Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ወንድማችን አስቸኳይ ድጋፋችሁን ይሻል‼ ============================ (እንደተለመደው ላስቸግራችሁ፤ ሙስሊም ከኸይር ነገር አይጠግብምና ሰሞኑን ስለደጋገምኩባችሁ እንዳትሰላቹ። ጉሮሮው ላይ በተፈጠረ አሰቃቂው የካንሰር በሽታ ለሚሰቃየው ወንድማችን እንድረስለት!) || ✍ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ ይባላል። ወንድም ዐብደ-ል'ሏህ የዛሬን አያደርገውና የአላህ ውሳኔ…
ከዚህ ሁሉ ወንድምና እህት፣ አባትና እናት መካከል 2 ሺህ ብር የሚያዋጣ 2 ሺህ ሰው ይጠፋል ወይ?
የዚህ ወንድማችን ነገር ሳስበው ይበልጥ ያሳዝናል።
አስቡት! ስሙ ሲጠራ ራሱ የሚሰቀጥጠን የካንሰር ህመም ነው እያሰቃየው የሚገኘው። ያውም ሌላ የሰውነት ክፍሉ ላይ ሳይሆን ጉሮሮው ላይ። ምግብ እንኳ መመገብ ዘግቶት በጎኑ በተደረገለት ቱቦ በኩል ነው ምግብ ወደ ሰውነቱ የሚገባው።
ይህ ወንድም እኛን አሳክሙኝ ከማለቱ በፊት እንኳን የራሱን በዙሪያው ያሉ ሰዎችን ገንዘብ ተጠቅሟል። ግን ሊበቃው ስላልቻለ የሰው ፊት ማየት ግድ ሆኖበታል። ከሁለት ህፃናት ልጆቹና ባለቤቱ ጋር ሰቃዩን እየገፋ ነው።
የወንድማችን ህመሙ ከዚህ ወደከፋ ደረጃ ሳይሸጋገርበት እንተባበርና ፈጥንን እናሳክመው።
ሐቂቃ ቀናነት ካለ'ኮ ከሚያስፈልገው 5 ሚሊዮን ብር መካከል የጎደለው 4 ሚሊዮን ገደማውን እዚህ እኔ ቻነል ላይ ካላችሁት 85,000+ ውስጥ 20 ሺህ የምትሆኑት በነቂስ 200 ብር ብቻ ብታዋጡ የሚሸፈን ነበር። ወይም 2000 የምትሆኑት በነፍስ ወከፍ 2000 ብር ብታዋጡ ይሞላለታል።
እስኪ አሁን ይተግበር! ስልካችሁን ወጣ አድርጉት! ወንድማችን ትናንት መኪናውን ይዞ የተቸገረን ሲረዳ የነበረ ነው። የኛንስ ነገ ማን ያውቃል?
እስኪ የ2000ውን ቻሌንጅ "ሀ" ብሎ የሰደቃ በሩን የሚከፍተው ጀግና ማነው? ከዚህም በላይ ከዚህም በታች አላህ ያገራልንን ያክል በማዋጣት እናሳክመው።
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
CBE፦ 1000307233968
አዋሽ ፦ 014251336744800
BOA፦ 186746977
ዘምዘም፦ 0040743420101
ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ፥ 1000643150001
♠
ለማነሳሻ ስለሚጠቅም ደረሰኙን ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።

«…የግቢ ተማሪ ነኝ፤ የአቅሜን ነው የረዳሁት፣ አላህ ዐፊያ ያድርገው!»
የአንድት እህት መልዕክት ነው! አላህ ይቀበላት! ውጤቷንም A+፣ ጸባይዋንም A+፣ ትዳሯንም A+… ያድርግላት።
ከዚህች እህት በላይ አቅም ያለው ሌላ ወንድምና እህት ጠፍቶ ነው? ከርሷ የተሻለ አካውንቱ ላይ ባላንድ ያለ ታጥቶ ነው። አይመስለኝም! ነፍስያን የማሸነፍና ያለማሸነፍ ጉዳይ እንዳይሆን፤ ጀግኖች ወንድማችንን እናሳክመው። የኛም ነገ አይታወቅምና በዱንያም ሆነ በአኺራህ ከማንም በላይ የሶደቃ ጥቅም ለኛው ነውና በርቱ ጓዶች!
በባለቤቱ እና በስሙ በተከፈቱት የባንክ አማራጮች ድጋፍ በማድረግ እናግዘው።
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
አነሰ በዛ ሳትሉ ወንድማችንን ተረባርበን እናሳክመው፤ የቻለ በገንዘቡ፣ ይህን ያልቻለ መልዕክቱን በማሰራጨትና በመልካም ዱዓው አይርሳው።

«…የግቢ ተማሪ ነኝ፤ የአቅሜን ነው የረዳሁት፣ አላህ ዐፊያ ያድርገው!» የአንድት እህት መልዕክት ነው! አላህ ይቀበላት! ውጤቷንም A+፣ ጸባይዋንም A+፣ ትዳሯንም A+… ያድርግላት። ከዚህች እህት በላይ አቅም ያለው ሌላ ወንድምና እህት ጠፍቶ ነው? ከርሷ የተሻለ አካውንቱ ላይ ባላንድ ያለ ታጥቶ ነው። አይመስለኝም! ነፍስያን የማሸነፍና ያለማሸነፍ ጉዳይ እንዳይሆን፤ ጀግኖች ወንድማችንን እናሳክመው።…
ተመልከቱ! እንግዲህ የአላህን ጥበብ‼
የዚህችን የግቢ ተማሪ ነኝ ብላ ጉሮሮው ላይ በወጣ አሰቃቂ የካንሰር በሽታ እየተሰቃየ ለሚገኘው ወንድማችን ነይታ 100 ብር የሰደቀችውን እህት ሶደቃ የተመለከተች ሌላ እህት፤ "አካውንቷን ተቀበላትና የተወሰነ ሳንቲም ላስገባላት!" አለችኝ።
«ስጥ ይሰጥሃል!» ማለት ይህ አይደለም ወይ? «ሶደቃ ገንዘብን አታጎድልም!» አላሉንም ውዱ ነቢይ ﷺ? ልዕለ ኃያሉ ቸሩ ጌታችን አላህ፣ አ-ር'ረሕማን፤ "ምንም ብትሰድቁ እኔ እተካዋለሁ!" አላለንም ወይ? ታዲያ በርሱ ቃል ጥርጣሬ አለን? በጭራሽ!
ውዱ ነቢይ ﷺ ይህን ብለውን ነበር ፦
(لو أنكم تتوكلون على الله حقَّ توكُّله ؛ لرزقكم كما يرزق الطيرَ : تغدوا خماصًا وتروح بطانًا )
«በአላህ ላይ ትክክለኛ መመካትን ብትመኩ ኖሮ፤ በራሪን (ወፍን) እንደሚረዝቀው በረዘቃችሁ ነበር፤ ሆዷ ባዶ ሆኖ ትወጣለች፣ ሆዷን ሞልታ (ጠግባ) ትመለሳለች!»
[አሕመድ: 205]
በርግጥም የተወኩላችን ማነስ እንጂ አላህ'ኮ ለፈራው ሰው ካላሰበበት አቅጣጫ የሚረዝቅ ቸር ጌታ ነው።
በል! እንድትሰጥ ለተጨነቀ ባሪያው እየሰጠህ!
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
CBE፦ 1000307233968
አዋሽ ፦ 014251336744800
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ፦ 0040743420101
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
አነሰ በዛ ሳትሉ ወንድማችንን ተረባርበን እናሳክመው፤ የቻለ በገንዘቡ፣ ይህን ያልቻለ መልዕክቱን በማሰራጨትና በመልካም ዱዓው አይርሳው።
የዚህችን የግቢ ተማሪ ነኝ ብላ ጉሮሮው ላይ በወጣ አሰቃቂ የካንሰር በሽታ እየተሰቃየ ለሚገኘው ወንድማችን ነይታ 100 ብር የሰደቀችውን እህት ሶደቃ የተመለከተች ሌላ እህት፤ "አካውንቷን ተቀበላትና የተወሰነ ሳንቲም ላስገባላት!" አለችኝ።
«ስጥ ይሰጥሃል!» ማለት ይህ አይደለም ወይ? «ሶደቃ ገንዘብን አታጎድልም!» አላሉንም ውዱ ነቢይ ﷺ? ልዕለ ኃያሉ ቸሩ ጌታችን አላህ፣ አ-ር'ረሕማን፤ "ምንም ብትሰድቁ እኔ እተካዋለሁ!" አላለንም ወይ? ታዲያ በርሱ ቃል ጥርጣሬ አለን? በጭራሽ!
ውዱ ነቢይ ﷺ ይህን ብለውን ነበር ፦
(لو أنكم تتوكلون على الله حقَّ توكُّله ؛ لرزقكم كما يرزق الطيرَ : تغدوا خماصًا وتروح بطانًا )
«በአላህ ላይ ትክክለኛ መመካትን ብትመኩ ኖሮ፤ በራሪን (ወፍን) እንደሚረዝቀው በረዘቃችሁ ነበር፤ ሆዷ ባዶ ሆኖ ትወጣለች፣ ሆዷን ሞልታ (ጠግባ) ትመለሳለች!»
[አሕመድ: 205]
በርግጥም የተወኩላችን ማነስ እንጂ አላህ'ኮ ለፈራው ሰው ካላሰበበት አቅጣጫ የሚረዝቅ ቸር ጌታ ነው።
በል! እንድትሰጥ ለተጨነቀ ባሪያው እየሰጠህ!
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
CBE፦ 1000307233968
አዋሽ ፦ 014251336744800
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ፦ 0040743420101
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
አነሰ በዛ ሳትሉ ወንድማችንን ተረባርበን እናሳክመው፤ የቻለ በገንዘቡ፣ ይህን ያልቻለ መልዕክቱን በማሰራጨትና በመልካም ዱዓው አይርሳው።
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ወንድማችን አስቸኳይ ድጋፋችሁን ይሻል‼ ============================ (እንደተለመደው ላስቸግራችሁ፤ ሙስሊም ከኸይር ነገር አይጠግብምና ሰሞኑን ስለደጋገምኩባችሁ እንዳትሰላቹ። ጉሮሮው ላይ በተፈጠረ አሰቃቂው የካንሰር በሽታ ለሚሰቃየው ወንድማችን እንድረስለት!) || ✍ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ ይባላል። ወንድም ዐብደ-ል'ሏህ የዛሬን አያደርገውና የአላህ ውሳኔ…
እናንተ'ኮ አትሰድቁ! ምንም አትሰለቹም! በርግጥ ሙእሚን እንደት ለኸይር ይሰለቻልና!
የሶደቃ ምሽታችሁን ይመስል ነበር። ከ100+ በላይ ደረሰኞች!
አላህ ከሁላችሁም መልካም ሥራችሁን ይቀበላችሁ። ከዚያች ቀን ጭንቅ መከለያ ጥላ ያድርግላችሁ፤ ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ።
ጉሮሮውን በካንሰር ታሞ የሚሰቃየውን ወንድማችንን ስቃይ በአላህ ፈቃድ ለማሳከም ገንዘባችሁን እንደሰጣችሁ ሁሉ አላህ ስቃይ አያስነካችሁ።
ወንድማችን የሚያስፈልገው ብዙ ነውና አሁንም በርቱ።
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
የሶደቃ ምሽታችሁን ይመስል ነበር። ከ100+ በላይ ደረሰኞች!
አላህ ከሁላችሁም መልካም ሥራችሁን ይቀበላችሁ። ከዚያች ቀን ጭንቅ መከለያ ጥላ ያድርግላችሁ፤ ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ።
ጉሮሮውን በካንሰር ታሞ የሚሰቃየውን ወንድማችንን ስቃይ በአላህ ፈቃድ ለማሳከም ገንዘባችሁን እንደሰጣችሁ ሁሉ አላህ ስቃይ አያስነካችሁ።
ወንድማችን የሚያስፈልገው ብዙ ነውና አሁንም በርቱ።
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Secularism .pdf
አዲሱ ረቂቅ አዋጅ.pdf
1.9 MB
ባለ 15 ገፁ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለት አዲሱ ረቂቅ አዋጅ!
ትናንት ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት አጋርቻችሁ ነበር። በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708
ነገር ግን ይህ ረቂቅ አዋጅ አንዳንድ ሃሳቦቹ ከቀረበው ጥናት በተቃራኒ የሰፈሩ አዋጆችን አካቷል። ለምሳሌ፦ አንቀፅ 17 በግልፅ ሶላትን ለመከልከል የታሰበበት ሸፍጥ ያለው ሲሆን፣ አንቀፅ 19 ደግሞ በደፈናው የሙስሊም ሴቶችን አለባበስ ከሌላው ጋር በማነፃፀር ኒቃብ መልበስን «ማንነትን ለመለየት የማያስችል» በሚል ሽፋን ለመከልከል ታልሞበት ነው። ምክንያታቸው ሙስሊም ጠልነት ስለሆነ እንጂ የእውነት ማንነትን መለየት ቢሆን ኖሮ፤ ልክ ባንክና መሰል ቢዝነስ ላይ በሴት ጥበቃ ማንነትን እንደሚፈትሹት መለየት ይችሉ ነበር።
ይህ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት ሁሉም ሙስሊም እንዲስተካከል ማድረግ አለበት። እስከዛሬ ባልተጻፈ ህግ የጨቆኑን አንሶ፤ ዛሬ ጽፈው ሊጨቁኑን ሲመክሩ ዝም ብለን መመልከት የለብንም። ለነገው ትውልድ ነፃነትን እንጂ በኛ ዘመን የተመሰረተን ጭቆና አናወርስም።
ሲቀጥል ገና ከረቂቅ አዋጁ ጥናት ጀምሮ ከ50% በላይ የሆነውን የሃገሪቱን ሙስሊም የወከለው አንድ ግለሰብ ነው። ይህ ግለሰብ ሃሳብ ቢያቀርብ እንኳ «በድምፅ ብልጫ» በሚሉት የዙልም ፍርድ ሃሳቡን ውድቅ ያደርጉበታል። ከ10 በላይ የአዋጁ ጥናት አዘጋጆች መካከል 50%+ ህዝብ ውክልናው 10% ብቻ ነበር። ይህ እጅግ አሳፋሪና በተደጋጋሚ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የምናስተውለው ነው።
ልክ እንደዚሁ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽንም በወረዳ ደረጃ ሳይቀር ተወካዮችን ሲመርጥ፤ የሙስሊሙን ቁጥር ታሳቢ ባላደረገ መልኩ ነው። ታዲያ እንዲህ ሆኖ ምን የተሻለ ውጤት ይመጣል?

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህን አምጸኸው፣ ወንጀል ሠርተህ በዛው ቅፅበት የሆነ ኒዕማ ካገኘህ፤ ልብ በል! ወዶህ ሳይሆን ለብርቱና አሳማሚ ቅጣቱ እያመቻቸህ ነው። በተሰጠህ ኒዕማ መደሰቱን ተወውና ቶሎ ደንግጠህ ከወንጀልህ በመፀፀት ወደ አላህ ተመለስ።
አላህ እንዲህ ይላል፦
(وَالَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا سَنَسْتَدْرِجُهُم مِّنْ حَيْثُ لَا يَعْلَمُونَ,
وَأُمْلِي لَهُمْ ۚ إِنَّ كَيْدِي مَتِينٌ)
«እነዚያንም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉትን ከማያውቁት ስፍራ ቀስ በቀስ (ምቾትን በመጨመር) እናዘነጋቸዋለን፡፡
ለእነርሱም ጊዜ እሰጣቸዋለሁ፤ ጥበቤ ብርቱ ነውና፡፡»
[አል-አዕራፍ: 182-183]
||
t.me/MuradTadesse
አላህ እንዲህ ይላል፦
(وَالَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا سَنَسْتَدْرِجُهُم مِّنْ حَيْثُ لَا يَعْلَمُونَ,
وَأُمْلِي لَهُمْ ۚ إِنَّ كَيْدِي مَتِينٌ)
«እነዚያንም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉትን ከማያውቁት ስፍራ ቀስ በቀስ (ምቾትን በመጨመር) እናዘነጋቸዋለን፡፡
ለእነርሱም ጊዜ እሰጣቸዋለሁ፤ ጥበቤ ብርቱ ነውና፡፡»
[አል-አዕራፍ: 182-183]
||
t.me/MuradTadesse
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ወንድማችን አስቸኳይ ድጋፋችሁን ይሻል‼ ============================ (እንደተለመደው ላስቸግራችሁ፤ ሙስሊም ከኸይር ነገር አይጠግብምና ሰሞኑን ስለደጋገምኩባችሁ እንዳትሰላቹ። ጉሮሮው ላይ በተፈጠረ አሰቃቂው የካንሰር በሽታ ለሚሰቃየው ወንድማችን እንድረስለት!) || ✍ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ ይባላል። ወንድም ዐብደ-ል'ሏህ የዛሬን አያደርገውና የአላህ ውሳኔ…
«የቤት እመቤት ነኝ፤ ከአስቤዛዬ ቀንሼ ነው!…» ብላ 500 ብር ሰድቃለች አንድ እህታችን።
በዘግናኙ የካንሰር በሽታ ጉሮሮውን ታሞ ለሚሰቃየው ወንድማችን ዐብደ-ል'ሏህ መታከሚያ ይሆን ዘንድ።
ሌሎቻችንስ? አላህ ያውቅብናል፤ አሁን ከዚህች እህት የበለጠ አቅም የለንም? ከቤት አስቤዛ ወጪ የሚተርፍ የለንም?
እኛ እያለን ታዲያ ለምን ወንድማችን በዚህ አስቀያሚ ህመም ይሰቃያል? በሉ! ከልባችን ነይተን እንሰድቅና ለወንድማችን ሰበብ እንሁነው።
ወንድማችን የሚያስፈልገው ብዙ ነውና አሁንም በርቱ።
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
በዘግናኙ የካንሰር በሽታ ጉሮሮውን ታሞ ለሚሰቃየው ወንድማችን ዐብደ-ል'ሏህ መታከሚያ ይሆን ዘንድ።
ሌሎቻችንስ? አላህ ያውቅብናል፤ አሁን ከዚህች እህት የበለጠ አቅም የለንም? ከቤት አስቤዛ ወጪ የሚተርፍ የለንም?
እኛ እያለን ታዲያ ለምን ወንድማችን በዚህ አስቀያሚ ህመም ይሰቃያል? በሉ! ከልባችን ነይተን እንሰድቅና ለወንድማችን ሰበብ እንሁነው።
ወንድማችን የሚያስፈልገው ብዙ ነውና አሁንም በርቱ።
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
«እህቴ ጫማ ግዛበት ብላ ከሰጠችኝ ላይ ነው የላኩት!»
የአንድ ወንድማችን ሶደቃ ነው። አላህ ይቀበለው። በርካሽ ዋጋ ምቹ የሆነ ብራንድ ይግጠመው፣ ሌላ የዱንያ የአኺራህ ሐጃውን በሚጠቅመው መልኩ ይሙላለት።
እናንተስ?

ወንድምና እህቶች፤ እስከዛሬ ባልተጻፈ ህግ ያልቻልናቸውን፤ አሁን የተጻፈ ህግ ከተገኘ እህቶቻችንን በየቦታው ያሳድዷቸዋል።
ወላሂ! ይህን ጉዳይ ከወዲሁ ካላስቆምን፤ ነገ መጥፎ ታሪክ እናወርሳለን። በዚህ ረገድ በር የከፈቱብን የኛው እንከፎች ቢሆኑም፤ የኒቃብ ጉዳይ ለድርድር መቅረብ የለበትም።
ተራቁቶ መሄድ መብት እንደሆነው ሁሉ፤ እምነቴ ያዘኛል ብላ ኒቃብ የለበሰች ሴት መልበስ መብቷ ነው። የእውነት ማንነት መለየት ካስፈለገ፤ የቢዝነስ ተቋማቸው ላይ እንደሚሠሩት ሁሉ፤ ለምን በዘበኛ ወይም በሌላ መልክ ት/ቤትና የመንግስት መሥሪያ ቤት ላይስ አይተገብሩትም!
ኒቃብ የለበሰ ልጅ፣ ሚስት፣ እህት፣ እናት ላይኖርህ ይችላል። ለኒቃብ ብዙም ደንታ የሌለህ ልትሆንም ትችላለህ። ግን እለብሳለሁ ያለች እህትህ ስትከለከል ቁመህ ዝም ካልክ ራስህን ፈትሽ። በዚህ ጉዳይ አንዘናጋ!
||
t.me/MuradTadesse
ወላሂ! ይህን ጉዳይ ከወዲሁ ካላስቆምን፤ ነገ መጥፎ ታሪክ እናወርሳለን። በዚህ ረገድ በር የከፈቱብን የኛው እንከፎች ቢሆኑም፤ የኒቃብ ጉዳይ ለድርድር መቅረብ የለበትም።
ተራቁቶ መሄድ መብት እንደሆነው ሁሉ፤ እምነቴ ያዘኛል ብላ ኒቃብ የለበሰች ሴት መልበስ መብቷ ነው። የእውነት ማንነት መለየት ካስፈለገ፤ የቢዝነስ ተቋማቸው ላይ እንደሚሠሩት ሁሉ፤ ለምን በዘበኛ ወይም በሌላ መልክ ት/ቤትና የመንግስት መሥሪያ ቤት ላይስ አይተገብሩትም!
ኒቃብ የለበሰ ልጅ፣ ሚስት፣ እህት፣ እናት ላይኖርህ ይችላል። ለኒቃብ ብዙም ደንታ የሌለህ ልትሆንም ትችላለህ። ግን እለብሳለሁ ያለች እህትህ ስትከለከል ቁመህ ዝም ካልክ ራስህን ፈትሽ። በዚህ ጉዳይ አንዘናጋ!
||
t.me/MuradTadesse
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
«እህቴ ጫማ ግዛበት ብላ ከሰጠችኝ ላይ ነው የላኩት!» የአንድ ወንድማችን ሶደቃ ነው። አላህ ይቀበለው። በርካሽ ዋጋ ምቹ የሆነ ብራንድ ይግጠመው፣ ሌላ የዱንያ የአኺራህ ሐጃውን በሚጠቅመው መልኩ ይሙላለት። እናንተስ? የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968 አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001…
ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ… ሰደቃ የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ስትፖስቱት በውስጥ ገብተው የቤት ኪራይ ቸግሮኝ ነው፣ ልጆቼ ጎዳና ሊወጡብኝ ነው… ወዘተ በሚሉ እውነተኝነታቸው ባልተረጋገጡ ታሪኮች የሚጠይቋችሁ ካሉ፤ በአካል ሳታጣሩ ባትሰጧቸው እላለሁ። ሁሉም እውነት ላይሆን ይችላል፣ በርካታ ስካመሮች አሉ። በየዋህነት ያሉት ነገር ውስጣችሁን ነክቶት ሳታጣሩ ከመሰደቅ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ወንድማችን አስቸኳይ ድጋፋችሁን ይሻል‼ ============================ (እንደተለመደው ላስቸግራችሁ፤ ሙስሊም ከኸይር ነገር አይጠግብምና ሰሞኑን ስለደጋገምኩባችሁ እንዳትሰላቹ። ጉሮሮው ላይ በተፈጠረ አሰቃቂው የካንሰር በሽታ ለሚሰቃየው ወንድማችን እንድረስለት!) || ✍ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ ይባላል። ወንድም ዐብደ-ል'ሏህ የዛሬን አያደርገውና የአላህ ውሳኔ…
2.4 ሚሊዮን ብር ደርሰናል‼
===================
✍ ጉሮሯችን በቀላሉ ጉንፋንና ቶንሲል ሲይዘን እንኳ እንደት እንደምንሆን ታውቃላችሁ።
አስቡት! ጉሮሮ ላይ ካንሰር ሲሆን! ነዑዙ ቢላህ!
በሽታው ካንሰር! ቦታው ጉሮሮ!
ይህ ወንድም ዛሬ ላይ እንዲህ ተክዞ ብናየውም ትናንት ሰዎችን ቀጥሮ ሲሠራ የነበረ፣ የተቸገረን ሲረዳ የነበረ ነው። ግን ዱንያ የፈተና ሃገር ናትና ዛሬ ላይ ጉሮሮው ላይ ባጋጠመው የካንሰር በሽታ የተነሳ ላለፉት ጊዚያት ወደ ቱርክ ተመላልሶ የራሱንም በዙሪያው ያሉ ሰዎችንም ንብረት ተጠቅሞ ለመታከም ሞክሯል። ግን አሁን ላይ አልቻለም። ከአላህ በታች ትብብራችንን ይሻል። አሳክሙኝ ብሏችኋል።
በሽታው አስከፊ ስለሆነ ቶሎ ወደባሰ ደረጃ ሳይሸጋገርበት ወንድማችን ይታከም ዘንድ የጎደለውን እንሙላለት።
ከሚያስፈልገው 5 ሚሊዮን ብር ውስጥ አሁን ላይ 2.4 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። የሚቀረን 2.6 ሚሊዮን የሚሆነው ነው።
ይህ ማለት ከናንተ መካከል 2600 ወንድምና እህቶች በነፍስ ወከፍ 1000 ብር ብትሰድቁ ይሞላለታል። ይህን ማድረግ እየቻልን ታዲያ ለምን የወንድማችን ስቃይ ይርዘም? የሙስሊም ወንድምን ስቃይ ለማስወገድ ሰበብ መሆን መታደል አይደለምን?
አሁን ላይ ጉሮሮውን ዘግቶት ምግብ የሚወስደው በጎኑ በኩል በቱቦ መልክ ነው። ያ አማራጭ ባይኖር ኖሮ ከበሽታው ረሃቡ ፈጥኖ ሊጎዳው ይችል ነበር።
ይህን ወንድም ፈጥነን እናሳክመውና ወደ ሁለት ህፃናት ልጆቹና ቤተሰቡ በሰላም እንመልሰው በአላህ ፈቃድ።
አነሰ በዛ ሳትሉ የምትችሉትን ሁሉ ሞክሩለት። 1 ሺህ ብር ብቻ የሚያዋጡ 2600 ጀግኖች ኢንሻ አላህ አይጠፉም። አለፍ ሲልም አንዱ የ10 ሰው ይሸፍን ይሆናል። ሌላው የ20… ።
ከተናበብን በአላህ እገዛ ይሞላለታል። በርቱ'ማ ጓዶች!
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
===================
✍ ጉሮሯችን በቀላሉ ጉንፋንና ቶንሲል ሲይዘን እንኳ እንደት እንደምንሆን ታውቃላችሁ።
አስቡት! ጉሮሮ ላይ ካንሰር ሲሆን! ነዑዙ ቢላህ!
በሽታው ካንሰር! ቦታው ጉሮሮ!
ይህ ወንድም ዛሬ ላይ እንዲህ ተክዞ ብናየውም ትናንት ሰዎችን ቀጥሮ ሲሠራ የነበረ፣ የተቸገረን ሲረዳ የነበረ ነው። ግን ዱንያ የፈተና ሃገር ናትና ዛሬ ላይ ጉሮሮው ላይ ባጋጠመው የካንሰር በሽታ የተነሳ ላለፉት ጊዚያት ወደ ቱርክ ተመላልሶ የራሱንም በዙሪያው ያሉ ሰዎችንም ንብረት ተጠቅሞ ለመታከም ሞክሯል። ግን አሁን ላይ አልቻለም። ከአላህ በታች ትብብራችንን ይሻል። አሳክሙኝ ብሏችኋል።
በሽታው አስከፊ ስለሆነ ቶሎ ወደባሰ ደረጃ ሳይሸጋገርበት ወንድማችን ይታከም ዘንድ የጎደለውን እንሙላለት።
ከሚያስፈልገው 5 ሚሊዮን ብር ውስጥ አሁን ላይ 2.4 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። የሚቀረን 2.6 ሚሊዮን የሚሆነው ነው።
ይህ ማለት ከናንተ መካከል 2600 ወንድምና እህቶች በነፍስ ወከፍ 1000 ብር ብትሰድቁ ይሞላለታል። ይህን ማድረግ እየቻልን ታዲያ ለምን የወንድማችን ስቃይ ይርዘም? የሙስሊም ወንድምን ስቃይ ለማስወገድ ሰበብ መሆን መታደል አይደለምን?
አሁን ላይ ጉሮሮውን ዘግቶት ምግብ የሚወስደው በጎኑ በኩል በቱቦ መልክ ነው። ያ አማራጭ ባይኖር ኖሮ ከበሽታው ረሃቡ ፈጥኖ ሊጎዳው ይችል ነበር።
ይህን ወንድም ፈጥነን እናሳክመውና ወደ ሁለት ህፃናት ልጆቹና ቤተሰቡ በሰላም እንመልሰው በአላህ ፈቃድ።
አነሰ በዛ ሳትሉ የምትችሉትን ሁሉ ሞክሩለት። 1 ሺህ ብር ብቻ የሚያዋጡ 2600 ጀግኖች ኢንሻ አላህ አይጠፉም። አለፍ ሲልም አንዱ የ10 ሰው ይሸፍን ይሆናል። ሌላው የ20… ።
ከተናበብን በአላህ እገዛ ይሞላለታል። በርቱ'ማ ጓዶች!
የአካውንት ስም፦ ፋጡማ ነስሩ ሐሰን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000307233968
አዋሽ ባንክ፦ 014251336744800
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል፦ 1338403800001
አቢሲኒያ፦ 186746977
ዘምዘም ባንክ፦ 0040743420101
ንብ ባንክ፦ 7000057909922
ዳሽን ባንክ፦ 2907571242711
የአካውንት ስም፦ ዐብደ-ል'ሏህ በድሩ
ሂጅራ ባንክ፥ 1000643150001
♠
ለኸይር ማነሳሻ ስለሚጠቅም የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈለስጢናውያን ከትውልድ ቀያቸው ወደየት ይሂዱ? ወራሪያ ያልነጀሰችው የፈለስጢን ክፍል ምን አለ? አላህ ስቃያቸውን ከዚህ በላይ አያርዝምባቸው።
ይህ ቪድዮ ሁኔታውን ይገልፀዋል።
||
t.me/MuradTadesse
ይህ ቪድዮ ሁኔታውን ይገልፀዋል።
||
t.me/MuradTadesse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Heart touching!