September 27, 2020
September 27, 2020
September 27, 2020
September 27, 2020
September 27, 2020
ስለ ኮምፒውተር በአማርኛ በጥሩ ሁኔታ በPDF በማውረድ ማንበብ ትችላላችሁ 👆👆👆
September 27, 2020
# ኦርጂናል(Original) እና # ፌክ (ፎርጂድ) #ሚሞሪ
(Memory) ካርድ እንዴት መለየት ይቻላል?
ኦርጂናል ሚሞሪ ከፌኩ በምን ይለያል?
1⃣ኛ. ኦርጂናል ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን ውስጥ በማስገባት ፎርማት(Format)
ማድረግ ነው።
✅ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል።
✅ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኤረር(Error) ቦክስ ያሳያችሁና ይቋረጣል።
2⃣ኛ.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ ወይም በስልኮ ወደ ሚሞሪው ፍይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል።
✅ ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፍይል ወደ ገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ ይወስዳል
✅ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 - 30 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል።
✅ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ ነው ማለት ነው።
3⃣ኛ.ሶስተኛው መንገድ ደሞ ስልካችን ውስጥ በማስገባት ይህን SD insight የተባለ አፕፕ(App) ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን።
✅አፑን ዳውንሎድ ካደረግን በኋላ ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕፕ ስንከፍተው ስለ ሚሞሪው ምርት መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል ነው ማለት ነው።
✅ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የትአይነት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ።
✅ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም መረጃ አያሳየንም ።
✅ይህ ማለት ሚሞሪው የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው።
✅ስለዚህ የማይታወቅ ሚሞሪ ነው ማለት ነው።

base.apk
5.2 MB
Full computer keyboard shortcut ሙሉ የኮምፒውተር ኪቦርድ shortcut የያዘች አፕ ናት በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ!👆👆👆
September 28, 2020
✳️ሜሴጅ መቀበል📥 እንጂ መላክ📤 የማይችል⚠️ ስልክ📲 ቢገጥመን ምን እናረጋለን?
◾️ከታች👇 ያለውን #Step ይከተሉ ⬇️
Step 1 :-Menu
Step 2:-Massage
Step 3:-Massage setting
Step 4:-Text massage
Step 5:-Massage center
Step 6:-Massage center number በሚለው ቦታ ላይ +251911299708 መሙላት ተስተካከለ ማለት ነው።

#mobile_internet_data_Saving
ሞባይል ዳታ በሚከፈትበት ጊዜ ካርድ ወይም የተሞላውን የዳታ ጥቅል በቶሎ የሚጨርስበት ምክንያትቶችና መፍትሔዎች:
ምክንያቶች :-
1.#የሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሳይዘጋ ሲቀር
2.#ኢንተርኔት ክፍት ሆኖ ከተለያዩ ደህረ ገፆች ላይ ቀጥታ ቪዲዮች ሲታዩ
3.#System settings እና Applications በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ
4.#በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቃሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ
5.#በሞባይል ስልኩ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር
መፍትሔዎች :-
👉ሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሲቆይ እንደ ሶሻል ሚዲያና
ኦንላይን የሚሰሩ አፕሊኬሽኖች ከተጠቃሚው እይታ ውጪ
ስራቸውን ያከናውናሉ። በዚህ ጊዜ በሞባይሉ ላይ የተሞላው
ክሬዲት ሰዓት ይቀንሳል ወይም ያልቃል ስለዚህም ኢንተርኔት
ተጠቅመው ከጨረሱ በኋላ የሞባይሉን ዳታ ያጥፉ።
👉በሞባይል ዳታ ኢንተርኔት ከፍቶ ከተለያዪ ድህ ገፆች ላይ
በቀጥታ ቪዲዮ መመልከት የተሞላውን ካርድ መጠን በጊዜ
ከሚያሳጥሩት ነገሮች ወስጥ አንደኛው ሲሆን ለዚህም ዋነኛው
ምክንያት በኢንተርኔት ቪዲዮ ቀጥታ መመልከት የሚቆጥረው
የዳታ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ነው ስለዚህ ቪዲዮ ማየቱ ግዴታ
ከሆነ በ Vidmate እና በሌሉች ቪዲዮ ዳውሎደር
አፕሊኬሽኖች የቪዲዮ ይዘት በመቀነስ ጭኖ መመልከቱ ወጪን
ይቆጥባል።
👉System settings እና Application በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ የተሞላውን ዳታ(ካርድ) ይወስዳሉ ታዲያ ይህን ለማስቀረት Free wifi ከተገኘ አፕዴት ማድረግ ይህ ማድረግ የማይቻል ከሆነ system settings አፕዴት እንዳያደርግ ማስቆም:
👍Settings ----About----Software Update---
Automatic update የሚለውን ማጥፋት
Applications አፕዴት እንዳያደርጉ ከተፈለገ ደግሞ
-Google Play መክፈት.
- hamburger የሚመስለውን በለ ሶስት ሆሪዞንታል ምልክት
ያለበትንም አናት ላይ በስተግራ በኩል Settings በመንካት
Auto-update apps.- disable automatic app updates, የሚለውን በመክፈት እና በመምረጥ መዝጋት ይቻላል
👉በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቀሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ ከእይታ ውጪ በመሆን የክሬዲት መጠን ይቀንሳሉ ታዲያ ይህን ለመከላከል:
👍Settings----
data usage ---Restricted Background data
የሚለውን መክፈት... ከዚህ ይበልጥ ደግሞ Mobile data
saver አፕሊኬሽኖች በመጫን መጠቀም
👉በሞባይል ሰልክ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር የተሞላውን ሞባይል
ዳታ ከመቅስፈት እድሜው እንዲያጥር ያደርጋል ብሎም ቫይረሱ በራሱ ጊዜ የሞባይሉን ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማዘዝ ያለማንም ትዕዛዝ ዳታ ይከፍታል ዳውንሎድ ያደርጋል አላስፈላጊ ነገሮችና ማስታወቂያዋች ይለቃል ከዚህም የተነሳ በፍጥነት የሞባይል ካርድ( ዳታ ጥቅል) ይጨርሳል ይህ ነገር በሞባይሉ ላይ ቢከሰት አንቲ ቫይረስ በመጫ ሰካን ማድረግ ይህ መፍትሔ
የማይሆን ከሆነ ለባለሙያ ማሳየቱ ተገቢ ነው::

የኢሜል password ብንረሳዉስ🙈?
የኢሜል ፓስዋርዳችሁ ከጠፋባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን እስቴፖች በመከተል የጠፋባችሁን የኢሜል ፓስዋርድ
አጥፍታችሁ #reset በማድረግ በአዲስ መቀየር ትችላላችሁ ።
👇👇
1⃣ ይከከን ማስፈንጠሪያ
https://accounts.google.com/signin/recovery
ተጭናችሁ ወደ #Google account recovery ፔጅ ግቡ።
2⃣ፖስዋርዱ የጠፋባችሁን ኢሜል አድራሻ (email address) አስገብታችሁ #forget password የሚለዉን በተን ተጫኑ።
3⃣የምታስታዉሱትን የ ኢሜል ፓስዋርድ እንድታስገቡ ይጠይቃችሗል።
✅እዚህ ላይ ያስታወስችሁትን የጠፋዉን ፖስዋርድ አስገቡ እና #Next የሚለዉን በተን ተጫኑ።
✅ብትሳሳቱም አትጨነቁ አካዉንታችሁን አይዘገሠዉም።
4⃣ከዛ #Google የሜረጋገጫ #Verification code
ኢሜሉን ስትከፍቱ ባስገባችሁት ስልክ ቁጥር ይልክላችሗል።
በምን ይልካል?
✅#Text or Call የሚል ሲመጣ የሚፈልጉትን የመቀበያ መንገድ ይምረጡ።
5⃣የተላከላችሁን ባለ 6 #digit የማረጋገጫ ኮድ አስገቡ።
6⃣ከዛ አዲስ ፖስዋርድ እንድታስጋቡ ይጠይቃችሗላ።
✅የፈለጉትን ፖስዋርድ እና ኮንፌርሜሽን ፓስዋርድ(መጀመሪያ ያስገባችሁትን ደግማችሁ አስገቡ) አስገብታችሁ
#Next የሚለዉን ሲጫኑ የጠፋዉ ፖስዋርድ በአዲስ ፓስወርድ ተቀየረ ማለት ነዉ።
✅በነገራችን ላይ ፖስዋርዳችሁን እስልካችሁ #Note book ላይ ብትጽፉት አሪፋ ነዉ ያዉ ደሞ እንዳይጠፉ ።
👇

September 29, 2020
ትውልደ ኔትዎርክ 1G, 2G, 2.5G, 3G, 4G, 5G እናያለን።
🔺1ጂ
◽️ ከ1980-1990 ፍጥነቱ 2.4Kbps ሚሰራዉ በ አንድ ሀገር ዉስጥ ብቻ ነዉ ሚጠቀመዉ የ ሞገድ አይነት አናሉግ ነዉ መጀመሪያ (USA) ዉሰጥ ነዉ ደካማ ጎኑ የድምፅ ጥራት የለዉም ባትሪ ይጨርሳል ስልኩ ትልቅ ነዉ ሴኪዩሪቲ የለዉም።
🔺2ጂ
◽️ የተጀመረዉ ፊንላንድ ነዉ በ 1991 ዲጂታል ሞገድ ነዉ ሚጠቀመዉ እስከ 64kbps ደርስ ፍጥነት አለዉ መልእክት መላላኪያ አለዉ(SMS,MMS) ጥሩ የድምፅ ያሰማል። ደካማ ጎኑ ጠንካራ ሞገድ ይፈልጋል አንድ ቦታ ከተበላሸ ሌላ ቦታ ሞገዱ ይደክማል ብዙ ዳታ መላክ እና መቀበል አይችልም።
🔺2.5 ጂ
◽️ በ 2ጂ እና 3ጂ መካከል ይገኛል ኢሜል መላክ እና መቀበል ያስችለናል ኢንተርኔት ማስጠቀም ይችላል 64Kbps-144Kbps
🔺3ጂ
◽️በ 2000 አከባቢ ነዉ የተጀመረዉ ፍጥነቱ 144Kbps-2Mbps ትልቅ መጠን ያለዉ ኢሜል መላክ እና መቀበል ያስችላል እየተያዩ መደወል ይቻላል/3ዲ ጌሚንግ (3D GAMING) ቀጥታ ቲቪ ማየት/የስልክ ቲቪ ደካማ ጎኑ ዉድ ነዉ መስመሩን መዘርጋት ከባድነዉ ስልኮቹ ትልቅ/ዉድ ናቸዉ ብዙ ሞገድ ይጠቀማል
🔺4ጂ
◽️ፍጥነቱ ከ100Kbps-1Gbps ሌላ ስሙ (MAGIC)
[M]obile Multimedia
[A]nytime Anywhere
[G]lobal Mobility Support
[I]ntegrated Wireless Solution
[C]ustomized Personal Services ደካማ ጎኑ ባትሪ በጣም ይጠቀማል ዉስብስብ የሆነ ስልክ ያስፈልጋል ዉድ አቃዎች ያስፈልጋሉ መስመሩን ለመዘርጋት
🔺5ጂ
◽️ከ 2010 ጀምሮ ነዉ ይሄ ሁሉን ነገሮች አሉት እንከን የለዉም ብዙ ነገር ይሰራል እያንዳንዱን ነገር ጥርት አርጎ ያሳያል (HD) ከሁሉም በጣም ፈጣን ነዉ በ አንድ ግዜ ብዙ ነገር ያስጠቅማል ከ 1Gbps በላይ ፍጥነት አለዉ ለ ማንኛዉም አገልግሎት በያዝነው 2020 እየቀረበ ይገኛል::

September 30, 2020
October 2, 2020
🔺3D Printing ምንድን ነው?
◽️ 3D Printing በኤሌክትሮኒክስ ፋይል መልክ የሚገኝን ማንኛውንም 3D ወይም 3 Dimensional የእቃ ዲዛይን ወደ ቁስ የመቀየር ሂደት ነው። 3D Printing ከPeaper Printing ወይም 2D የሚለየው ከPeaper Printing በቁሶች ለይ የማደረግ ሲሆን እንደ ምስል ከማየት ውጪ ምንም አናረግባቸውም። 3D Printing ግን የምናስገባውን 3D ዲዛይን በቀጥታ Print ማድረግ ይችላል።
🔺ለምሳሌ፡ የኳስ ዲዛይን ብንሰጠው የኳስ ምስል ሳይሆን ኳስ Print ያረጋል።
◽️ 3D Printing ማንኛውንም የተወሳሰበ ዲዛይን ጭምር ያለምንም ስህተት Print ማድረግ ይችላል። የተለያዩ 3D Printer ያሉ ሲሆን እንደ ስራቸው መጠናቸውም Print ለማድረግ የሚጠቀሙት ግብአትም ይለያያል። አነስተኛ መጠን ያላቸውና በብዛት ለአገልግሎት ለይ የሚውሉት የተለያዩ ፈሻሽ ፕላስቲኮችንና ፓውደሮችን ይጠቀማሉ። እነዚህ መሳሪያዎች በብዛት ይህን ይጠቀሙ እንጂ አንዳንዴ እንሚሰሩት ነገር ግብአታቸውም ይለያያል።
◽️ የተለያዩ የ3D Printer ያሉ ሲሆን አነስተኛ መጠን ያላቸው የሰዎችን ፊት ጨምሮ ማንኛውንም ትናንሽ እና ውስብስብ ነገሮች መስራት ይችላሉ። ትላልቅ የሚባሉት 3D Printer ደግሞ ቤቶችን ጭምር Print ማድረግ ይችላሉ።
✳️ Amazing 3D Printer:
◽️ 3D Printer እንዴት እንደሚሰራ የምታሳይ አጠር ያለች ቪዲዮ ተጋበዙልን
👆 ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ👆👆👆

ስልኮ ባትሪ እየጨረሰ ተቸግረዋል ?
ይህን ትልቅ ችግር ለመዋጋት እንደ መፍቴ
እነዚህን ነገሮች እስቲ ይጠቀሙ፡፡
1. ጠቆር ያለ ባክግራዉንድ ይጠቀሙ፡- ጥቁር
ባክግራዉንድ(background) ሲኖረን ስልካችን
ባክግራዉንዱን ለማብራት ብዙ አይቸገርም፡፡
2. አዉቶ ብራይትነስን(auto-br
ightness)ማጥፋት ወይም አለመምረጥ፡- በራሱ ጊዜ የእስክሪኑን ንጣት በጣም ያጎላዋል፡ ስለዚህ የእስክሪኑን ንጣት በራሳችን ብናስተካክለዉ ይመረጣል፡፡
3. የስልክን ቫይቭሬት ማጥፋት፡ ብዙ ሀይል
ስለሚጠቀም ከተቻለ ቫይቭሬቱን ማጥፋት፡፡
4. ዋይፋዩን በማያስፈልግበት ጊዜ ማጥፋት፡ ወይም ብሎኪንግ ሞድን መክፈት ፡ ይህም ዋይፋይ፡ ጥሪ፡ አላርምን፡ማስታወቂያዎችን መዝጊያ መንገድ ነዉ፡፡
5. ዳታ፡ ጂፒኤስ ፡ብሉቱዝ የመሳሰሉትን
ካለተጠቅምንባቸዉ መዝጋት፡፡
6. ዊጄትስ(widgets)የተባሉ እስክሪን ላይ የሚታዩነገሮችን ማስወገድ፡፡
7. ሴቪንግ ሞድን መጠቀም፡፡
8. አፕሊኬሽኖችን በየጊዜዉ አፕዴት ማድረግ፡፡
9. ሼር ማድረጋችሁን እትርሱ

October 3, 2020
የላፕቶፓት ባትሪ እየደከመ ቻርጅ ወድያው እየጨረሰ ተቸግረዋል?
አሁን የምናየው የላፕቶፕ ባትሪን የአገልግሎት ግዜ ለማራዘም እንዴት እንደምንችል ነው።
ከታች የተዘረዘሩትን 9 ምክሮች ይጠቀሟቸው። 1. ብዙ ፕሮግራሞችን በአንድ ግዜ ከፍቶ አለመጠቀም።
2. ዊንዶስን የሚጠቀሙ ከሆነ "Power Options" በመግባት "Energy Saverን" በመምረጥ የተወሰነ ሀይል ሊቆጥብሎት ይችላል።
3. በአልኮልና ጨርቅ የባትሪውን መገናኛዎች (contacts) ማፅዳት።
4. የላፕቶፑን የስክሪን ብርሀን በመጠኑ መቀነስ። 5. የላፕቶፓን የድምፅ መጠን በመጠኑ ቀንሶ መጠቀም።
6. በላፕቶፑ ላይ የሚፈጠር ከፍተኛ አካባቢያዊ ሙቀት እንዳይኖር ማድረግ።
7. ላፕቶፑ ከፍተኛ ሙቀት ላይ እያለ ጌም አለመጫወት።
8. እነደ ዋየርለስ ኔትዎርክና ብሉቱዝ የመሳሰሉትን በማይጠቀሙባቸው ግዜ ማጥፋት።
9. ላፕቶፑን በሚያጠፉበት ግዜ “standby” ከማድረግ ይልቅ Shut down ያድርጉት።

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት
ሊያውቋቸው የሚገቡ 9 ነገሮች !!!
1. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ
2. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ
መሆን አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል:: ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች
3. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት ይህም ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣንእንዲሆን ያደርገዋል
4. ፕሮሰሰሩ ቢያንስ core i3 processor ያለውን
ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ
ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል
5. ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ
የማይጮህና የማይረብሽ ይምረጡ
6. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እናሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)
7. a single, high-powered graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል
8. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500GB እና ከዛ በላይ
ቢሆን ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ
ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው
9. ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ
(መጠባበቂያ) ለማረግ ነው : :

ኡቡንቱ(Ubuntu Operating system)
1980ዎቹ ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ብዙ ኮንፒተሮች ይጠቀሙ ስለነበር የተለያዩ ሰዎች የኦፕሬትንግ ሲስተምን ኮድ(source code) ባለቤትነት ጥያቄ በማቅረብ የኒክስ ኮዱን ማጋራት አንዲከለከል ወሰኑ፡፡ ይህን ቀድሞ ያየው ተዋቂዉ የኮንፒተር ባለሙያ ሪቻርድ ስታልማን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ተመሳሳይ ግለባጭ ለመስራት ወስነ፡፡
በሪቻርድ ስታልማን እምነት ሶፍትዎር መጋራት(share) ምንም ጉዳት አንደሌለው እና የሶፍትዌር ጥራትንም እደሚጨምር ያምን ነበር፡፡ ሪቻርድ ስታልማን የሰራውን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ለማንም ሰው እዲጠቀመው በነጻ ለቀቀው፡፡
በሪቻርድ ስታልማን እና ኮናኪያል ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም በማሻሻል አንዲሁም ለአንድ ኦፕሬትንግ ስሰተም ከሃርድዌርጋ ለመግባባት ወሳኝ የሆነው ከርንል በማካተት 2004 ለመጀመሪያ ግዜ ተለቀቀ፡፡ሰሙም ኡቡንቱ ተብሎ ተሰየመ፡፡
ኡቡንቱ ማለት አፍሪካዊ ቃል ስሆን ትርጉሙ “ለሌላው ማስብ” ወይም “ሰብአዊነት” ማለት ነው፡፡ ኡቡንቱ ተወዳጂነት ያተረፈው ወዲያው ነበር ከሌላው ሉኔክስ ኦፕሬቲንግ ስሰተም ቀላል እና ለመልመድ የማያስቸግር በመሆኑ ተወዳጅነትን አትርፍዋል፡፡ኡቡንቱ ከፈተኛ ድጋፍ ከሚደረግላቸው ትልቅ ኦፕሬትንግ ሲስተም ስለሆነ በየስድት ወር ይዘምናል(update)፡፡
ኡቡንቱ ከሌላ ኦፕሬትንግ ሲስተም ምን ይለየዋል፡
👉 የቨይረስ ጥቃት ነጻ መሆኑ
👉 በፍጥነት የተሻለ በመሆኑ
👉 ድራይቨር መጫን አለመጠየቁ ወይም አለማስፈለጉ
👉 የራም አና የሲፒዩ አጠቃቀሙ የተሻለ በመሆኑ
👉 ትልቅ ድጋፍ ስላለው ለሪሰርች
👉 ለሳይንቲፊክ ጥናት ተመራጭ በመሆኑ

✅ ምርጡ አፍሪካዊው ባህል - ኡቡንቱ (Ubuntu)
✅ ወዳጆች ዛሬ ስለጥንታዊው አፍሪካዊው ባህል ላስተዋውቃችሁ፡፡
ኡቡንቱ (Ubuntu) ብዙዎቻችን በመረጃ ቴክኖሎጂ አካባቢ የተሠማራን ባለሞያዎች የምናውቀው የኮምፕዩተር የትግበራ ስርዓት ወይም Computer Operating system መሆኑን ብቻ ነው፡፡ የስሙ ስያሜ አመጣጥ ግን ከጥንታዊው ባህል የመጣ መሆኑን አንረዳም፡፡ ኡቡንቱ ዋና ትርጉም ሠብዓዊነትን ወደሌሎች ማድረስ (Humanity towards others) ማለት ሲሆን ባህሉም እንደሚከተለው ነው፡-
በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ አንድ ጥንታዊ ማህበረሠብ ነበረ፡፡ ይህ ማህበረሰብ የጎሳው አባል የሆነ አንድ ሠው ስህተት ሰርቶ ሲገኝ በአካባቢያቸው በሚገኝ ማዕከላዊ ስፍራ በመውሰድ ሁሉም የጎሳው አባላት በተገኙበት ጥፋት ያጠፋውን ሠው ለሁለት ቀን በመክበብ ሠውየው ከዚህ ቀደም የሠራቸውን መልካም ስራዎች ይመሠከራሉ፡፡ ይነገራሉ፡፡ በማሕበረሰቡ እምነት መሠረት እያንዳንዱ ሠው መልካም ነው ብለው ቢያስቡም ሠው በመሆናችን ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ስህተቶችን ልንሠራ እንችላለን በማለት ስህተት ሠው ላይ ሊከሰት የሚችል ጉዳይ እንደሆነ አበክረው ይገልፃሉ፡፡ ስለዚህም ጥፋት ያጠፋውን ሠው ልንረዳውና ልናለቅስለት ይገባል በማለት ይናገራሉ፡፡ በዚህም ምክንያት የጎሳው ኣባላት ሁሉም በአንድላይ በመሰባሠብ ስህትት የሠራውን ሠው ያበረታቱታል፡፡ ወደፊትም ከስህተቱ በመማር ወደ እውነተኛ ማንነቱ እንዲመለስ ይረዱታል፡፡
ይሄ እምነት ወይም አስተሳሰብ ጥፋት ያጠፋን ሠው ከመቅጣትና በጥፋቱ እንዲያፍር ከማድረግ ይልቅ አንድ ላይ በመሆንና በመተጋገዝ እንዲሁም የሠውየውን መልካምነት በመመስከር ሠውየውን ከጥፋት መታደግ እንዲቻል የሚያደርግ ነው፡፡ የዚህ ዓይነቱ የማህበረሰቡ እምነት ኡቡንቱ (Ubuntu) በመባል ይታወቃል፡፡
በርግጥ በአሁን ሠዓት ኡቡንቱ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ይኑር አይኑር የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ አንዳንድ ጥናቶችም ስለመኖሩ አይጠቁሙም፡፡ ምክንያቱም ባህሉ ጥንታዊ ስለነበር፡፡
ኡቡንቱ (Ubuntu) በኦክሳ (Xhosa) ባህል አብሮነትን የሚያሳዩበት ባህል ሲሆን ቃሉ ደግሞ የንጉኒ (Nguni) ቋንቋ ነው፡፡ ትርጉሙም ሰብዓዊነት ለሌሎች ወይም እኔ ማለት እኛ ማለት ሲሆን የደቡብ አፍሪካ ጥንታዊ ባህል የነበረ ነው፡፡ (‘UBUNTU’ in the Xhosa culture means: “I am because we are”)
ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎች አቡንቱን ባህል ብቻ ሳይሆን ፍልስፍናም ጭምር ነው ብለው ይገልፃሉ፡፡ ለዚህም አባባላቸው እንደ ማስረጃ የሚያቀርቡት ኔልሰን ማንዴላ ደቡብ አፍሪካን ከአፓርታይድ ቅኝ አገዛዝ ነፃ ካወጡ በኋላ ቀድሞ ቀጥቅጠው የገዟቸውን እንግሊዛውያን ቅኝ ገዥዎችን በይቅርታ ማለፋቸው አንደኛው የኡቡንቱ ፍልስፍናዊ መሠረት እንዳለው በተለያዩ ጥናታቸው ገልፀዋል፡፡
ራሞስ የተባለ አጥኚ (2001) በጥናቱ እንደጠቆመው ኡቡንቱ በአፍሪካ የሚገኙ የባንቱ ህዝቦች የዕውቀትና የገሃዱ ዓለም እውነታን የሚያንፀባርቅ ፍልስፍና ነው፡፡ ኡቡንቱ በደቡብ አፍሪካ ብቻ የተወሰነ አለመሆኑን ይሄው ፀኃፊ ይገልፃል፡፡ በኬንያ፣ በሞዛምቢክ፣ በታንዛኒያና በሁለቱ ኮንጎዎች ጥንታዊ ባህል እንደነበር ተመራማሪው ይገልፃል፡፡
ወዳጆች ይሄ ባህል ድንቅና የሚያምር ባህል ነው፡፡ ሠውን በቀላሉ ቀድሞ የሠራቸውን መልካም ስራዎች በመመስከር አሁን ከሠራው ጥፋት እንዴት መታደግ እንደሚቻል የሚያሳይ ዓይነተኛ ጥበብ ነው፡፡
እኛ አፍሪካውያን ያልተነገረልን ብዙ አኩሪ ባህልና ገድል እንዳለን ቢታወቅም በምዕራባውያን ዓይን አፍሪካ አሁንም የድህነትና የመሐይምነት ምልክት መሆኗ በእውነት አሳዛኝ ነው፡፡
በመሆኑም ሁላችንም የሀገራችንን ብሎም የአህጉራችንን መልካም እሴቶችን፣ ባህሎችን እና ጥበቦችን በመጠበቅና በማሳደግ በራሳችን ጥበብ መጠቀም እንደምንችል ለሌሎች የዓለም ሐገራት ማሳየት አለብን፡፡
✅ከዚህ በመቀጠል ኡቡንቱ የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም ምን እንደሆነ እናያለን