⭕️በየ ጀነሬሽኑ ያለው የኔትወርክ መረጃ መላኪያ እንዲሁም መቀበያ ፍጥነት
⭕️1G - 2kbs
⭕️2G - 64kbs
⭕️3G - ከ144kbs እስከ 2mbs
⭕️4G - ከ100mbs እሰከ 1Gbs
⭕️5G - ከ1GB እስከ ተፈለገው (ገደብ የለውም)
📝NOTE
⚠️5G ያለባቸው ሀገሮች
USA, Netherland, India, Korea, Chaina, Canada, Britian እና የመሳሰሉ ሀገሮች ላይ አገልግሎቱን ጀምረዋል!
⚠️ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስከ 4G ብቻ ነው!
አዲስ አበባ
⚠️የEthio-telecom የሚያወጣው ሲም ደግሞ እስከ 3G ብቻ!
⚠️G ማለት Generation ማለት ነው!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ 5ጂ ሰምተው ተደንቀው ይሆናል፤
የ6ጂ መንገድ መጀመሩን ቢያውቁስ?
========================
የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል መሐንዲሶች እስከ 100 ጊጋኸርዝ ባለው የራዲዮን
ፍሪኩዌንሲ መስራት የምትችል ገመድ አልባ ትራንሲቨር ሰርተዋል፡፡ ይህም በአሁኑ ሰዓት
በግንባታ ላይ ካለው የአምስተኛው ትውልድ ገመድ አልባ ግንኙነት (5ጂ) መስራት ከሚችለው
አራት እጥፍ የላቀ ነው፡፡ በፈጣሪዎቿ “end-to-end transmitter-receiver” የሚል ስያሜ
የተሰጣት ይህች ባለ 4.4 ካሬ ሚ.ሜ ቺፕ ለተላበሰችው የተለየ የዲጂታል-አናሎግ አወቃቀር
ምስጋና ይግባውና ዲጂታል ሲግናሎችን ፈጣንና ኃይል ቆጣቢ በሆነ መልኩ ማንቀሳቀስ ትችላለች፡፡
በዩኒቨርሲቲው የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና ኮምፒውተር ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆኑት ፓያም ሄይዳሪ አዲሱ ፈጠራቸው የሚያቀርበው የፍጥነት እና ዳታ መጠን ከአዳዳሶቹ የገመድ አልባ
ግንኙነት ደረጃዎች እንኳን ሲነፃፀር በሁለት orders of magnitude የላቀ መሆኑን በመጥቀስ መሳሪያውን 5ጂን የተሸገረ ብለውታል፡፡ ይህ እውነት አለው፡፡ 5ጂ መስራት የሚችለው ከ28
እስከ 38 ጊጋ ኸርዝ ባለው ገደብ ውስጥ ነው፡፡ በሌላ መልኩ 6ጂ ከ100 ጊጋ ኸርዝ በላይ እንደሚሰራ ይጠበቃል፡፡
ይህች አነስተኛ ቺፕ ዳታን በከፍተኛ ፍጥነት ማዘዋወር መቻሏ የነገሮች ከበይነ-መረብ ጋራ ያላቸው ትስስር (Internet Of Things) እየላቀ በመጣበት በዚህ ወቅት እጅጉን አስፈላጊ
ያደርጋታል፡፡ ከዚህም ባሻገር መረጃን በማዘዋወር ረገድ ያላት ፍጥነት ከገመድ ጋር ተወዳዳሪ ስለሆነ እንደ ዳታ ሴንተር ባሉ ስፍራዎች ላይ የሚታየውን ከፍተኛ የገመድ ዝርጋታ እና እርሱን
ተከትሎት የሚመጣውን ከፍተኛ ወጪንም እንደምትቀንስ ይጠበቃል፡፡

https://www.worldometers.info/coronavirus/
ሊንኩን በመጫን የሁሉንም ሀገር በኮሮና ቫይረስ የተጠቁትን ሀገሮች ምን ያህሎ ሰው እንደሞተ ለማወቅ ትችላላቹሁ በየቀኑ ግን ቁጥሩ እየጨመረ ነው ፡፡

www.worldometers.info
COVID - Coronavirus Statistics - Worldometer
Daily and weekly updated statistics tracking the number of COVID-19 cases, recovered, and deaths. Historical data with cumulative charts, graphs, and updates.
በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት ይዘጋሉ - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ባሉበት ሆነው አስፈላጊው ክትትል ይደረግላቸዋል ብለዋል።
አስፈላጊ ከሆነም አነስተኛ ስብሰባዎች በጤና ሚኒስቴር እውቅና እና ክትትል ሊደገፉ እንደሚገባም ገልጸዋል።
ግብአትን በተመለከተ ሳሙና አልኮልን ጨምሮ ሌሎች የንፅህና መጠበቂያዎች በስፋት እንደሚሰራጩም አስታውቀዋል።
እነዚህን የንፅህና መጠበቂያዎች ሰዎች በቀላሉ እንዲያገኟቸው በተለያዩ አካባቢዎች እንዲቀመጡ ይደረጋልም ነው ያሉት።

Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «በመላ ሃገሪቱ ትምህርት ቤቶች፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት ይዘጋሉ - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ትላልቅ ስብሰባዎች በመላ ሃገሪቱ ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች…»