Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
89.3K subscribers
18.2K photos
4.88K videos
284 files
5.89K links
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።

ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።

ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Download Telegram
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በጉንችሬ ከተማ ሰላም መስጅድ‼ =================================== ✍ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ ሰላም መስጅድ የፊታችን እሁድ ማለትም የካቲት 03 /2016 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   እነዚህና ሌሎችም ዱዓቶች የሚገኙበት ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም፦ ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር…
እሁድ → እግሮች ሁሉ ወደ ጉንችሬ ያመራሉ‼
===============================
✍ በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የካቲት 3, 2016 E.C. ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የጉራጌ ዞኗ ጉንችሬ ከተማ ደምቃ ትውላለች። ላለፉት አመታት በኩፋሩም በጙላቱም ተፅዕኖ ስር ወድቃ የነበረችው ውቢቷ ጉንችሬ፤ ትክክለኛው የዳዕዋ ጮራ ዳግም ይፈነጥቅባታል። በዕለቱ ከአዲስ አበባ በሚሄዱ ታላላቅ ዳዒዎች ከሚዳሰሱ የሙሐደራ ርዕሶች መካከል፦

①) የቢድዓህ አደጋዎች፣
②) የሲሕር መዘዞቹ እና መፍትሄው፣
③) ተውሒድ የነብያት ጥሪ፣
④) በሱንና ላይ መፅናት… እና ሌሎችም ወሳኝ ወሳኝ ርዕሶች ይዳሰሳሉ።



√ የእለቱ ተጋባዥ ዱዐቶች፦

ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ
ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
ዶክተር ዐብዱ ኸይሬ
ኡስታዝ ዐብዱል ካፊ ሙሐመድ
ኡስታዝ ዐብዱ-ር'ረሕማን ዐባስ


√ የፕሮግራሙ ቦታ፦ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ጉንችሬ ከተማ ከሃይስኩል ጀርባ መነኻሪያ አካባቢ ሰላም መስጅድ ውስጥ


ይህ አጓጊ የሆነ ፕሮግራም ላይ ቤተሰብዎንና ወዳጅ ዘመድዎን በመያዝ በጊዜ ይገኙ።

√ ለሴት እህቶቻችን በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።

እናንተም በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በክብር የተጋበዛችሁ ስለሆነ፤ ከወዲሁ ቀጠሯችሁን በማስተካከል በሰዓቱ ተገኙ።


✔ ለጉዞው ቅልጥፍና ይመች ዘንድ ለመሄድ ያሰባችሁ ሰዎች ወደ እነዚህ የዳዕዋው አስተባባሪዎች ጋር በመደወል እስከ ነገ ጁሙዓህ ድረስ እንድታሳውቁ አሳስበዋል።

🔹ቤተል፣ ዓለም ባንክ እና ዙሪያው አስተባባሪዎች

ዐብዱልጀሊል ፋሪስ  0937775792
ዐብዱልሀዲ ሙሐመድ  0947540222
አሕመድኑር አይታ  0911106306

🔹ኮካ, አብነት መርካቶ
ሬድዋን  0909113696
መኑር ዲኖ  0911082208
ዐብዱሰላም ኸይሩ 0913842798
ኢብራሂም   0921776328

🔹ፉሪ ኬንተሪ
ሙባረክ ኑሩ  0911921980
ዐብዱልጀባር  0911895313
ሙሐመድ ዑመር 0919411289
ኢብራሂም ኸሊል 0912420191
አብራሂም ዐረብ 0911830951

🔹ወለቴ
መኑር ዐባስ 0920969361
ሬድዋን ዑመር 0919225578

🔹ቦሌ ገርጂ
ሰኢድ ሙሐመድ  0913786613
ሱፊያን ለማ  0922976870
ዐብዱልጘፋር  0910122537

🔹አጠና ተራ
ዐብዱልፈታሕ በህሩ 0961065933
ከማል አወል  0919225568



♠
የላ! ጉዞ ወደ ጉንችሬ!
||
t.me/MuradTadesse
ሰሞኑን ምን እየተካሄደ ነው⁉️
===================
✍ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች "ፋኖ" ነን የሚሉ ቡድኖች የአማራ ክልልን ህዝብ ነፃ እናወጣለን በሚል ሽፋን የክልሉን ሙስሊም ማኅበረሰብ እያሰቃዩት ይገኛል።
በባህር ዳር ከተማና አካባቢዋ ብዙዎች እየታገቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር እየተጠየቁ ቆይተዋል። በሌሎችም የክልሉ አካባቢዎች ተመሳሳይ ነገር እየተስተዋለ ነው።

ከነዚህ ቡድኖች ባሻገር በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚገኙ የአሕባሽ ቡድኖች ከነዚህ ፋኖ ነን ከሚሉና አንዳንድ ሆድ አድ አደር የመንግስት አመራሮች ጋር በመሆን «ውሃብያ» የሚሉትን ሙስሊም ማኅበረሰብ እያሰቃዩ ይገኛሉ። በዳውንት ወረዳ የወረዳው አመራሮች ከነዚህ ጽንፈኞች ጋር በማበር በህጋዊ መንገድ የተመረጠውን መጅሊስ በመፈንቀል ህዝበ ሙስሊሙን ደም ሊያቃቡት ጫፍ ደርሰዋል።

እንደ ጃዊ ባሉ የክልሉ አካባቢዎች ከታች የምትመለከቱት አይነት አደገኛና መርዘኛ መልዕክት እየተሰራጨ ነው። ከዚህ መልዕክት ቀጥሎ የሚፈጠረውን በላእ አላህ ይወቅ።

በቤኒሻንጉል ክልል 43 አመታት ገደማ የቆየ መስጅድና መድረሳ መሬቱ እየተሸረሸረ ለቤተ ክርስቲያንና ለግለሰቦች መኖሪያ ይሆን ዘንድ መሰጠቱን ሰምተናል። ይህ ጉዳይ በቪድዮም ቀርቧል።https://t.me/MuradTadesse/33710
★
ከተወሰኑ ወራቶች ወዲህ ትንሽ ተንፈስ ብለን ነበር። አሁን ደግሞ በማናውቀው ጉዳይ ምን በላእ አምጥተው ሊያንጫጩን ይሆን? ምንስ እየተደገሰልን ይሆን? አላህ በየቦታው ያሉ ንጹሐን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን።
የአማራ ክልል መጅሊስ ከፌዴራሉ መጅሊስ፣ ከክልሉ አማራርና በየደረጃው ከሚመለከተው አካል ጋር እየተነጋገረ የክልሉን ሙስሊም ማኅበረሰብ ደህንነት ሊያስጠብቅ ይገባል። ደምፃቸው ታፍኖ ሲሰቃዩ ዝምታን መምረጥ የለብንም።
||
t.me/MuradTadesse
ትንሽ ስለ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር‼
========================
✍ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር በንጽጽር ዳዕዋው ዘርፍ በጣት ከሚቆጠሩ ቀደምት ታላላቅ ሰዎቻችን መካከል ነው። በዚህ የንጽጽር ዳዕዋ ዘርፍ ከ30 ዓመታት በላይ ቆይቷል።

ኡስታዝ አቡ ሐይደር በአንድ ወቅት ሲናገር እነ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ቀደም ባለው ጊዜ በንጽጽር ዳዕዋው ዘርፍ ትልቅ አስተዋጾ ማድረጋቸውን ሲናገር ሰምቻለሁ።

ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሐይደር)፣ ኡስታዝ ቀመር ሑሴን፣ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር እጅግ በጣም ጥቂት ከሚባሉ ቀደምቶቻችን መካከል ናቸው። አሁን ላይ ሌሎች ወጣቶችም አሉን አል ሐምዱሊላህ!

ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ኢንተርኔት ሳይኖር በፊት ጀምሮ ከዛሬ 30 ዓመታት ጀምሮ ሙሉ ጊዜውን ለዳእዋ ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ ያለ ነው። በመንገድ ላይ ብቻ ሳይሆን በገጠር ጭምር ብዙ ቦታዎች እየተዘዋወረ ትልቅ ስራ ሲሰራ የነበረ ነው አሁንም እየሰራ ያለ ነው። ለብዙዎችም ሂዳያ ማግኘት ሰበብ የሆነ ነው።

የነብያት ተልእኮ የሆነውን ዳዕዋ ሙሉ ጊዜውን ሰጥቶ የሚሰራን ሰው በተቻለ አቅም ማገዝ የሁላችንም ሃላፊነት እና ግዴታ ነው ብየ አስባለሁ። ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር ተያይዞ የነበረውን ነገር እንደ ማንኛውም ከዚህ ቀደም ሲለቃቸው እንደነበሩት ቪዲዮዎች የገጠመውን አካፈለ። ማህበረሰቡ ተቆጣ። የተለያየ ፍላጎት ኑሮት የተንቀሳቀሰ ይኖራል እሱን አላህ ነው የሚያውቀው።

ዙሮ ዙሮ ነገሩ በተገለጸው መልኩ ተቋጨ። እናም ይህኑን አጋጣሚ በመጠቀም ከዚህ ቀደም ለርሱ ዳእዋ መንቀሳቀሻ መኪና መግዛት ተጀምሮ የነብረው ቢቀጥል እና ቢቋጭ በሚል ወደ እንቅስቃሴ ተገባ። ሌላ ምንም አላማ የለውም።

በዚህ ስታላግጡ የነበራችሁ የማከብራችሁ ወንድሞቼ ነገሩን በጥሞና ለመረዳት ብንሞክር መልካም ነው። ያሉን ዳዒዎች ውስን ናቸው። የተወሰኑትን ገንዘብ አገኙ አላማቸው ሌላ ነው ብለን እንላቸዋለን። ሙሉ ጊዜያቸውን ሰጥተው የሚንቀሳቀሱ ዳዒዎችን እናግዝ ሲባል እንሳለቃለን።

ቆም ብለን ለማስተዋል ብንሞክር ኸይር ነው የሚለውን ለማስታወስ ያህል ነው።
የሰው ልጅ ምንም ቢሰራ ከስህተት ሊጸዳ አይችልም። ሲሳሳቱ መተራረም መልካም ነው ። ሁሉን ነገር ግን መጠምዘዝ በጣም ከባድ ነው ብየ አስባለሁ።

ለሁሉም ኸይር የሚሰሩ ዑለማዎቻችንን፣ ኡስታዞቻችንን በቻልነው እናግዝ !
አላህ ይርዳን !
በዚህ ሃሳቤ ቅር የሚላችሁ ካላችሁ ዐውፍታ እጠይቃለሁ!
አላህ ያግዘን አላህ ይርዳን!»

©: ዐብዱ-ር'ረሒም አሕመድ

♠
√ አሁንም የኸይር እጆች ይዘርጉ፤ በዚህ ኸይር ሥራ ላይ ተሳተፉ።

√ የአካውንት ስም፦ Muhammed Khedr Essa
√ የኢትዮጵ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000258086857

√ የዘምዘም ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 000 19768 20101

√ የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000771510001

የምትልኩባቸውን ደረሰኞች ለኸይር ማነሳሻ በኮመንት ወይም በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ መላካችሁ ይቀጥል።
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Photo
በ21ኛው ክፍለ ዘመን ያውም በሃገራችን ከጦርነቱ በኋላ በረሃብ ህፃናትን ጨምሮ በርካቶች ህይዎታቸውን እያጡ ነበር።


የፌዴራሉ መጅሊስ ለትግራይ ክልል ወገኖቻችን የ67 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ እጅጉን አስደሳች ነው።

አቅም ያላቸው ተቋማትና የእርዳታ ድርጅቶች ሁሉ ልክ እንደ ፌዴራል መጅሊስ ድጋፍ ቢያደርጉ ኖሮ፤ በረሃብ ሞቱ የሚልን ሰቅጣጭ ዜና ባልሰማን ነበር።

ድጋፍ አድራጊዎች አላህ ይጨምርላችሁ!

||
t.me/MuradTadesse
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ትንሽ ስለ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር‼ ======================== ✍ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር በንጽጽር ዳዕዋው ዘርፍ በጣት ከሚቆጠሩ ቀደምት ታላላቅ ሰዎቻችን መካከል ነው። በዚህ የንጽጽር ዳዕዋ ዘርፍ ከ30 ዓመታት በላይ ቆይቷል። ኡስታዝ አቡ ሐይደር በአንድ ወቅት ሲናገር እነ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ቀደም ባለው ጊዜ በንጽጽር ዳዕዋው ዘርፍ ትልቅ አስተዋጾ ማድረጋቸውን ሲናገር ሰምቻለሁ። ኡስታዝ…
ሁላችንም እንሳተፍ‼
==============
✍ በንፅፅር ዳዕዋ ላይ ለተሰማራው ለኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር የዳዕዋ ሥራው የሚያስፈልገውን ለማሟላት እየተደረገ ያለው ርብርብ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የደረስንበትን ለማሳወቅ ያክል፦


√ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 785, 337 ብር፣

√ በዘምዘም ባንክ፦ 21, 445 ብር፣

√ በሂጅራ ባንክ፦ 14, 697 ብር፣

→ በድምሩ፦ 821,479 ብር ነው።

በአላህ ፈቃድ እናሳካዋለንና ሁላችንም በዚህ የኸይር ሥራ ርብርብ ላይ አሻራችንን እናሳርፍ።

ኢንሻ አላህ የነቢያት ተልዕኮ የሆነው የኢስላም ጥሪ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይዳረሳል።


√ የአካውንት ስም፦ Muhammed Khedr Essa
√ የኢትዮጵ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000258086857

√ የዘምዘም ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 000 19768 20101

√ የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000771510001

የምትልኩባቸውን ደረሰኞች ለኸይር ማነሳሻ በኮመንት ወይም በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ መላካችሁ ይቀጥል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ⓵④③⑥]👌


#ቁርኣን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ⓵④③⑦]👌


#ቁርኣን
ልጆቼን እንዴት ልቅጣ 10 ነጥቦች
ኡስታዝ አብዱረህማን ሸይኽ ሙሀመድ
ልጆቼን አንዴት ልቅጣ?

በኢማሙ አሕመድ መስጅድና መድረሳ ውስጥ በተሰጠው የልጅ አያያዝ ስልጠና ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ!


በኡስታዝ ዐብዱ-ር'ረሕማን ሙሐመድ
Audio
አዳምጧቸው ሸይኽ ፈውዛንን!
Audio
ኣሚን ያ ረብ🤲
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፓስተሩና ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር

የራሱን መፅሐፍ ከርሱ በላይ ይዞ እያስተማረው ነው።
♠
ታዲያ እንዲህ አይነት የሚያኮሩንን ኡስታዞች ማገዝ የለብንም⁉️

እንዳውም ዛሬ ጁሙዓህ ስለሆነ፤ በአላህ ፈቃድ አንድ ሚሊዮን ማለፍ አለብን።


√ የአካውንት ስም፦ Muhammed Khedr Essa
√ የኢትዮጵ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000258086857

√ የዘምዘም ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 000 19768 20101

√ የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000771510001

የምትልኩባቸውን ደረሰኞች ለኸይር ማነሳሻ በኮመንት ወይም በውስጥ መስመር @Murad_Tadesse ላይ መላካችሁ ይቀጥል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶሉ ዓላ ረሱሊላህ ﷺ
   ኡስታዝ ጂብሪል አክመል
ጁሙዓን የት ሃገር፣ የት መስጅድ ሰገዳችሁ? ኹጥባው ስለምን ነበር? ለሌሎችም እንዲጠቅም ከሰማችሁት ውስጥ የኹጥባውን ጭብጥ በአጭር አስፍሩት።