Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
ለጥንቃቄ?

💀አንብባችሁ 💀ለሌሎችም 💀አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ
ያቆመዋል!

በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው
ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ
የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ
ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ
የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!

< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው
አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል
የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም
የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ
...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን
ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡

< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/
Snow አትመገቡ!

< የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ
ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ
በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት
ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡

< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና
ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ
ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ
ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12
ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ
እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም
መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን
በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት
ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር
በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡
በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው
ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡
በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ
ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት
ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ
ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን
በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት
የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!!
👍2
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ለጥንቃቄ? 💀አንብባችሁ 💀ለሌሎችም 💀አስተላልፉ ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል! በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን…»
ተጠንቀቁ እና ተረጋጉ!
ዛሬ ባለው መረጃ፤ ዓለማችን 142 ሺህ 775 ኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው 70 ሺህ 920 ሰዎች አገግመው 5 ሺህ 374 ሰዎች ሞተዋል።
ይሄንን ስንመለከት በሽታው እንደ ፍጥነቱ ብዙ ሰዎችን እየገደለ አይደለም ማለት ይቻላል።
ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ቢሆንም መረጋጋትም በጣም ተገቢ ነው!
Via: አበበ ቶላ
ይህ የኔ personal website app ነው አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ ጭናችሁ ወቅታዊና ትምህርታዊ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ይህ የኔ personal website app ነው አፕሊኬሽኑን አውርዳችሁ ጭናችሁ ወቅታዊና ትምህርታዊ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ»
የፊት መሸፈኛ (ፌስማስክ) ማገኘት እና መጠቀም ያልቻላችሁ በዚህ በመልኩ በቀላሉ በቤታችሁ አዘጋጅታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
#COVID19
#ETHIOPIA
#SHARE
የእኔን የፌስቡክ የይለፍ ቃል እንዴት መለወጥ ወይም ማስተካከል እችላለሁ?
⓵ የይለፍ ቃልዎን ለመቀየር
አስቀድመው ገብተው ከሆነ ፌስቡክ ላይ የይለፍ ቃልዎን ለመለወጥ-
1. Settings & Privacy የሚለውን ይጫኑ።
2. Security and Login የሚለውን ይጫኑ፡፡
3. Change Password የሚለውን ይጫኑ ።
4. Type your current ከሚለው ሳጥን አሁን የምንጠቀምበትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም new password ከሚለው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም አሁንም ደግማችሁ ከሶስተኛው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም, Save Changes የሚለውን ይጫኑ።

⓶ ፓስዎርዳችሁ ቢጠፋባችሁ እንዴት ፌስቡካችንን መክፈት እንችላለን?
ወደ ፌስቡክ ካልገቡ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር:
1. Click Forgot Password? የሚለውን ይጫኑ .
2. የርስዎን ኢሜል ፣ የሞባይል ስልክ ቁጥር ፣ ሙሉ ስም ወይም የተጠቃሚ ስም ይተይቡ ፣ ከዚያ search የሚለውን ይጫኑ
ይፈልጉ
3. ከዛም የርስዎን የስልክ ቁጥርና ኢሜይል ያሳይዎታል ከፈለጉ በስልክ ቁጥርዎ ወይም በኢሜይል የምስጢር ቁጥር ይላክልዎታል ከዛም ተላከለዎትን የምስጢር ቁጥሩ ያስገቡ። ትክክለኛውን ካስገቡ አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ ይጋብዘናል ስህተት ካስገባን ግን ትክክል አለመሆኑንና አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ አይጋብዘንም።
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
👍1