Warriors 112 Vs 108 Pelicans Wiggins 30 Point 🔥 Curry 19 Point 7 Reb 7 ✍️ Denver 120 Vs 123 Mavericks በጣም ቆንጆ ጨዋታ ነበር Jokic 33 Point 17 Reb 10 Ast Naji Marshall 26 Point
ስለ ሁለቱ ቡድኖች ትንሽ 🗣
Golden Sate warriors
✍️ Steve Kerr በወጣቶች የተሞላ ጥሩ ቡድን ገንብቷል ማለት ይቻላል ።
🔷የተጫዋቾች Rotation በደንብ እየሰራለት ነው። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ተቀያሪ ተጫዋቾች ባስመዘገቡት ቁጥር ቀዳሚ መሆናቸው ነው ።በአማካኝ 55 ነጥብ ያስቆጥራሉ ።
🔷Bench player point 55 ppg
✍️አዲሱ ፈራሚ Buddy Hield አስደናቂ Season እያሳለፈ ነው።
ከ Bench በመነሳት 16 Ppg ያስመዘግባል ። League ውስጥ አሉ ከተባሉ 3 point Shooter አንዱ ነው።
✍️ አሁንም ቢሆን መሻሻል ያለባቸው ድክመቶች አሉባቸው ።
@Free Throw ማሻሻል አለባቸው።
free throw Percentage 69.5 % ይህም ቁጥር 17 ደረጃ ላይ አስቀምጧቸዋል ። 😱
@Turnover 14.7 Pg
🔷ከአምና ጀምሮ ይህ ችግር አሁንም ተከትሏቸዋል ።በአማካይ 15 ጊዜ ኳሱ ይቀማሉ ።ይህም ቁጥር ጨዋታዎችን እንዲያሸንፉ ወይም ደሞ ብዙ Cluch game እንዲጫወቱ ይገደዳሉ ።
(Turn over ምን ማለት እንደሆነ ከዚህ በፊት Post ያረግነውን ተመልከቱ)
@ Lack Of Size
🔷ሌላ ከሚቸገሩበት አንዱ የቁመት ጉዳይ ነው።በጣም ረዛዝም ና ግዙፍ ተጫዋቾች ያሉትን ቡድን ሲገጥሙ ይቸገራሉ። average ቁመታቸው 1 .98 ሜ። ይህም በጣም ትንሽ ነው

👍5