ሰላም እንዴት ናችሁ እህት
ፌስቡክ እንዲሰራላችሁ ትፈልጋላችሁ? ሰላም ወንድሞች ዛሬ ዳታ ተከፍቷል ነገርግን ፌስቡክ አይሰራም ፌስቡክ እንዲሰራላችሁ ከፈለጋችሁ ከላይ የጫንኳትን app በማውረድና በመጫን ከዛም አፖን ክፈቷክ ከዛም ፌስቡክ ይሰራላችኋል አመሰግናለሁ!❤

Knowledge about COMPUTER
• Half byte = 1nibble = 4 bits
• Bit means Binary Digit
• 1 byte = 8 bits
• 1 mega byte = 1048576 bytes
• 1 kilo byte = 1024 bytes
• A combination of 16 bits are called word.
• A terabyte = 1 trillion bytes
• Our PC belongs to 4th generation
• Fred Cohen coined the word computer virus
• First computer virus was created in 1970 at Bell
laboratories
• WORM means Write Once Read Many
• Power of a super computer is measured in FLOPS
(Floating Point Operations per Second)
• WWW/http: (hypertext transfer protocol) was created
by Tim Burner Lee in 1992
• Intel means Integrated Electronics
• 1 worksheet contains 256 columns
• G.W.Basic G.W stands for Gate Way
• Super Computer was created by J.H.Van Tassel
• CORBA is Common Object Request Broker
Architecture
• URL is Uniform or Universal Resource Locator
• Intel invented RAM chip
• Information stored on disk as series of bumps on its
shiny side.
• DVDs hold more information than CDs. They use
smaller bumps and have two reflective layers
• Recordable CDs do not have bumps. There are patches
of color on disk to change the reflected laser light
• In 1951 Univac – 1, the world’s first commercial
computer was designed by John Mauchly and J. Presper
Eckert. They built ENIAC, the first electronic computer
in 1946
• In 1968 mainframe was built.
• In 1976 first supercomputer the Cray-1 was developed
• In 1981 IBM produce the IBM PC.
• In 1998 IBM made quantum computer
• Super computers uses parallel processing
• In 1974, computer games were introduced.
• PROM is the abbreviation of programmable read only
memory
• What was the world’s first high level programming
language 1957: IBM FORTRAN
• A JPEG is a picture file format - what does JPEG stand
for: Joint Photographic Experts Group
• During World War II, IBM built the computers the
Nazis used to manage their death/concentration camps
• Registers are temporary storage areas within the CPU.

◉ Online Examination system
◉ Digital Examination system
◉ Computerized Examination system
ለግልና ለመንግሥት ትምህርትቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለኮሌጆችና ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ከአሁን በኋላ ለቾክ ጥቁር ሰሌዳላይ ፈተናን መፈተን፣ በወረቀት ፈተናን መፈተን፣ መምህራን የፈተና የመልስ ወረቀትን በእጅ ማረም ቀረ እንግዲያስ ይህ ሲስተም ለተማሪዎች ለመምህራን ለትምህርት ቤቶች ጊዜን ገንዘብን ሀብትን በሚቆጥብ መልኩ የተስራ የፈተና መፈተኛ ሲስተም (ሶፍትዌር) ነው ስለሆነም ይህንን ለመጠቀም ማንኛውም ትምህርት ቤት፣ ኮሌጆች በቅናሽ ዋጋ ካሉበት ቦታ መጥተን ተግባራዊ እናደረግለዎታለን።
ይደውሉ ☎️ 0929273364

✍️ #የከሰል #ጭስ #እና #መዘዙ
ወቅቱ ክረምት እንደመሆኑ በርካቶች ቤታቸው ሙቀት እንዲኖር በማሰብ ከሰል በቤት ውስጥ ያቀጣጥላሉ። ሆኖም ግን ከከሰል የሚወጣው ጭስ ለሰው ልጅ ጤና አደገኛ በመሆኑ ለመሞቅ ያቀጣጠልነው ከሰል ሌላ መዘዝ ያመጣብናል እና ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው። በከሰል ጭስ ምክንያትም በየጊዜው የተለያዩ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉም በብዛት ይስተዋላል።
ከሰል በምናቀጣጥልበት ጊዜ ከውስጡ ካርቦን ሞኖክሳይድ የሚባል ንጥረ ነገር የሚወጣ ሲሆን፦ ይህም ለጤናችን አደገኛ ነው ። ታዲያ በታፈነ ቤት ውስጥ ከሰል አቀጣጥለን የምንጠቀም ከሆነ በቤቱ ውስጥ ያለው ሰው ላይ በካርቦን ሞኖክሳይድ አማካኝነት እስከ ሞት የሚደርስ ጉዳት ሊያጋጥመው ይችላል።
👉👉 በከሰል ጭስ የመመረዝ ምልክቶች
📌 በከሰል ጭስ የመመረዝ ምልክቶች ውስጥ፡-
📌 ከፍተኛ የራስ ምታት
📌 ማቅለሽለሽ
📌 የድካም ስሜት መሰማት ወይም የሰውነት መዛል ቀዳሚዎቹ ናቸው በተጨማሪም
📌 የማዞር ስሜት
📌 ትንፋሽ ማጠር
📌 የሰውነት መልፈስፈስ
📌 የደረት አካባቢ ጨምድዶ የመያዝ ስሜት
📌 ከፍተኛ የሆነ የድብርት ስሜት
📌 ራስን መሳት ሊከሰቱ ይችላሉ።
በከሰል ጭስ የመመረዝ ምልክቶችን የሚያሳይ ሰው ካጋጠምዎት በአፋጣኝ ወደ ሕክምና ማዕከል በመውሰድ እርዳታን መስጠት ተገቢ ነው፡፡
👉👉 ከሰልን አዘውትረን የምንጠቀም ከሆነ ማድረግ የሚገባን ጥንቃቄ፡-
📌 ከሰልን አዘውትረን የምንጠቀም ከሆነ ከሰሉን በተቻለን አቅም ከቤት ውጭ በማቀጣጣል እና መጠቀም መልካም ነው።
📌 በቤት ውስጥ የምንጠቀምም ከሆነ መጀመሪያ ከሰሉን ውጭ ላይ በማቀጣጣል ጭሱን መጨረሱን ካረጋገጥን በኋላ ቤት ውስጥ ማስገባት የምንችል ሲሆን፥ የቤቱ መስኮቶች እና በሮችን በመክፈት በቂ አየር ወደ ውስጥ እንዲገዳ እና እንዲወጣ ማድረግ።
📌 እንዲሁም የተቀጣጠለ ከሰልን ከተጠቀምን በኋላ ማጥፋት፣ ከሰል በመኝታ ክፍል ውስጥ አለማኖርም ይመከራል።
እንዲሁም ወቅቱ ክረምት እንደሞኑ መጠን ብርዱ በጣም ቢያይልብን ከሰል ከመሞቅ ይልቅ የሚሞቁ ልብሶችን እና ሙቀት ሰጪ ምግቦችን መመገብ በከሰል ጭስ መመረዝ ምክንያት እስከሞት ከሚያደርስ ጉዳት ራስን መጠበቅ ይቻላል።
👉👉 በማንኛውም የጤና ጉዳይ ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞችን ላይ እየደወሉ የየዕለቱን የጤና ላይ ለውጦችዎን በማማከር ነገ ከሚከሰት የጤና ችግር አስቀድመው ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ ይንከባከቡ::
ምንጭ Doctor Alle , ዶክተር አለ 8809

ዌብሳይት ያሰሩ ፣በኢንተርኔት ይሽጡ 4350 ብር ጀምሮ።0929273364
ዌብሳይት ሲኖሮት በቦታና በጊዜ አይገደቡም። በአንድ ጊዜ ሁሉም ቦታ መሸጥ ይችላሉ። በኮቪድ ምክንያት በዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ላይ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አርገናል። ከ4350 ብር ጀምሮ። ዌብ ሳይት ለማሰራት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው። ይደውሉ 0929273364

የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶ!!
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*#
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#3497
1539#*#*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*#
*#*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197
328640#*#*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842#
*#*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*369#
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090#
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900#
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279#
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564#
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625#
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡-
*#*#7780#*#*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855#
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✍️ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
እንዲሁም በፌስቡክ ፔጅ https://m.facebook.com/mameamin.6te.net
መከታተል ትችላላችሁ።

Telegram
Muhammed Computer Technology (MCT)
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
👍3❤1
ባለፉት 24 ሰዓታት 28 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ሲያልፍ 707 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ባለፉት በ24 ሰዓታት ውስጥ 28 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
የጤና ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገፃቸው ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 607 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው 707 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው አስታውቀዋል።

✍የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውነታዎች!
***
❖የግንባታው የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት እለት - መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም፤
• ➊የግንባታው ስፍራ፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ
መንግሥት ጉባ ወረዳ፤
•➋ የዋናው ግድብ ከፍታ -145 ሜትር፤
• ➌የዋናው ግድብ ርዝመት -1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር፤
• ➍የዋናው ግድብ ውፍረት - የግድቡ ግርጌ 130 ሜትር
ሲሆን የግድቡ ጫፍ ወይም የላይኛው ክፍል 11 ሜትር፤
•➎ ግድቡ የሚይዘው የውሃ መጠን -74 ቢሊየን ኪዩቢክ
ሜትር፤
•➏ ግድቡ የሚሸፍነው የቦታ ስፋት -1 ሺህ 680 ስኩዌር
ኪሎ ሜትር፤
• ➐ሲጠናቀቅ ውሃ የሚተኛበት መሬት ርዝመት 246 ኪሎ
ሜትር፤
• ➑የኮርቻ ግድብ /Saddle Dam/ ከፍታ- 50 ሜትር፤
• የኮርቻ ግድብ /Saddle Dam/ ርዝመት 5.2 ኪ.ሜ
• ➒ግድቡ16 የኃይል ማመንጫ ዩኒቶች አሉት፤
• ➓እያንዳንዱ ዩኒት የሚያመነጨው የኃይል መጠን ከ375
እስከ 400 ሜጋ ዋት፤
• ➊➊ጠቅላላ ግድቡ ሲጠናቀቅ የሚያመነጨው ኃይል መጠን፡
6 ሽህ 450 ሜጋ ዋት
• ➊➋ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ማልማት
ያስችላል፤
•➊➌ ከ10 ቶን በላይ ዓሳን ማምረት ያስችላል፤
• ➊➍74 ቢሊዬን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም አለው፤
• ➊➎ከ40 በላይ ደሴቶች ይኖሩታል።
•➊➏ ከግድቡ የውሃ ላይ የትራንስፖርት፣ የአሳ ልማትና
ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ አገልግሎት ይውላል።
• ➊➐ታዳሽ ኃይል በመሆን የከባቢ ብክለትን ይከላከላል።
•➊➑ የከተሞችን ተሞክሮ በመቀመር በአዲሱ የህዳሴ ሐይቅ ዙሪያ ዘመናዊ ከተማ ለመመስረት ያስችላል።
• ➊➒አጠቃላይ ግንባታው የደረሰበት ደረጃ- 74.26%፤
• ➋➊ግድቡ በትልቅነቱ በአፍሪካ አንደኛ ደረጃን ይዟል።
ምንጭ፡- የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ
ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት

👍1
የኮምፒዉተራችን storage space ሲሞላብን እንዴት ማስለቀቅ እንችላለን
የኮምፒዉተርዎ storage space ሞልቶበት ተቸግረዋል፡፡ እንግዲያዉስ የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ
1. Windows Disk Cleanup
ለብዙዎች እፎይታን የሰጠ tool ሲሆን የኮምፒዉተራችንን ስቶሬጅ የሞሉብንን የተለያዩ ፋይሎች በማጥፋት ብዙ ትርፍ storage space እንዲኖረን ያስችለናል፡፡ ኮምፒዉተራችን ላይ የማንጠቀምባቸዉ እና የማይጠቅሙን ጊዜያዊ ፋይሎችን (temporary files) በማጥፋት ኮምፒዉተራችን ላይ ብዙ ቦታ እንዲኖረን ያስችለናል፡፡
Windows Disk Cleanup ለመጠቀም የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Computer window (Start -> Computer)
2. hard-drive ላይ Right-Click በማድረግ ‘Properties’ የሚለዉን መምረጥ
3. ‘General’ tab ዉስጥ ‘Disk Cleanup’ የሚለዉን click ማድረግ
4. Windows scan አድርጎ ምን ያህል ቦታ ማስለቀቅ እንደምንችል ያሳዉቀናል
5. ከ drive ላይ ማጥፋት የምንፈልጋቸዉን ፋይሎች መርጠን ok ማለት
2. የማንጠቀምባቸዉን ፕሮግራሞች Uninstall ማድረግ
አብዛኞቹ ኮምፒዉተር ተጠቃሚዎች የኮምፒዉተራቸዉን ቦታ የሚያጣብባቸዉ የጫኗቸዉ ሶፍትዌሮች እና ጌሞች ናቸዉ፡፡ የማንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮች Uninstall በማድረግ ቦታ መቆጠብ እንችላለን፡፡ ከኮምፒዉተሮ ላይ የማይፈልጉትን ሶፍትዌር ለማጥፋት የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Start -> Control Panel -> Uninstall a program
2. ብዙ ቦታ የያዘዉን ሶፍትዌር ለማወቅ በ size ቅደም ተከተል ይደርድሯቸዉ፡፡
3. ማጥፋት የፈለጉትን ሶፍትዌር መርጠዉ Uninstall የሚለዉን ይጫኑ፡፡
3. የተደጋገሙ ፋይሎችን ያጥፉ
ዊንዶዉስ በራሱ የተደገሙ ፋይሎችን ለይቶ የሚያጠፋ ሲስተም የለዉም ስለዚህ ይህንን ስራ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን መጫን ይኖርብናል፡፡ ይህንን የሚያደርጉ የተለያዩ ሶፍትዌሮች አሉ፡፡ ከነዚህም ዉስጥ Duplicate Sweeper አንዱ ነዉ፡፡ Duplicate Sweeper ኮምፒዉተራችን ላይ ያሉ የተደጋገሙ ፋይሎችን scan አድርጎ ያቀርብልናል፡፡ እኛም ከዘ ዉስጥ የተደገሙ መሆናቸዉን እያረጋገጥን ማጥፋት እንችላለን፡፡
4. ጊዜያዊ ፋይሎች (Temporary Files)
በ Windows Disk Cleanup አማካኝነት ጊዜያዊ ፋይሎችን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አይተናል፡፡ ነገርግን Windows Disk Cleanup ሊያገኛቸዉ የማይችሉ እንደ browser ያሉ የጫንናቸዉ ሶፍትዌሮች የፈጠሩትን ጊዜያዊ ፋይሎች ለማጥፋት የሚያስችለን ሌላ መንገድ Google Chrome ን እንደ ምሳሌ በመዉሰድ እናያለን፡፡
1. Google Chrome ን ይክፈቱ
2. settings menu ይክፈቱ
3. More tools የሚለዉን ይምረጡ
4.Clear Browsing data የሚለዉ ዉስጥ በመግባት ማጥፋት የሚፈልጉትን ጊዜያዊ ፋይል
መርጠዉ ያጥፉ
5. Recycle Bin ዉስጥ ያሉ ፋይሎችን ያጥፉ
ከኮምፒዉተራችን ላይ ያጠፋናቸዉ ፋይሎች permanently delete ካላደረግናቸዉ መልሰን ብንፈልጋቸዉ ማግኘት እንድንችል Recycle Bin ዉስጥ ይቀመጣሉ፡፡ ከላይ ባሉት መንገዶች ያጠፋናቸዉ ፋይሎችም Recycle Bin ዉስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ እነዚህ Recycle Bin ያሉ ፋይሎች ግን ከኮምፒዉተራችን ላይ የያዙትን storage space እንደያዙ ነዉ የሚቆዩት፡፡ ስለዚህ storage space ለማስለቀቅ እነዚህን የማንፈልጋቸዉ ፋይሎች ከRecycle Bin ዉስጥ ማጥፋት ይኖርብናል፡፡
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
ይህ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!
አመሰግናለሁ!
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
# የተማሩትን_ማስተማር # ያወቁትን_ማሳወቅ # ብልህነት ነው
# ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ!
# ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
እንዲሁም በፌስቡክ ፔጅ https://m.facebook.com/
mameamin.6te.net
መከታተል ትችላላችሁ።
ስለዚህ ፔጁን # ላይክ # ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ።

ዋይፋይ_ምንድነው?
ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡
💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል።
ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡
🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።,
🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆
“#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ።

👍2
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ
ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት
ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac
and
Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ
ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም
ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡
ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ
የሆነ
ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል
ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ
ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን
ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው
የተከፋፈሉ
ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን
እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ
የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ
ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን
ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ
ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር
ዲዛይን
ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU),
ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Core
i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ
ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን
እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ
አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM
እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች
በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ
ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን
በሃገራችን
ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም
እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ
(copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ
ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው
ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ
ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ
አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም
የሚቆዩ
ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
• ከመለዋወጫ አንፃር በሃገራችን Toshibaን የሚያክል
ላፕቶፕ የለም፡፡ከተበላሸ እና እክል ካጋጠመው
በተመጣጣኝ
ዋጋ መለዋወጫ ማግኘት ይቻላል፡፡ Acer ላፕቶፕም
የተሻለ
መለዋወጫ አለው፡፡
• ከጥራት አኳያ ደግሞ APPLEን የሚደርስ የለም፡፡ HP
እና
DELLም የተሻሉ ብራንዶች ሆነው መለዋወጫ ግን
እንደልብ
ማግኘት አይቻልም፡፡

Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች 1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system) 2 የስክሪን መጠን (Screen Size) 3 ሲፒዩ(CPU) 4 ራም(RAM) 5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type) 6 የምስል ጥራት (Image Quality) 7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life) 8 ብራንድ (Brand) ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው? በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን…»
ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት
1. ጥሩ አድማጭ መሆን
ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ ታች መነቅነቅ፤ ተናግረውም ከጨረሱ በኋላ መናገር የፈለጉትን ሃሳብ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የጥሩ አድማጭነት ምልክቶች ናቸው፡፡
2. የፊት ገጽታችንና የእጅ እንቅስቃሴአችን
በንግግር ወቅት ያለን የፊት እና የእጅ እንቅስቃሴ ስለምንናገረው ሃሳብ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ አለ፡፡ ለምሳሌ አስደሳች ሃሳብ ለመናገር እየሞከርን የፊት ገጽታችንን ማኮሳተር፤ ማጨማደድ እና የዓይን ሽፋሽፍትን መሰብሰብ ለአድማጭችን ተቃራኒ መልዕክት ይልካል፡፡ ስለዚህም ከምንናገረው ሃሳብ ጋር ውህደት ያለው የፊት ገጽታና የእጅ እንቅስቃሴ ሊኖረን ይገባል፡፡
3. ፍሬ ሃሳቡን በተወሰኑ ቃላት መግለጽ
የሰው ልጅ ትኩረትን ሰጥቶ አንድን ድርጊት መከወን የሚችው ለጥቂት ደቂቃዎች ስለሆነ በንግግር ወቅት በጥቂት ቃላት የምንፈልገውን ሃሳብ መግለጽ ይገባል፡፡ የምናናግረውም ሰው በዚያች በሚያናግረን ሰዓት ብዙ የሚያሳስቡት እና ጊዜ ሊሰዋላቸው የሚፈልጋቸው ብዙ ጉዳዮች እንዳሉት በማመን አጭርና በተመረጡ ቃላት የተሟላ ንግግር ብናደርግ ጥሩ ተግባቦት ይኖረናል፡፡
4. ትኩረት የሚያሳጡ ነገሮችን ማራቅ
ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲህ የዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ ዘልቆ በገባበት ጊዜ ውስጥ ከሰዎች ጋር በምንነጋገርበት ወቅት የምንጠቀማቸው ከሆነ ተገቢ ያልሆነ ትርጉም ይሰጣል፡፡ ለምናናግረው ሰው ውይም ስሚናገረው ሃሳብ ግድ እንደሌለን ያሳብቃል፡፡ ስለዚህም በንግግር ወቅት ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ጨምሮ የምንከውነውን ማንኛውንም ስራ አቁመን ሙሉ ትኩረታችንን በመስጠት ልናዳምጥ እንዲሁም ምላሽ ልንሰጥ ይገባል፡፡
5. አቀማመጥን ማስተካከል
ወደ ጀርባችን ተለጥጦ መቀመጥ፤ ጀርባችንን መስጠት ወይም ፊትን ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ ማዞርን የመሳሰሉ አቀማመጦች ተግባቦትን አስቸጋሪ ሊያደርጉ ስለሚችሉ ወደ ምናናግረው ሰው አቅጣጫንን ማስተካከል እንዲሁም ጠጋ በማለት አቀማመጣችንን ማስተካከል ይገባናል፡፡
6. የሚያናግሩትን ሰው ስሜት መረዳት
እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ እየተነገረን ስሜታቸውን ከቁብ ሳንቆጥር ቅጭም ባለ አኳኋን “የምተለው ይገባኛል” ብንል ተአማኒነት ያሳጣል፡፡ የተናጋሪውን ስሜት ወደእኛም ዘልቆ እንዲገባ መፍቀድ ከቻልን መልካም ተግባቦት ይኖረናል፡፡
7. ንግግርህ ፍሰት ያለው እና ያልተዘበራረቀ እንዲሆን ማድረግ
ከአንድ ሃሳብ ወደ ሌላ ሃሳብ መዝለል ውልና ማሰሪያ የሌለው ንግግር፤ ውይይትና ክርክር ማድረግ መጨረሻቸው የማያምር ነው፡፡ ስለዚህም ትኩረትን በአንድ ሃሳብ ላይ ብቻ በማድረግ ያልተዘበራረቀ እንዲሁም ፍሰቱን የጠበቀ ንግግር ማድረግ እርሱንም አጠናቆ ወደሌላው መሻገር ተገቢ ነው፡፡
8. በየንግግሩ መሃል የሚገቡ ድምጾችንና የቃላት ድግግሞሽን ማስቀረት
ብዙውን ጊዜ ሰዎች ሃሳባቸውን ከመከታተል ይልቅ ወደዚህ ጽምጸት አትኩረው እንዲያፌዙ ይጋብዛል፡፡ ስለዚህም “አ….. “ “አም….” የሚሉ ድምጸቶችን ማስወገድ ይገባል፡፡ እንዲሁም “እና” ፤ “ማለት ነው” እና “ምናምን” የሚሉ ቃላትን መደጋገም ንግግራችንን አሰልቺ ሊያደርጉት ስለሚችሉ ማስወገድ ይገባል፡፡
9. የድምጻችንን ቃና እንደየሃሳባችን ማቀያየር
በንግግር ወቅት አንድ ቃና ብቻ ያለው ወጥ ንግግር ማድረግ፤ ለሃዘኑም ለደስታውም ለቁጣውም ተመሳሳይ ድምጸት መጠቀም የአድማጭ ትኩረት እንዲበታተን የሚጋብዝ ነውና አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ አንዳንዴም ለጥቂት ሰኮንዶች ዝም እያልን በተለያየ ቃና የታጀበ ንግግር ማድረግ የአድማጭን ትኩረት ለመሳብና እስከ ንግግሩ መጨረሻ ሰብስቦ ለማቆየት ይረዳል፡፡
via ሥነ ልቡና - Psychology

❤1
#Basic_computer_Questions
1. The length of IP address is? Ans. 32 bits
2. Facebook was launched in? Ans. 2004
3. The docx file contains? Ans: MS Office Word
4. The file extension DLL stands for? Ans. Dynamic Link Library
5. The extension of a MS Access Database is? Ans. mdb.
6. The key combination used to permanently delete a file from Windows computer? Ans. Shift + delete
7. Shortcut Key to open a new document is? Ans. Ctrl + N
8. Data is permanently stored in? Ans. Hard Disk
9. What are the steps to upgrade a 32-bit version to a 64-bit version of Windows? Ans. It cannot be upgraded
10. To change a lowercase letter to uppercase and uppercase letter to lowercase select? Ans. Sentence Case
11. CSS stands for: Ans. Cascading Style Sheets
12. The general format of the URL is as follows: Ans. type: // Address /path /
13. The computer abbreviation “OS” stands for: Ans. Operating System
14. The shortcut key to delete a file without sending to recycle Bin is: Ans. Shift + Del
15. How many versions of Windows 8 for PC have been released? Ans. 3 versions
16. A group of 8 bits is called: Ans. Byte
17. To subscript a text, shortcut key is: Ans. Ctrl + <
18. The file extension .jsp stands for: Ans. Java Server Page
19. What is the full form of WWW? Ans. World Wide Web
20. The microphone converts the sound into: Ans. Electrical Signals
21. A device which connects multiple nodes to the network is: Ans. A hub
22. Windows 7 was released in which year?
23. What is Windows XP? Ans. An operating system
24. ATM stands for: Ans. Automated Teller Machine
25. Which one of these is used to find information on World Wide Web? Ans. Search Engine
26. “.gif” is an extension of which type of file? Ans. Image
27. Who is the founder of IBM Company? Ans. Thomas J. Watson
28. Volatile Memory is: Ans. Ram
29. When you delete an object, Windows XP sends it to: Ans. Recycle Bin
30. A folder in windows c can’t be made with the name: Ans. Con/Com1/Com2/Com3
31. Copying a software without purchasing it is _________ . Ans. Software Piracy
32. Ctrl + F2 shortcut is used for:
33. What is the use of Firewall in a computer? Ans. For security
34. What is the full form of ISO? Ans. International Standard Organization
35. A network that covers large area, city, country and World is called: Ans. WAN
36. The transfer of data from one place to another is called: Ans. Data Communication
37. Green wavy lines under text indicate? Ans. Grammatical Mistake
38. SQL is a : Ans. Structured Language
39. Windows 8 was released in which year? Ans. 2011
40. Which one is an Operating System? Ans. Windows Vista
41. A Terabyte represents about: Ans. 1 trillion bytes
42. The file extension PNG stands for: Ans. Portable Network Graphic File
43. The card which is used for internet: Ans. Modem Card
44. In Windows 10, what is the shortcut key to Open programs that are pinned to task bar? Ans. Windows + [1][2][3][…]
45. What is meaning of .mng? Ans. Multiple Network Graphic
46. Windows 7 is preceded by which version of the windows? Ans. Windows Vista
47. What is the name of new built-in browser includes in Windows 10? Ans. Super Internet Explorer Pro
48. Analog signal is measured in: Ans. Volts
49. In Windows 7, what is the shortcut key for creating a New Folder? Ans:Ctrl + Shift + N
50. What is the full form of TCP? Ans. Transmission Control Protocol
51. Arithmetic Logic Unit (ALU) can do: Ans. Logical Operation, Mathematical Operation
52. The total number of function keys in a computer keyboard are: Ans. 12
53. A bit can be _______ . Ans. 1 or 0
54. Which of the following protocol is used to access Webpages on World Wide Web? Ans. HTTP
55. Which of the following option is not true for FORTRAN? Ans. Translation
56. A network that covers small geographic area or single or group of buildings is called: Ans. LAN
57. Which one of the following is Internet Protocol? Ans. TCP/IP
58. The upper most bar showing the name of the application is called: Ans. Title Bar
59. Which of the following is the founder of Facebook? Ans. Mark Zuckerberg
60. Shortcut for Save as command is: Ans. F12
61. By

1. The major language of World Wide Web is
(A) HTML
(B) PHP
(C) ASP.NET
(D) Java
2. HTML is an abbreviation for?
(A) HiTech Meaningful Language
(B) HyperText Meaningful Language
(C) HiTech Markup Language
(D) HyperText Markup Language
3. ___________ is a device from where the information is sent.
(A) Transmitter
(B) Spreadsheet
(C) Simulation
(D) Modulation
4. __________ is a mathematical model of a real system in the form of a computer program.
(A) Transmitter
(B) Spreadsheet
(C) Simulation
(D) Modulation
5. LAN is an abbreviation for?
(A) Large Access Network
(B) Local Access Network
(C) Large Area Network
(D) Local Area Network
6. In peer-to-peer networking,
(A) there is only one server and many clients
(B) there is only one client and many servers
(C) every computer is capable of playing the role of server
(D) every computer is capable of playing the role of client, server or both at the same time
7. URL is an abbreviation for?
(A) Universal Resource Locator
(B) Uniform Resource Locator
(C) Universal Resource Location
(D) Uniform Resource Location
8. The network in which we connect each node to the network along a single piece of network cable is called
(A) Bus Network Topology
(B) Star Network Topology
(C) Ring Network Topology
(D) None of these
9. The network in which we connect each network node to a central device (hub) is called
(A) Bus Network Topology
(B) Star Network Topology
(C) Ring Network Topology
(D) None of these
10. FTP is an abbreviation for?
(A) File Transfer Position
(B) File Transfer Protection
(C) File Transfer Protocol
(D) File Transfer Possibility
ANSWERS: MCQS
1. A
2. D
3. A
4. C
5. D
6. D
7. B
8. A
9. B
10. C

Microsoft
ASP.NET Core, an open-source web development framework | .NET
Build web apps and services that run on Windows, Linux, and macOS using C#, HTML, CSS, and JavaScript. Get started for free on Windows, Linux, or macOS.
👍1
Important_Abbreviations
*Kbps* Kilobits Per Second
*LAN* Local-Area Network
*LCD* Liquid Crystal Display
*LED* Light Emitting Diode
*LPT* Line Printer
*LPT1* First Parallel Printer Port
*LPT2* Second Parallel Printer Port
*MP3* MPEG Player lll
*MP4* MPEG Player IV
*Mbps* Megabits Per Second
*Microsoft* Micro Computer Software
*MPEG* Motion Picture Experts Group
*NTFS* New Technology File System
*OCR* Optical Character Readers
*OMR* Optical Mark Reader
*OS* Operating System
*PDF* Portable Document Format
*PNG* Portable Network Graphics
*POST* Power On Self-Test
*PPM* Pages Per Minute (Generally refers to the Speed of a Printer)
*PS/2* Personal System/2
*RAM* Random Access Memory
*RGB* Red Green Blue
*ROM* Read-Only Memory
*RTF* Rich Text Format

Founders and their INVENTIONS !!
Founder of Apple Computers – Steve Jobs
Founder of Artificial Intelligence – John McCarthy
Founder of Bluetooth – Ericsson
Father of Computer – Charles Babbage
Father of ‘C’ Language – Dennis Ritchie
Founder of Email – Shiva Ayyadurai
Founder of Google – Larry Page and Sergey Brin
Founder of Internet – Vint Cerf
Father of ‘Java’- James Gosling
Father of JQuery – John Resig
Founder of Keyboard – Christoper Latham Sholes
Founder of Linux – Linus Torvalds
Founder of Microsoft – Bill Gates and Paul Allen
Founder of Mobile Phones – Martin Cooper
Founder of Mouse – Douglas Engelbart
Founders of Oracle – Ed Oates, Larry Ellison, Bob
Miner
Founder of Php – Rasmus Lerdorf
Founder of USB – Ajay V.Bhatt
Founder of WWW – Tim Berners-Lee
Founder of Yahoo – Jurry Yang and David Filo

በአንድ ቀን ብቻ በኢትዮጵያ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 22 ሺህ 252 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 652 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የዛሬው ውጤት በሀገሪቱ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበ ከፍተኛ ቁጥር ሆኗል።
ይህንን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 28 ሺህ 894 መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ባወጡት መረጃ አመልክተዋል።
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የ17 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኮቪድ-19 ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥርም 509 ደርሷል።
በአሁኑ ወቅት 199 ሰዎች በፅኑ መታመማቸውንም ሚኒስትሯ አስታውቀዋል።

📌 የምርጦች ምርጥ አፕሊኬሽን ዝርዝር....
🔰Es File Explorer - ምርጥ አስፈላጊ File Explorer አፕ
🔰Mx player pro - ምርጥ ቪዲዮ ማጫወቻ
🔰Musicolet - ምርጥ Audio ማጫወቻ
🔰Avast Premium - ምርጥ Anti-Virus App
🔰CCleaner pro - ምርጥ Junk Remover (Blackhat ሀከሮች ይጠቀሙታል)
🔰B16 - Best Selfie App
🔰App Locker - ምርጥ አፕ መቆለፊያዎች
🔰CM security pro- ምርጥ የደህንነት አፕ
🔰Brave Browser - ምርጥ Browser ከChrome የተሻለ
🔰Bluemail - ምርጥ ኢሜይል አፕ
🔰Vyper VPN - ምርጥ VPN app
🔰ADM Pro - ምርጥ Download Manager
🔰Vidmate - ምርጥ ቪዲዮና ኦዲዮ ማውረጃ
🔰SHAREit - ምርጥ ፋይል መላላኪያ (ከዜንደር ይበልጣል)
🔰Smart Kit 360 - ከ36 በላይ አፖችን በ10mb ብቻ የያዘ ገራሚ አፕ
🔰Telegraph - ምርጥ የቴሌግራም Unofficial አፕ
🔰Aero WhatsApp - ምርጥ የWhatsapp Messenger App
🔰GB Instagram - ምርጥ የኢንስታግራም App
🔰Speedify - ምርጥ የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ app
🔰WPS Office - Pdf,DOCX,..በአንድነት ማንበቢያ
🔰Fyn Geez - ምርጥ ኢትዮጵያዊ Keyboard App
🔰FBlite 2020 - ምርጥ Facebook Lite App (Dark Mode አለው)
Like & Share
ምንጭ Galaxy tech solution