Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
email: mct16plc@gmail.com
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
🔰android ማለት በአሁን ሰዓት በጣም ምርጥና ተወዳጅ የOS/Operating System አይነት ነው!

🔰ይህንን ሲስተም ከሚጠቀሙ ታዋቂ ስልኮች በጥቂቱ
👉SAMSUNG
👉HUWAWEI
👉ONEPLUS
👉NOKIA
👉HTC
👉XIAOMI
👉TECNO
👉SONY
👉LG...........etc

| የስልካችሁን ሶፍትዌር Version ለማየት Setting >> About device >> Android Version ላይ ማየት ትችላላችሁ |

🔰1:ALPHA(አልፋ)የመጀመሪያ
የተለቀቀበት አመት:23/09/2008 የversion ቁጥር:android 1.0

🔰2:BETA(ቤታ)ሁለተኛ
የተለቀቀበት አመት:09/02/2009
የversion ቁጥር:android 1.1

🔰3:CUP CAKE(ካፕ ኬክ)ዘቢብ(ቆርኪ)
የተለቀቀበት አመት:27/04/2009
የversion ቁጥር:android 1,4

🔰4:DONUT(ዶናት)
የተለቀቀበት አመት:15/09/2009
የversion ቁጥር:android 1.6

🔰5:ECLAIR(ኤክላር)
የተለቀቀበት አመት:26/10/2009
የversion ቁጥር:android 2.0/2.1

🔰6:FROYO(ፍሮዮ)አይስክሬም
የተለቀቀበት አመት:20/05/2010
የversion ቁጥር:android 2.2/2.2.3

🔰7:GINGERBREAD(ጂንጀርብሬድ)
የዝንጅብል ዳቦ
የተለቀቀበት አመት:06/12/2010
የversion ቁጥር:android 2.3/2.3.7

🔰8:HONEYCOMB(ሀኒ ኮምብ)የማር እሸት
የተለቀቀበት አመት:22/02/2011
የversion ቁጥር:android 3.0/3.2

🔰9:ICE CREAM SANDWICH(አይስክሬም ሳንድዊች)
የተለቀቀበት አመት:18/10/2011
የversion ቁጥር:android 4.0

🔰10:JELLY BEAN(ጄሊ ቢን)
የተለቀቀበት አመት:09/07/2012
የversion ቁጥር:android 4.1

🔰11:KITKAT(ኪትካት)የቸኮሌት ብራንድ
የተለቀቀበት አመት:31/10/2013
የversion ቁጥር:android 4.4

🔰12:LOLLIPOP(ላሊፓፕ)የከረሜላ አይነት
የተለቀቀበት አመት:12/11/2014
የversion ቁጥር:5.0

🔰13:MARSHMALLOW(ማርሽሜሎ)
የተለቀቀበት አመት:05/10/2015
የversion ቁጥር:6.0

🔰13:NOUGAT(ኖጋት)
የተለቀቀበት አመት:22/08/2016
የversion ቁጥር:7.0

🔰14:OREO ኦሪዮ(የብስኩት አይነት)
የተለቀቀበት አመት:23/09/2018
የversion ቁጥር :android 8.1

🔰14:Pie ፒ
የተለቀቀበት አመት:October 17 2018
የversion ቁጥር :android 9.0

🔰
የተለቀቀበት አመት:September 3, 2019 (በቅርቡ )
የversion ቁጥር :Android 10.0:

🔰 ማስታወሻ 🔰
⚡️የስልካችን ቨርዢን በጨመረ ቁጥር
በጣም አዳዲስ አፖችና ጌሞች የመጠቀም እድላችን የሰፋ ነው
⚡️ ከነዚህ ውስጥ በአሁን ሰዓት አሪፍ የሚባሉት ከ6.0 በላይ ያሉት ናቸው
⚡️ ከሶስተኛው ስሪት ጀምሮ ያሉት ስሞች በጣፋጭ ምግቦች ስም የተሰየሙ ናቸው
⚡️ ሌላው የሚገርመው ነገር ከ1 ጀምሮ ያሉት በአልፋቤት ቅደም ተከተል ነው የተሰየሙት A,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M,N,O,P...
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
👍4
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «🔰android ማለት በአሁን ሰዓት በጣም ምርጥና ተወዳጅ የOS/Operating System አይነት ነው! 🔰ይህንን ሲስተም ከሚጠቀሙ ታዋቂ ስልኮች በጥቂቱ 👉SAMSUNG 👉HUWAWEI 👉ONEPLUS 👉NOKIA 👉HTC 👉XIAOMI 👉TECNO 👉SONY 👉LG...........etc | የስልካችሁን ሶፍትዌር Version ለማየት Setting >> About device >> Android Version ላይ ማየት…»
እንዴት ቴሌቪዥን ሳያስፈልገን የደስክቶፕ ኮምፒውተር ሞኒተር(ስክሪን) በመጠቀም ቴሌቪዥን ማድረግ እንችላለን?
በመጀመሪያ የሚያስፈልጉንን ነገሮችን ልዘርዝርላችሁ
1ኛ የደስክቶፕ ሞኒየር
2ኛ ሪሲቨር(ከዲሽ ጋር የተገናኘ)
3ኛ የደስክቶፕ ሞኒተር VGA ገመድ
4ኛ VGA to HDMI cable converter(ከቪጂኤ ወደ ኤችዲአምአይ የሚቀይርልን ገመድ) ይችን ገመድ በፎቶ እንደምትመለከቷት ትንሽ ናት በገበያ ላይ ያለች ዋጋዋ ከ 200-350 አካባቢ ናት
ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸውን ነገሮች ማሟላት ይኖርባችኋል ማለት ነው።
የአሰራር ቅደም ተከተል
1ኛ የዲሽ ሪሲቨራችንን በቀጥታ ከዲሹ ጋር መገናኘቱን በትክክል መረጋገጥ ይኖርብናል
2ኛ የደስክቶፕ ሞኒተሩን ከራሱ VGA ገመድ መገናኘት ይኖርበታል
3ኛ የደስክቶፕ የተገናኘውን VGA ገመድ ከHDMI converter ጋር እናገናኛለን ያለ ማለት ባለ15 male pin ያለ ወደ ባለ15 female pin እናገናኛለን
4ኛ HDMI converter ከVGA ገመዱ ጋር ከላይ በ3ኛ ተራ ስላገናኘነው የHDMI port ወስደን ወደ ሪሲቨር የHDMI Port እናገናኛለን ከፎቶ እንደምትመለከቱት በቀይ ምልክት አድርጌበታለሁ።
5ኛ አለቀ በቀጥታ መመልከት ብቻ ነው።
6ኛ እስኪ የተሰማችሁን አስተያየት ከታች ጻፉልኝ
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
👍1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «እንዴት ቴሌቪዥን ሳያስፈልገን የደስክቶፕ ኮምፒውተር ሞኒተር(ስክሪን) በመጠቀም ቴሌቪዥን ማድረግ እንችላለን? በመጀመሪያ የሚያስፈልጉንን ነገሮችን ልዘርዝርላችሁ 1ኛ የደስክቶፕ ሞኒየር 2ኛ ሪሲቨር(ከዲሽ ጋር የተገናኘ) 3ኛ የደስክቶፕ ሞኒተር VGA ገመድ 4ኛ VGA to HDMI cable converter(ከቪጂኤ ወደ ኤችዲአምአይ የሚቀይርልን ገመድ) ይችን ገመድ በፎቶ እንደምትመለከቷት ትንሽ ናት በገበያ…»
ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)??

1. መጀመሪያ fast boot እናጠፋለን።
Control panel > Hardware and Sound > Power Options > System Settings ...Change settings የሚለው ክሊክ እናደርጋለን እዛው በመቀጠልም Turn on fast start up የሚለው ላይ ካለ እናጠፋለን።

2. አዲስ partition እንፈጥራለን።
Disk management እንገባለን ከዛ ለኡቡንቱ(Ubuntu) የሚሆን partition በትንሹ 20 GB የሚሆን ቦታ ካለን ላይ Shrink እናደርጋለን። Unallocated መፍጠራችን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

3. Boot እንሰራለን ።
Power ISOን ወይንም Rufusን በመጠቀም ፍላሽ ዲስክ /usb drive/ ላይ boot እንሰራለታለን።

4. ኮምፕዩተራችን Restart እናደርጋለን በመቀጠልም ልክ ኮምፒዩተር እንደተነሳ F12/F9/F10.. እንጫናለን ከዛም ካሉት ምርጫዎች Usb ወይንም Sandisk የሚለውን እንመርጣለን።

5. ምርጫዎች ይመጣሉ ከእነርሱም ውስጥ Install Ubuntu የሚለውን እንመርጣለን።ከዛም ሴታፑ ይጀምራል።

6. ቋንቋ ያስመርጣል.. የምንፈልገውን እንመርጣለን....ከዛም Continue እንላለን።
ለምሳሌ English ከሆነ የፈልኩት English እመርጣለው።

7. Keyboard layout የሚል ምርጫ ያመጣል እሱንም English(Us) የሚለውን እንመርጣለን ከዛም Continue የሚለውን እንነካለን።

8. Normal installation የሚለውን እንመርጣለን ከዛም Continue እናደርጋለን

9. Something else የሚለውን እመርጣለን ከዛም continue እንላለን ።

10. Partition list ይመጣል።እዚህ ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን 3 partition ነው create የምናደርገው። እነርሱም
🔸 Root
🔸 Swap area
🔸 Home ናቸው።
Free space የሆነው ከላይ unallocated partition ያደረግነው ነው። እሱ ላይ select እናደርግና ከታች + ምልክትን እንነካለን።
ለምሳሌ unallocated የሆነው partition 25 GB ከሆነ

🔸Home
Size = 10GB
Type = primary
Location = Beginning partition
Use = Ext4 journaling files system
Mount = /home

🔸Swap area
Size = 6 GB
Use = swap area

🔸Root
Size = 9GB
Type = primary
Location = Beginning
Use = Ext4 journaling file system
Mount = /

Continue እንላለን።

11. Location አስገባ የሚል ይመጣል ከዛም Continue እናላለን።

12. User name እና password እናስገባለታለን።

13. Installation አድርጎ ከጨረሰ በኋላ PC restart እንዲደረግ instruction ያሳየናል በመቀጠልም Restart የሚለውን button እንጫናለን። restart ካደረገ በኋላ ምርጫ ይሰጠናል windows 10/7/8 እና Ubuntu።
#መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁት_ማሳወቅ #ብልህነት
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)?? 1. መጀመሪያ fast boot እናጠፋለን። Control panel > Hardware and Sound > Power Options > System Settings ...Change settings የሚለው ክሊክ እናደርጋለን እዛው በመቀጠልም Turn on fast start up የሚለው ላይ ካለ እናጠፋለን። 2. አዲስ partition እንፈጥራለን። Disk…»
🔴📱አዲስ SMART ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎት 6 ነገሮች

♦️♦️ መግዛት ያሰቡት SMART ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውንም SMART ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

1. ፕሮሰሰር (Processor)
🔴 ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon (652/820/821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MediaTek ከሆነ በቂ ነው።

2. ካሜራ (Camera)
🔴 ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13MP (Megapixels) እና ከዚያ በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8MP በቂ ነው።

3. ባትሪ (Battery)
🔴 ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500mAh (Miliamp Hour) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው።

4. ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)
🔴 የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy ስልኮች ኪትካት (KitKat)፣ ሎሊፓፕ (Lollipop)፣ ማርሽሜሎ (Marshmello)... ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ አዲሱን ወይም የቅርብ ጊዜ (Latest) ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።

5. የማጠራቀሚያ አቅም Storage
🔴 ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB...ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው።
🔴 ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ (Ext.ExtCard) የሚቀበል መሆን አለበት።

6. HeadPhones Jack
🔴 HeadPhone 3.5mm audio jack ቢሆን ይመረጣል
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማትን_ማስተማር #ያቁትን_ማሳወቅ #ብልህነ ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድር
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
🔥1
ኮምፒውትር እንዴት ፎርማት ማረግ እንደሚችሉ እናያለን
አስፈላጊ ነገሮች
1 ፍላሽ ዲስክ (ከ4ጂቢ በላይ)
2 os(windows xp 7, 8, 10)
3 Format የሚደረግርው ኮምፒተር
አስራር
በመጀመሪያ Rufus የተባለ ፕሮግራም ከኢንተርኔት ላይ ዶውንሎድ ያርጉ
በመቀጠል ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ''run as admin" የሚለውን ምርጫ ይምረጡ፡፡
ከዛ ያዛጋጀነውን ፍላሽ ዱስክ ኮምፒውተሩ ላይ እንሰካለን፡፡ ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን።
ከዚህ ቡሃላ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን።
ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው።
ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል፡፡
የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ OK እንለዋለን
በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል።
ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ exit ኣርጎ መውጣት።
USB ተጠቅሞ እንዴት ፎርማት ማረግ ይቻላል
1ኛ ኮምፒተሮን shut down ያርጉ
2ኛ ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ።
3ኛ F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ።
4ኛ "install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ።
5ኛ "Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ
6ኛ "Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ።
7ኛ "Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ
8ኛ ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ
9ኛ ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ
10ኛ ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ኮምፒውትር እንዴት ፎርማት ማረግ እንደሚችሉ እናያለን አስፈላጊ ነገሮች 1 ፍላሽ ዲስክ (ከ4ጂቢ በላይ) 2 os(windows xp 7, 8, 10) 3 Format የሚደረግርው ኮምፒተር አስራር በመጀመሪያ Rufus የተባለ ፕሮግራም ከኢንተርኔት ላይ ዶውንሎድ ያርጉ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ''run as admin" የሚለውን ምርጫ ይምረጡ፡፡ ከዛ ያዛጋጀነውን ፍላሽ ዱስክ ኮምፒውተሩ…»
2000 በላይ የ ኮምፒዉተር ኪይቦርድ አቋራጮች
over 2000 keyboard shortcuts
CTRL+A. . . . . . . . . . . . . . . . . Select All
CTRL+C. . . . . . . . . . . . . . . . . Copy
CTRL+X. . . . . . . . . . . . . . . . . Cut
CTRL+V. . . . . . . . . . . . . . . . . Paste
CTRL+Z. . . . . . . . . . . . . . . . . Undo
CTRL+B. . . . . . . . . . . . . . . . . Bold
CTRL+U. . . . . . . . . . . . . . . . . Underline
CTRL+I . . . . . . . . . . . . . . . . . Italic
F1 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Help
F2 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Rename selected object
F3 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Find all files
F4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Opens file list drop-down in
dialogs
F5 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Refresh current window
F6 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Shifts focus in Windows
Explorer
F10 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Activates menu bar options
ALT+TAB . . . . . . . . . . . . . . . . Cycles between open
applications
ALT+F4 . . . . . . . . . . . . . . . . . Quit program, close current
window
ALT+F6 . . . . . . . . . . . . . . . . . Switch between current program
windows
ALT+ENTER. . . . . . . . . . . . . . Opens properties dialog
ALT+SPACE . . . . . . . . . . . . . . System menu for current
window
ALT+¢ . . . . . . . . . . . . . . . . . . opens drop-down lists in dialog
boxes
BACKSPACE . . . . . . . . . . . . . Switch to parent folder
CTRL+ESC . . . . . . . . . . . . . . Opens Start menu
CTRL+ALT+DEL . . . . . . . . . . Opens task manager, reboots the
computer
CTRL+TAB . . . . . . . . . . . . . . Move through property tabs
CTRL+SHIFT+DRAG . . . . . . . Create shortcut (also right-click,
drag)
CTRL+DRAG . . . . . . . . . . . . . Copy File
ESC . . . . . . . . . . . . . . . . . . . Cancel last function
SHIFT . . . . . . . . . . . . . . . . . . Press/hold SHIFT, insert CD-
ROM to bypass auto-play
SHIFT+DRAG . . . . . . . . . . . . Move file
SHIFT+F10. . . . . . . . . . . . . . . Opens context menu (same as
right-click)
SHIFT+DELETE . . . . . . . . . . . Full wipe delete (bypasses
Recycle Bin)
ALT+underlined letter . . . . Opens the corresponding menu
PC Keyboard Shortcuts
Document Cursor Controls
HOME . . . . . . . . . . . . . . to beginning of line or far left of field
or screen
END . . . . . . . . . . . . . . . . to end of line, or far right of field or
screen
CTRL+HOME . . . . . . . . to the top
CTRL+END . . . . . . . . . . to the bottom
PAGE UP . . . . . . . . . . . . moves document or dialog box up
one page
PAGE DOWN . . . . . . . . moves document or dialog down one
page
ARROW KEYS . . . . . . . move focus in documents, dialogs, etc.
CTRL+ > . . . . . . . . . . . . next word
CTRL+SHIFT+ > . . . . . . selects word
Windows Explorer Tree Control
Numeric Keypad * . . . Expand all under current selection
Numeric Keypad + . . . Expands current selection
Numeric Keypad – . . . Collapses current selection
¦ . . . . . . . . . . . . . . . . . . Expand current selection or go to first
child
‰ . . . . . . . . . . . . . . . . . . Collapse current selection or go to
parent
Special Characters
‘ Opening single quote . . . alt 0145
’ Closing single quote . . . . alt 0146
“ Opening double quote . . . alt 0147
“ Closing double quote. . . . alt 0148
– En dash. . . . . . . . . . . . . . . alt 0150
— Em dash . . . . . . . . . . . . . . alt 0151
… Ellipsis. . . . . . . . . . . . . . . . alt 0133
• Bullet . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0149
® Registration Mark . . . . . . . alt 0174
© Copyright . . . . . . . . . . . . . alt 0169
Trademark . . . . . . . . . . . . alt 0153
° Degree symbol. . . . . . . . . alt 0176
¢ Cent sign . . . . . . . . . . . . . alt 0162
1⁄4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0188
1⁄2 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0189
3⁄4 . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . alt 0190
PC Keyboard Shortcuts
Creating unique images in a uniform world! Creating unique
images in a uniform world!
é . . . . . . . . . . . . . . . alt 0233
É . . . . . . . . . . . . . . . alt 0201
ñ . . . . . . . . . . . . . . . alt 0241
÷ . . . . . . . . . . . . . . . alt
247
File menu options in current program
Alt + E Edit options in current program
F1 Universal help (for all programs)
Ctrl + A Select all text
Ctrl + X Cut selected item
Shift + Del Cut selected item
Ctrl + C Copy selected item
Ctrl + Ins Copy selected item
Ctrl + V Paste
Shift + Ins Paste
Home Go to beginning of current line
Ctrl + Home Go to beginning of document
End Go to end of current line
Ctrl + End Go to end of document
Shift + Home Highlight from current position to beginning of line
Shift + End Highlight from current position to end of line
Ctrl + f Move one word to the left at a time
Ctrl + g Move one word to the right at a time
MICROSOFT® WINDOWS® SHORTCUT KEYS
Alt + Tab Switch between open applications
Alt +
Shift + Tab
Switch backwards between open
applications
Alt + Print
Screen
Create screen shot for current program
Ctrl + Alt + Del Reboot/Windows® task manager
Ctrl + Esc Bring up start menu
Alt + Esc Switch between applications on taskbar
F2 Rename selected icon
F3 Start find from desktop
F4 Open the drive selection when browsing
F5 Refresh contents
Alt + F4 Close current open program
Ctrl + F4 Close window in program
Ctrl + Plus
Key
Automatically adjust widths of all columns
in Windows Explorer
Alt + Enter Open properties window of selected icon
or program
Shift + F10 Simulate right-click on selected item
Shift + Del Delete programs/files permanently
Holding Shift
During Bootup
Boot safe mode or bypass system files
Holding Shift
During Bootup
When putting in an audio CD, will prevent
CD Player from playing
WINKEY SHORTCUTS
WINKEY + D Bring desktop to the top of other windows
WINKEY + M Minimize all windows
WINKEY +
SHIFT + M
Undo the minimize done by WINKEY + M
and WINKEY + D
WINKEY + E Open Microsoft Explorer
WINKEY + Tab Cycle through open programs on taskbar
WINKEY + F Display the Windows® Search/Find feature
WINKEY +
CTRL + F
Display the search for computers window
WINKEY + F1 Display the Microsoft® Windows® help
WINKEY + R Open the run window
WINKEY +
Pause /Break
Open the system properties window
WINKEY + U Open utility manager
WINKEY + L Lock the computer (Windows XP® & later)
OUTLOOK® SHORTCUT KEYS
Alt + S Send the email
Ctrl + C Copy selected text
Ctrl + X Cut selected text
Ctrl + P Open print dialog box
Ctrl + K Complete name/email typed in address bar
Ctrl + B Bold highlighted selection
Ctrl + I Italicize highlighted selection
Ctrl + U Underline highlighted selection
Ctrl + R Reply to an email
Ctrl + F Forward an email
Ctrl + N Create a new email
Ctrl + Shift + A Create a new appointment to your calendar
Ctrl + Shift + O Open the outbox
Ctrl + Shift + I Open the inbox
Ctrl + Shift + K Add a new task
Ctrl + Shift + C Create a new contact
Ctrl + Shift+ J Create a new journal entry
WORD® SHORTCUT KEYS
Ctrl + A Select all contents of the page
Ctrl + B Bold highlighted selection
Ctrl + C Copy selected text
Ctrl + X Cut selected text
Ctrl + N Open new/blank document
Ctrl + O Open options
Ctrl + P Open the print window
Ctrl + F Open find box
Ctrl + I Italicize highlighted selection
Ctrl + K Insert link
Ctrl + U Underline highlighted selection
Ctrl + V Paste
Ctrl + Y Redo the last action performed
Ctrl + Z Undo last action
Ctrl + G Find and replace options
Ctrl + H Find and replace options
Ctrl + J Justify paragraph alignment
Ctrl + L Align selected text or line to the left
Ctrl + Q Align selected paragraph to the left
Ctrl + E Align selected text or line to the center
Ctrl + R Align selected text or line to the right
Ctrl + M Indent the paragraph
Ctrl + T Hanging indent
Ctrl + D Font options
Ctrl + Shift + F Change the font
Ctrl + Shift + > Increase selected font +1
Ctrl + ] Increase selected font +1
Ctrl + Shift + < Decrease selected font -1
Ctrl + [ Decrease selected font -1
Ctrl + Shift + * View or hide non printing characters
Ctrl + f Move one word to the left
Ctrl + g Move one word to the right
Ctrl + h Move to beginning of the line or paragraph
Ctrl + i Move to the end of the paragraph
Ctrl + Del Delete word to right of cursor
Ctrl + Backspace Delete word to left of cursor
Ctrl + End Move
👍1
r to end of document
Ctrl + Home Move cursor to beginning of document
Ctrl + Space Reset highlighted text to default font
Ctrl + 1 Single-space lines
Ctrl + 2 Double-space lines
Ctrl + 5 1.5-line spacing
Ctrl + Alt + 1 Change text to heading 1
Ctrl + Alt + 2 Change text to heading 2
Ctrl + Alt + 3 Change text to heading 3
F1 Open help
Shift + F3 Change case of selected text
Shift + Insert Paste
F4 Repeat last action performed (Word 2000+)
F7 Spell check selected text and/or document
Shift + F7 Activate the thesaurus
F12 Save as
Ctrl + S Save
Shift + F12 Save
Alt + Shift + D Insert the current date
Alt + Shift + T Insert the current time
Ctrl + W Close DocumenxShort cut keys
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/
MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ