Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
በሞባይል በይነመረብ የምልክት አሞሌ ውስጥ የ G ፣ E ፣ 2G ፣ 3G ፣ H ፣ 4G ትርጉም
በሞባይል ምልክት ውስጥ የG ምልክይ ለ GPRS ( Packet Radio Service) ይቆማል ፡፡ በሞባይል ስልክዎ ውስጥ የበይነመረብ መረጃ ማስተላለፍ በጣም ቀርፋፋ ፍጥነትን ያመለክታል። G ከምልክት ጥንካሬ ጠቋሚዎ አጠገብ ሲመለከቱ የተጣራ ግንኙነትዎ በዝቅተኛ ፍጥነት እንደሚሰራ እርግጠኛ ነው።
GPRS ሁለተኛው ትውልድ (2G) የሞባይል ቴክኖሎጂ እንደሆነ ተደርጎ ይቆጠራል ፡፡ ከሁሉም የሞባይል ቴክኖሎጂዎች መካከል በጣም ዘገምተኛ እና የቆየ ነው። እንደ WhatsApp ያሉ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የጽሑፍ መልዕክቶችን ለመላክ በጣም ጥሩ ነው። በ GPRS ውስጥ ያለው የመረጃ መጠን ከ 56 እስከ 114 kbit / ሰከንድ ነው ፡፡
በሞባይል ምልክት ውስጥ ኢሜኒንግ ኢ
ፊደል EDGE (Enhanced Data Rates for GSM Evolution)እንዲሁም የተጠናከረ Enhanced GPRS ተብሎም ይጠራል ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ በ 2 ጂ እና በ 3 ጂ ቴክኖሎጂ መካከል በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል ፡፡ ስለዚህ ፣ አንዳንድ ሰዎች 2.5G ብለው ይጠሩታል
በሞባይል ስልክዎ ማሳያ ላይ የተንቀሳቃሽ ምልክት ምልክቶች እና ሌሎች አመልካቾች ትርጉም ፡፡
EDGE ከ GPRS በጣም ፈጣን ነው ነገር ግን አሁንም በይነመረቡን ለማሰስ(browse) በቂ አይደለም። ኢንተርኔት ስንጠቀም የ E ምልክት ሲያሳይ ዌብሳይቶችን በሚከፍትበት ወይም በሚጭንበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ይወስዳል ፡፡ በተለምዶ EDGE የ 400 kbit / ሰከንድ የውሂብ(data) ደረጃን ይሰጣል ነገር ግን በጥሩ ሁኔታ የውጤት መጠን እስከ 1 Mbit / ሴኮንድ የውሂብ መጠን ማግኘትም ይቻላል ፡፡
ይህ ቴክኖሎጂ በ 2 ጂ እና በ 3 ጂ መካከል በሆነ ቦታ ላይም ይገኛል ፡፡
በሞባይል ምልክት ውስጥ የ 3 ጂን ትርጉም
3 ጂ 3 ማለት የሞባይል ስልክ ቴክኖሎጂ ሦስተኛ ትውልድ ነው ፡፡ ሁለንተናዊ የሞባይል ቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተም የሚጠቀም ሲሆን በ GSM መስፈርቶች ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡
በተለምዶ 3 ጂ 384 ኪቢ / ሰከንድ የውሂብ ሽግግር ይሰጣል ፡፡ ግን በተለያዩ አውታረመረቦች ውስጥ እንዴት እንደሚተገበር ላይ በመመርኮዝ ፣ የመረጃው መጠን እስከ 42 ሜኸ / ሰከንድ ሊጨምር ይችላል።
ብዙውን ጊዜ 3G ከEDGE ፈጣን ነው እና በቀላሉ ድር ጣቢያዎችን(ዌብሳይቶችን) ማሰስ እና ሙዚቃን እንዲሁም ቪዲዮን በቀላሉ እንድንመለከት ያስችለናል።
በሞባይል ምልክት ውስጥ H ማለት HSPA (High Speed Packet Access) እሱ የተሻሻለ የ 3 ጂ ቴክኖሎጂ ነው። HSPA ከመሰረታዊው 3G የበለጠ ከፍ ያለ የውህደት ሽግግር ይሰጣል ፡፡
ባለከፍተኛ ፍጥነት የዝቅተኛ የዝቅተኛ ጥቅል ጥቅል (ኤስኤስዲኤፒ) የበለጠ የተሻሻለ የ HSPA ስሪት ነው HSPA እስከ 99.3 Mbit / s የሚወርድን ፍጥነት ይደግፋል ፡፡
በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ውስጥ የዳታ ምልክት ፊደል ኤን ሲያዩ ሙዚቃ እና ሌላው ቀርቶ የ YouTube ቪዲዮዎችን ያለማቋረጥ ማሰራጨት ይችላሉ ፡፡ ግን ፊልም ለማውረድ ከፈለጉ በጣም ረጅም ጊዜ ይወስዳል!
በሞባይል ምልክት ውስጥ የ H + ማለት
ይህ enhanced HSPA ፡፡ ከመሠረታዊ HSPA (ከዚህ በላይ እንደተገለፀው) ፈጣን ነው ፡፡ በአንጻራዊነት በ H + በአንፃራዊ ሁኔታ በፍጥነት የሚተላለፍ የውሂብ ማስተላለፍ ቪዲዮዎ በጣም በተቀላጠፈ እንዲወርድ ወይም እንዲለቀቅ ያደርግዎታል።
በአሁኑ ጊዜ 4G ቴክኖሎጂ በጣም በሰፊው አይገኝም ፡፡ ስለዚህ በአብዛኛዎቹ የዓለም ክፍሎች HSPA + በሞባይል በይነመረብ በኩል ማግኘት ከሚችሉት ፈጣኑ ፍጥነት ነው።
የ WCDMA # ማለት
WCDMA እንዲሁ 3 ጂ ቴክኖሎጂ ነው ፡፡ ለ ‹Wide-band Code-Division Multiple Access› (WCDMA) ነው ፡፡ የሚገርመው ነገር ፣ ይህ ቴክኖሎጂ በእውነቱ በGSM. ሲስተምስ ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል ፡፡ በGSM ውስጥ ያለው WCDMA በሲዲኤምኤ የአየር ሁኔታን በመጠቀም የመረጃ ማስተላለፊያው ፍጥነት ይጨምራል ፡፡ ዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት WCDMA ን ተቀበለ ፡፡
በሞባይል ምልክት ውስጥ የ 4 ጂ ማኔጂንግ
በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ውስጥ ከማያ ምልክት አጠገብ 4G ካዩ ዕድለኛ ነዎት! ይህ ማለት በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ በጣም ፈጣን የሆነውን የሞባይል በይነመረብ ግንኙነት እየተጠቀሙ ነው ማለት ነው።
4G የሞባይል ቴክኖሎጂ አራተኛው ትውልድ ነው። እሱም ደግሞ LTE (Long Term Evolution) ተብሎ ይጠራል። 4G ግንኙነት በቤትዎ ወይም በቢሮዎ ላይ እንደ ገመድ አልባ ግንኙነት ይሠራል ፡፡ በእንደዚህ ዓይነት ግንኙነት በዴስክቶፕዎ ላይ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸውን ሁሉንም ነገሮች በሞባይልዎ ላይ ማድረግ ይችላሉ ፡፡
ሁሉንም ለመጠቅለል ፣ በዳታ አመላካች ያሉ ምልክቶች ውስጥ ያሉት አሁን ባሉበት አካባቢ የሚያገኙትን የምልክት ጥንካሬ ወይም ጥራት ያሳያሉ። እንዲሁም የሞባይል ስልክ ሰሪዎች ብዙውን ጊዜ quality signal መኖሩን አለመኖሩን ለማሳየት ደካማ ምልክት እና ደማቅ ቀለም (እንደ አረንጓዴ እና ሰማያዊ) ለማሳየት ደብዛዛ ቀለም (እንደ ግራጫ) ይጠቀማሉ ፡፡ በዳታ ምልክት ውስጥ ያሉ ጥቃቅን ቀስቶች የመረጃ ማስተላለፉ እየተከናወነ መሆኑን ያሳያል።
ይህ መረጃ ለእርስዎ ጠቃሚ እንደነበረ ተስፋ አደርጋለሁ።
አመሰግናለሁ!
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ
በፌስቡክ ገፄ https://m.facebook.com/mameamin.6te.net ይህንን ሊንክ በመጫን ፔጁን like በማድረግ እንዲሁም በተጨማሪ በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ
የፌስቡክ ፔጁን Like & share ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
👍2
በኢትዮጵያ 9 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው
*******
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 3580 የላቦራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች
በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!
➤በWindows OS የሚሰራ
➤በMac OS(ለApple ብቻ)
(Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)
➖በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር
➤Hp
➤Dell
➤Accer
➤Toshiba
➤Asus
➤LG
➤SONY....ወዘተ
➖በMac OS(ለApple ብቻ)
➤Macbook Pro
➤Macbook Air
➤Macbook Retina
✔Graphics Card Size
- 2GB, 4GB, 8GB...
✔Graphics Card Type
- Nividea
- AMD Radeon (ለApple ብቻ)
✔Screen (በኢንች)
- 13.3'', 15.6'', 17.3''
✔Intel Processor
- Core i3, Core i5, Core i7, Core i9
✔HDD
- 250GB, 500GB, 1TB, 2TB, 4TB...
✔RAM/Random Access Memory
- 4GB, 8GB, 16GB, 32GB, 128GB
✔Generation
5th, 6th, 7th, 8th
✔Battery (ባትሪ)
- 10,000 mAh
- 20,000 mAh
- 30,000 mAh
✔OS (ኦፕሬቲንግ ሲስተም)
- Windows
- Mac/Osx
- Kali linux
- Ubuntu
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
ይህ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!
አመሰግናለሁ!
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ!
👉#ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
እንዲሁም በፌስቡክ ፔጅ https://m.facebook.com/mameamin.6te.net
መከታተል ትችላላችሁ።
ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ።
👍1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ! ➤በWindows OS የሚሰራ ➤በMac OS(ለApple ብቻ) (Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!) ➖በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር ➤Hp ➤Dell ➤Accer ➤Toshiba ➤Asus…»
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ! ➤በWindows OS የሚሰራ ➤በMac OS(ለApple ብቻ) (Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!) ➖በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር ➤Hp ➤Dell ➤Accer ➤Toshiba ➤Asus…»
ዛሬ 35ሰዎች ተይዘዋል
ዛሬ የተያዙትን ሰዎች ጨምሮ ከግንቦት1-10/2012 ዓ.ም ድረስ
158ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡
ጠቅላላ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር352-ደርሷል፡፡
በዛሬው ዕለት የውጭ አገር የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግኑኝነት የሌላቸው አምስት(5) ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
ይህ የሚያሳያው ከነዚህ ሰዎች ጋር ንክኪና ግንኙነት ያላቸው በርካታ ሰዎችም የቫይረሱ ሰለባ ሊሆን እንደሚችሉ ነው
እነዚህ ሰዎችም ተለይተው ያልታወቁ መሆናቸው በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ራሳችንን በማስተዋልና በጥንቃቄ እንድንጠብቅ የሚያስገድድ ነው
ውድ ቤተሰቦች ከፍተኛ የሆነ እንዝላልነትና የመዘናጋት ሁኔታ እየታየብን ነው አሁንም ትኩረት በቅድመ መከላከል

መ---ራ--ራ--ቅ
አ---ካ--ላ--ዊ ርቀትን መጠበቅ
አ--ለ--መ--ጨ--ባ--በ--ት
ከምንጊዜውም በላይ ያስፈልገናል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛💛
25 እጅግ አደገኛ እና ተገማች የይለፍ-ቃሎች/ passwords/ ዝርዝር ይፋ ሆነ
በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆቹ 2019 እጅግ አደገኛ እና ተገማች የሆኑ የይለፍ-ቃል ዝርዝሮች ይፋ ሆኗል፡፡ www.welivesecurity.com ድረ-ገጽ ይፋ የተደረገው መረጃ እንደሚያመለክተው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በግዴለሽነት የተለያዩ ተግባራትን ሲከውኑ ይስተዋላል ብሏል፡፡ ሰዎች በቸልተኝነት ከሚከወኗቸው ተግባራት መካከል አንደኛው የአካውንታቸውን ደህንነት ለመጠበቅ የሚጠቀሙት የይለፍ-ቃል አንዱ ነው፡፡
በፈረንጆቹ 2019 በተለያዩ ወቅት በተመዘበሩ 500 ሚሊዮን የይለፍ-ቃሎች ላይ በተደረገ አጠቃላይ ትንተና ‘12345’ እጅግ ተደጋግሞ እንደ ይለፍ-ቃል ከዋሉ የይለፍ-ቃሎች ቀዳሚው ሲሆን ‘123456’ እና ‘123456789’ ተከታዩን ስፍራ መያዛቸውን ኖርድ ፓስ/Nord Pass/ ጠቁሟል፡፡ 6.3 ሚሊዮን አካውንቶች ከላይ የተቀመጡትን የቁጥር ቅደም ተከተሎች እንደ ይለፍ-ቃል እንደሚጠቀሙ መረጃው አመልክቷል፡፡ እጅግ ብዛት ባላቸው አካውንቶች እንደ ይለፍ-ቃል የሚውሉ 25 ቀዳሚ የይለፍ-ቃሎች፡-
1 12345
2 123456
3 123456789
4 test1
5 password
6 12345678
7 zinch
8 g_czechout
9 asdf
10 qwerty
11 1234567890
12 1234567
13 Aa123456.
14 iloveyou
15 1234
16 abc123
17 111111
18 123123
19 dubsmash
20 test
21 princess
22 qwertyuiop
23 sunshine
24 BvtTest123
25 11111
ከላይ ከተቀመጡት የአካውንት መግቢያ የይለፍ-ቃሎች መካከል የእርሶም የይለፍ-ቃል ካለ አሁኑኑ መቀየር እና ጠንካራ እና በቀላሉ ተገማች ያልሆነ ይለፍ-ቃል በመጠቀም ሊደርስቦት የሚችለውን የመረጃ ምዝበራ መከላከል ይችላሉ፡፡ ምንጭ፡-welivesecurity
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
ይህ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!
አመሰግናለሁ!
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ!
👉#ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
እንዲሁም በፌስቡክ ፔጅ https://m.facebook.com/mameamin.6te.net
መከታተል ትችላላችሁ።
ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ።
ስንቶቻችን ነን ሰለ ፕሮሰሰር ሲወራ ዝምብለን core i3,core
i5, core i7,ምንለዉ ;ዛሬ ስለ ልዩነቱ እናዉቃለን ከዛም
አሪፍ እዉቀት ይኖረናል እምናወራዉ ስለ intel ላፕቶፐ
ፕሮሰሰር ነው
ዋናወቹ ነገሮች የሚከተሉት ናቸዉ
• Number of cores
• Clockspeed
• Size of catch
• Turbo boost
• hyper-threading
እነዚህን በ አጭሩ እንያቸዉ
• የ ኮር(core) ብዛት( Number of cores)፡ ይህ ማለት
ፕሮሰሰር ዉስጥ ያሉ የተከፋፈሉ ቦታዎች ናቸዉ፡፡ ብዙ ኮር
አለን ማለት ብዙ ስራ መስራት እንችላለን ማለት ነዉ፡፡
• - ክሎክ እስፒድ( Clockspeed)፡- በ አንድ ሰከንድ ዉስጥ
ፕሮሰሰር በ ምን ያህል ፍጥነት ስራ መስራት ይችላል
ሚለዉን ይገልፃል በ (MHZ) ወይም በ (GHZ)
ይገለጻል፣
• - ሳይዝ ኦፍ ካች ሚሞሪ( Size of catch)፡ ይህ ደሞ
ፕሮሰሰር ዉስጥ ያለ ሚሞሪ ሲሆን ፕሮሰሰራችን ብዙ ጊዜ
ሚጠቀምበትን እና እየሰራ አያለ በ አፋጣኝ ሚፈልግላቸዉ
ነገሮች ሚቀመጡበት ነዉ፡ሚለካዉ በ MB ነዉ፡፡
• -ቱርቦ ቡስት( Turbo boost)፡- የህ ደሞ ፕሮሰሰናችን
ከባድ ስራ እየሰራ ባለ ጊዜ ተጨማሪ አቅም ካስፈለገዉ
እራሱ ክሎክ እስፒዱን ከፍ በማረግ ስራችንን እንድንሰራ
ያስችነናል ምሳል፡- 2.27 2.4Ghz
• -ሀይፐር-ትሪዲንግ( hyper-threading)፡- የ ፐሮሰሰሩን
አቅም በደንብ በ መጠቀም ባሉት ኮሮች ዉስጥ በ አንድ
ጊዜ ስራዎች እንዲሰራ ያስችለዋል፡ በ አንድ ኮር ዉስጥ
ብዙ ስራዎች እንዲሰሩ ማረግ ያሰችለናል
🔴 ነገ የረመዳን ማሟያ ነው*
ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ እሳካሁን ባይወጣም ለሳውዲ ዲዋን አልመለኪ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳደረሱን በሳውዲ ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ ቅዳሜ የረመዷን የመጨረሻ ቀን ይሆናል። እሑድ ደግሞ ሸዋል 1 ዒደል ፊጥር ይሆናል።
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ 61 ሰዎች ተይዘዋል
ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻜﻢ ﻋﻴﺪ ﻣﺒﺎﺭﻙ
🖍ቀልጣፋ እና ስኬታማ ከጎግል መረጃ የመፈለጊያ ስልቶች
~~~~~~~~~~~~~
📍የዘወትር የመረጃ መፈለጊያ የሆነው የጎግል ፍለጋችን ስኬታማ እንዲሆን የሚረዱ ስልቶችን ልንጠቁማችሁ ወደናል።
📍ትክክለኛውን ቃል ለመፈለግ ቃሉን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፡- “Android” በማለት ጎግል ብናደርግ ከዚሁ ጉዳይ ጋር ብቻ የተገናኙ መረጃዎችን በሰፊው እናገኛለን።
📍ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ድረ ገጾች ለመፈለግ
በቅርጽም ሆነ በይዘት ተቀራራቢነት ያላቸውን ድረ ገጾች ለማግኘት ወይም እንደ እከሌ አይነቱን ድረ ገጽ ፈልግልኝ ለማለት related: የሚለውን አስቀድመን የድረ ገጹን አድራሻ እናስከትላለን፤
ለምሳሌ፡- ጎግልን related: amazon.com ብለን ብንጠይቀው ከአማዞን ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ድረ ገጾች ውጤት ይሰጠናል።
📍ጎግል የምንፈልገውን ብቻ እንዲፈልግልን ደግሞ ከቃላቱ በፊት የሰረዝ ምልክትን መጠቀም አለብን።
ይህም በተለይ በርካታ ትርጉም ያላቸውን ነገሮች ስንፈልግ የማንፈልገውን ለይቶ በቀላሉ የምንፈልገውን ጉዳይ ማግኘት ያስችላል።
ለምሳሌ፡- terminator –movie ብለን ብንፈልግ የፍለጋ ውጤታችን ቴርሚኔተር ላይ ብቻ ያተኮረ እና ተርሚኔተር ስለተባለው ፊልም ፈጽሞ ያላካተተ ይሆናል።
📍ድረ ገጾች ስለ አንድ ጉዳይ ከዚህ ቀደም የሰሩትን በቀላሉ ለመፈለግ
አንድ ደረ ገጽ ስለሆነ ነገር ከዚህ በፊት የሰራቸውን ለመመልከት የምፈልገውን ቃል ከጻፍን በኃላ ክፍት ቦታ ሰጥተን site: ብለን በመጻፍ የምንጎበኘውን ድረ ገጽ አድራሻ በማስከተል መፈለግ፤
ለምሳሌ፡- barrack obama. Site: bbc.com ብለን ብንፈልግ ቢቢሲ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን በተመለከተ በድረ ገጹ ላይ ያወጣቸውን ዘገባዎች ለመመልከት እንችላለን።
📍ትርጓሜዎችን ለመፈለግ
የፊደላትን ትርጓሜ ለማወቅ እና ተመሳሳይ ፍቺዎችን ለመፈለግ define: አስቀድመን ቃሉን መጻፍና መፈለግ የተሻለ ውጤት ያስገኝልናል።
ለምሳሌ፡- define:injera ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ሰለ እንጀራ ዘርዘር ያለ መረጃ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ያለውን ትርጓሜ በስፋት ማግኘት እንችላለን።
በዚህ መንገድ የአንዳንድ ቃላትን ሰያሜ መነሻ እና ትርጉም ለማግኘትም ቀላል ነው።
📍የተለያዩ የፋይል አይነቶችን ለማሰስ
ጎግል የፒዲኤፍ አልያም ፓወር ፖይንት ውጤቶችን እንዲሰጠን ለመጠየቅ የሚከተለውን አማራጭ እንጠቀማለን።
ለምሳሌ፡- “Scientific Journalism” filetype:pdf
📍 አዲስ የሆኑ እና ትኩረት የሳቡ አለማቀፍ ጉዳዮችን ለማግኘት
ከምንፈልገው ርዕሰ ጉዳይ በፊት የሃሽታግ ምልክትን ማስቀደም፤ ለምሳሌ # action2017 ብለን በመፈለግ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት ያስችላል።
📍በጎግል ወደ ሌላ ቋንቋ ለመተርጎም
ጎግል ትራንዝሌት ቃላቶችን ብቻ ሳይሆን ዘርዘር ያሉ ጽሁፎችንም ለመተርጎም ያስችላል።
ለምሳሌ፡- hello የሚለውን ቃል ወደ ፈረንሳይኛ ቋንቋ ለመተርጎም translate english to french hello በማለት ጎግል ላይ መፈለግ እንችላለን።
📍የረሳናቸውን ፊደላት ለማስታወስ
ጎግል የዘነጋናቸውን ቃላት እንዲያስታውሰን ኤስትሪክስን (*) መጠቀም እንችላለን። ኤስትሪክስን መጠቀም በተለይ የረሳናቸውን የዘፈን ግጥሞች ለማስታወስ ይረዳል።
ለምሳሌ፡- “Come * right now * me” የሚለውም የዘፈን ግጥም ጉግል ብናደርግ “Come Together” የሚል ርዕስ ያለውን የቢትልስ ሙዚቃ ግጥም ውጤቶች ይሰጠናል።
📍የአየር ሁኔታ መረጃ ለማግኘት ደግሞ ዌዘር የሚለውን ቃል ከከተሞቹ አስቀድመን መፈለግ
ለምሳሌ:- weather Adiss ababa
✅አንድ ሰዉ ኮምፒውተሩን💻 ክፍት ትቶ ሄደ ወይም ክፍት ኮምፒውተር አገኛቹ ብለን እናስብ.....አሁን የበፊቱን ፓስወርድ ሳታውቁ እናንተ ሌላ ፓስወርድ መስጥት ትችላላችሁ ።
▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄

❶.Startን ተጫኑ

❷.search ማድረጊያው ላይ cmd ብላቹ ጻፉ

❸.ከዛ Command Prompt የሚለው ላይ right click አድርጋችሁ Run as Administrator የሚለውን ምረጡ...

❹.UserAccountControl.. Yes or No የሚል box ያመጣላቹሀል...yes በሉት

ከዛ ጥቁር እስክሪን ይመጣል .

❺. net users ብላቹ enterን ተጫኑ።

የኮምፒዩተሩን ተጠቃሚዎች ይዘረዝርላቹሃል። ከዛ ደስ ያላቹን ተጠቃሚ ሰም እዩ..ለምሳሌ abebe የሚባል user ቢኖር

net users abebe 1234

ብላቹ ስትጽፉ
The command completed succesfully የሚል ጽሁፍ ይመጣል።

❖ይህ ማለት አዲሱ ፓስወርድ 1234 ሆነ ማለት ነው።

❻.exit ብላቹ ስትጽፉ cmd ይዘጋል።
══════❁✿❁ ══════
ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)??

1. መጀመሪያ fast boot እናጠፋለን።
Control panel > Hardware and Sound > Power Options > System Settings ...Change settings የሚለው ክሊክ እናደርጋለን እዛው በመቀጠልም Turn on fast start up የሚለው ላይ ✅ ካለ እናጠፋለን።

2. አዲስ partition እንፈጥራለን።
Disk management እንገባለን ከዛ ለኡቡንቱ(Ubuntu) የሚሆን partition በትንሹ 20 GB የሚሆን ቦታ ካለን ላይ Shrink እናደርጋለን። Unallocated መፍጠራችን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

3. Boot እንሰራለን ።
Power ISOን ወይንም Rufusን በመጠቀም ፍላሽ ዲስክ /usb drive/ ላይ boot እንሰራለታለን።

4. ኮምፕዩተራችን Restart እናደርጋለን በመቀጠልም ልክ ኮምፒዩተር እንደተነሳ F12/F9/F10.. እንጫናለን ከዛም ካሉት ምርጫዎች Usb ወይንም Sandisk የሚለውን እንመርጣለን።

5. ምርጫዎች ይመጣሉ ከእነርሱም ውስጥ Install Ubuntu የሚለውን እንመርጣለን።ከዛም ሴታፑ ይጀምራል።

6. ቋንቋ ያስመርጣል.. የምንፈልገውን እንመርጣለን....ከዛም Continue እንላለን።
ለምሳሌ English ከሆነ የፈልኩት English እመርጣለው።

7. Keyboard layout የሚል ምርጫ ያመጣል እሱንም English(Us) የሚለውን እንመርጣለን ከዛም Continue የሚለውን እንነካለን።

8. Normal installation የሚለውን እንመርጣለን ከዛም Continue እናደርጋለን

9. Something else የሚለውን እመርጣለን ከዛም continue እንላለን ።

10. Partition list ይመጣል።እዚህ ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን 3 partition ነው create የምናደርገው። እነርሱም
🔸 Root
🔸 Swap area
🔸 Home ናቸው።
Free space የሆነው ከላይ unallocated partition ያደረግነው ነው። እሱ ላይ select እናደርግና ከታች + ምልክትን እንነካለን።
ለምሳሌ unallocated የሆነው partition 25 GB ከሆነ

🔸Home
Size = 10GB
Type = primary
Location = Beginning partition
Use = Ext4 journaling files system
Mount = /home

🔸Swap area
Size = 6 GB
Use = swap area

🔸Root
Size = 9GB
Type = primary
Location = Beginning
Use = Ext4 journaling file system
Mount = /

Continue እንላለን።

11. Location አስገባ የሚል ይመጣል ከዛም Continue እናላለን።

12. User name እና password እናስገባለታለን።

13. Installation አድርጎ ከጨረሰ በኋላ PC restart እንዲደረግ instruction ያሳየናል በመቀጠልም Restart የሚለውን button እንጫናለን። restart ካደረገ በኋላ ምርጫ ይሰጠናል windows 10/7/8 እና Ubuntu።
❤2👍1
🖍🅓🅐🅡🅚 🅦🅔🅑
⭕️ዳርክ ዌብ ምንድነው?
🚩ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ድብቁ የኢንተርኔት ክፍል ሲሆን ማንኛውም ሰው በቀላሉ Google,Yahoo,Bing ላይ መጠቀም ወይንም ማግኘት አይችልም!
🚩አሁን እየተጠቀምነው ያለው ኢንተርኔት Surface web ይባላል!
🚩ዲፕ ዌብ የራሱ የሆነ Domain አለው .com.net.edu.org ግን .Onion በሚባል በራሱ Domain name ይሸፈናል!
🚩ከሊንኩ በፊት https ሳይሆን http ብቻ ብሎ ነው የሚጀምረው ምክነያቱም s የሚያመለክተው Secured የሆኑ ዌብሳይቶችን ሲሆን s የሌለው ደግሞ unsecured መሆኑን ነው!
🚩.onion ከዚህ በፊት surface web ላይ አይታችሁት አታውቁም!
.onion ራሱ የ internet DNS root አይደለም! ወይንም በቀላሉ ከእነ .com .net .org .edu...ጋር አብሮ አይመደብም!

⭕️ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ላይ ምን ልዩ ነገር አለ?

🚩እንግዲህ እጅግ አስገራሚና ሰምታችኋቸው የማታውቋቸው ነገሮች ይከናወኑበታል

🔖 የጦር መሳሪያዎች ይሸጡበታል
🔖 የተለያዩ አደንዛዥ እፆችና መድሀኒቶች
ኬሚካሎች
🔖 Fake ዲግሪ ፣ Fake ዲፕሎማ
🔖 Fake passport ፣ fake መንጃ ፍቃድ
🔖 የሰው ልጅ አካል(ኩላሊት...)
🔖 የመመረቂያ እና Research ፅሁፍ
🔖 የክሬዲት ካርድ ቁጥሮች
🔖 የወሲብ ፊልሞች
🔖 አደገኛ የሀኪንግ ሶፍትዌሮችና ሃርድዌሮች
🔖 የክሬዲት ካርድ ሽያጭ(Visa, MasterCard, Amex..)
🔖 ህገወጥ ሶፍትዌሮች
🔖 የተሰረቁ ፊልሞች
🔖 የሀከሮች ኪራይ(በገንዘብ ተስማምታችሁ የሆነ ነገር ሀክ እንዲያረጉላችሁ)
🔖 የተለያዩ ድርጅቶችን ፓስዎርድ
🔖 የኮንትሮባንድ እቃዎች(ኤሌክትሮኒክስ እና ልብሶችን በጣም በርካሽ ዋጋ)
🔖 አደገኛ የሀኪንግ እና የተለያዩ ትምህርቶችን...
🔖ዘግናኝ ነገሮችም ይገኙበታል (Red ROOM, ISIS..)

🚩ምን አለፋን ብዛት ህገ ወጥ የሚባል ነገር ያለው እዚህ ነው.....

🚩በነገራችን ላይ ወደ 75% የሚሆኑ ዳርክ ዌብን የሚጠቀሙት ሀከሮች ናቸው!
🚩ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የሚጠቀሙበት Bitcoin ነው! ምክንያቱም ግዢ ሲፈፅሙ በባንክ እና በሌላ ዘዴ ከሆነ ሀከሮቹ የመያዝ እድላቸው የሰፋ ነው በBitcoin ከሆነ በምንም አይነት አይያዙም!

#FightCOVID19

🧼 እጃችሁን በሳሙና እና በውሃ በደንብ ይታጠቡ

👋🏾 አትጨባበጡ/አትሳሳሙ

🙅🏽‍♀️ ማህበራዊ መስተጋብርን በጣም ይቀንሱ

❌ አስገዳጅ ካልሆነ በቀር ከቤት አይውጡ

🚶‍♀_____🚶አካላዊ ርቀቶትን በእጅጉ ይጠብቁ

🤒ትኩሳት ፣ ሳልና ትንፋሽ ማጠር...ምልክት ከታየባችሁ በቅድሚያ ከዚህ በታች ባሉት ነፃ የስልክ መስመሮች ይደውሉ ፦

☎️አዲስ አበባ - 8335 /952 ፣ ትግራይ ክልል - 6244 ፣ አፋር ክልል - 6220 ፣አማራ ክልል - 6981 ፣ ኦሮሚያ ክልል - 6955 ፣ ሱማሌ ክልል - 6599 ፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል - 6016፣ ደቡብ ክልል - 6929 ፣ ሀረሪ ክልል - 6864 ፣ ጋምቤላ ክልል - 6184 ፣ ድሬዳዋ ከተማ - 6407
👍2