MWU EvaCS Fellowship
675 subscribers
የመዳ ወላቡ ዩንቨርስት ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት በኢቫሱ ከሚመሩ የኢትዮዽያ ወንጌላውያን ተማሪዎች አንዱ ነው። በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት በአራት ክልሎች የተከፋፈሉ ሲሆን የኛም ህብረት በደቡብ ክልል ስር በሀዋሳ ቢሮ እየተመራ ይገኛል። ህብረታችን ከ600 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን አቅፎ ይገኛል።

📨 ለማንኛውም ሀሳብ ና አስተያየት ⬇️⬇️
If you have Telegram, you can view and join
MWU EvaCS Fellowship right away.