Forwarded from Dr.Mosisa K
OF_REG_039_General_Student_Notification_Form_Class_Attendance.pdf
744.4 KB
#NGAT
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።
@AAUNEWS1
አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።
@AAUNEWS1
Telegram
AAU NEWS
Welcome to AAU NEWS 🎓 Your trusted source for AAU updates, opportunities, and information.
Stay informed. Stay connected.
DM @Lincoln0012 For more info & Ad
Stay informed. Stay connected.
DM @Lincoln0012 For more info & Ad
Forwarded from Dr.Mosisa K
Project_Management_Students_Approved_YTopics_and_Suggested_Advisors.pdf
947.4 KB
Forwarded from Birtukan Atnaf
Student Link:
https://forms.gle/2ALZAcxrk8SfiZa39
https://forms.gle/2ALZAcxrk8SfiZa39
Google Docs
የቢዝነስ አስተዳደር ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በዘርፉ የጥራት ግምገማ ኮሚቴ በ2018 ዓ.ም የዳሰሳ ጥናት ለማድረግ የተዘጋጀ መጠይቅ፡፡
የመጠይቁ ዓላማ
በቢዝነስ አስተዳደር ዘርፍ በሚሰጡ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ዙሪያ የሚታዩ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን ለመለየት የሚያስችል መጠይቅ በማዘጋጀት ተገልጋዮች እንዲሞሉት በማድረግ ከተሰጡት አስተያየቶች በመነሳት የሚታዩ ጉድለቶችን ለማሻሻልና ጠንካራ ጎኖችን ጠብቆ ለማቆየት ታስቦ የተዘጋጀ መጠይቅ ነው፡፡
በተማሪዎች የሚሞላ መጠይቅ፡-