Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ዛሬ የማሳያችሁ እንዴት  "Window Key + R" በአንድ ላይ ስንጫን  Run Window ይመጣልናል ከዛም ከዚህ በታች ያሉትን አቋራጭ ቁልፎችን በመጻፍ ስለኮምፒውተራችን መረጃ ማግኜትና ኮምፒውተራችንን መቆጣጠር እንችላለን 1) Compmgmt.msc đŸ‘‰Computer management     2) devmgmt.msc  👉Device manager 3) diskmgmt.msc 👉Disk management 4) dfrg.msc…»
የኮሮና መከላከያና መረጃ ጥሪ ማዕከላት፦
በአገር ደረጃ ፡ 8335
የትግራይ ክልል፦ 6244
የአማራ ክልል፦ 6982
የኦሮሚያ ክልል፦ 6955
የደቡብ ክልል፦ 6599
ድሬዳዋ ከተማ፦ 6407
በስፔን የሟቾች ቁጥር 2 ሺህ አልፏል ዛሬ 434 ሞቶባታል
በጣልያን ዛሬም 602 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሞተዋል
አሜሪካ ዛሬ ብቻ 7,295 አዲስ ተጠቂዎችን አግኝታለች
ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ብቻ 128 አዲስ ኬዝ አግኝታለት
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስለ ቫይረሱ ስርጭት ያሉት አለ
በኒውዮርክ ዛሬ ብቻ +5,085 አዲስ ኬዝ አግኝታለች
ከቫይረሱ ማገገም የቻሉትም 100 ሺህ አልፈዋል
ቻይና ላይ የቫይረሱ ስርጭት በቁጥጥራቸው ስር ያደረጉት ይመስላል። ዛሬ የተመዘገበው አዲስ ኬዝ 39 ብቻ ሲሆን በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ከሚገኙት 1,749 ሰዎች ውስጥ ዛሬ 9 ሞተውባታል።
በደቡብ አፍሪካ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 128 ሰዎች ይፕትፕገኙ ሲሆን በጠቅላላው 402 ኬዝ በማስተናገድ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች።
የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮና ቫይረስ ፈጣ የኮነ ስርጭትን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል።
" በኮሮናቫይረስ የተያዘው የመጀመሪያው ሰው ሪፖርት ከተደረገ በኋላ፤ የመጀመሪያዎቹ 100 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ለመያዝ 67 ቀናት ወስደዋል። ቀጣዮቹ 100 ሺህ ሰዎች የተያዙት በ11 ቀናት ውስጥ ሲሆን ፤ ሦስተኛ 100 ሺህ ሰዎች የተያዙት ግን በ4 ቀናት ውስጥ ነው” በማለት የቫይረሱን አስደንጋጭ የስርጭት ፍጥነት አመላክተዋል። via- BBC አማርኛ
ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ገና 24 ሰዓት ሳይሞላ 7,796 አዲስ ኬዝ ያስተናገደች ሲሆን 79 ሰዎችም ሞተውባታል። በጠቅላላው በሀገሪቱ የተመዘገበው ኬዝ 41,342 ሲሆን የሟቾች ቁጥርም ወደ 498 ከፍ ብሏል።
ስፔን ከጣልያን ቀጥሎ በርካታ ሰዎቿን እያጣች ያለች ሀገር ስትሆን ዛሬም 435 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሕይወታቸውን አጥተዋል። በሀገሪቱ የተመዘገበው ጠቅላላ የሟቾች ቁጥርም 2,207 ደርሷል። ስፔን በአለማችን በርላታ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያለባት 4ኛ ሀገርም ነች (33,089 ሰው ተጠቅቷል)
በቫይረሱ የሚያዘው የሰው ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ቢሆንም መልካም የሚባለው ዜና አገግመው ከሆስፒታል የሚወጡት ሰዎችም የዛኑ ያክል በርከት ብሏል። አሁን ላይ በመላው አለም 101,069 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸው ሪፖርት ተደርጓል።
የፌደራል የመንግስት ሰራተኞች ከነገ ጀምሮ ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚተላለፍ ስራቸውን በቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ19 ገደብ የለሽ ስርጭት ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውዥንብር ለመከላከል የሚወሰዱ እርምጃዎችን በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል።
ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው የፌደራል የመንግስት ሰራተኞች ከነገ መጋቢት 16 ጀምሮ ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚተላለፍ ስራቸውን በቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ ውሳኔ አሳልፏል።
# ሰበር አስደሳች መረጃ!!
22 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃመሆናቸው ተረጋግጧል!!
==============================
ከጃፓናዊው ግለሰብ ጋር ንኪኪ የነበራቸው 22 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ
# አርሲ መጋቢት 15/2012
# ሼር_ይደረግ !!
በአርሲ ዞንና በአዳማ ከተማ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ጃፓናዊ ግለሰብ ጋር ንኪኪ የነበራቸው 22 ግለሰቦች ከቫይረሱ ነፃ ሆነው ዛሬ ወደ ቤታቸው መሸኘታቸውን የአዳማ ጤና መምሪያ ገለጸ።
የአዳማ ከተማ ጤና መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ ሳሚራ ሙሐመድ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት በመጀመሪያ ቫይረሱ ከተገኘበት ጃፓናዊ ጋር ንኪኪ የነበራቸው 22 ግለሰቦች በክልል ደረጃ በአዳማ ከተማ በተዘጋጀው ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደርጎ ነበር ።
18ቱ ከአርሲ ዞን 4ቱ ደግሞ ከአዳማ ከተማ መሆናቸውን ኃላፊዋ ገልፀው ላለፉት 14 ቀናት በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን አስረድተዋል ።
በኦሮሚያ ሪጅናል ላቦራቶሪ በኩል ከ22ቱ ግለሰቦች ናሙና በመውሰድ ወደ ማእከል ተልኮ የሁሉም ውጤት ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል ።
በለይቶ ማቆያ ማእከሉ በህክምና ባለሙያዎች ክትትል ሲደረግባቸው መቆየቱንም ኃላፊዋ ተናግረዋል ።
በሌላ ባኩል ከ10 ቀን በፊት ከኳታርና ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ሶስት ግለሰቦች በበሽታው ተጠርጥረው በትናንትናው ዕለት ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸውን የገለፁት የመምሪያ ኃላፊዋ ናሙና ተወስዶ ውጤቱ እየተጠበቀ መሆኑን አስረድተዋል ።
አዳማ ከተማ አዲስ አበባ ቀጥላ የቱሪዝም ፣ንግድና ኮንፈረስ ከተማ ከመሆኗም ባለፈ የሀገሪቷ መግቢያና መውጫ በሮች መተላለፊያ በመሆኑዋ በተለያየ መንገድ ከውጭ ሀገር በሚገቡት ሰዎች ላይ ክትትል እያደረግን እንገኛለን ብለዋል።
በዚህም ከአራት ቀን በፊት ከቱርክ የመጣ አንድ ኢትዮጵያዊን ጨምሮ ከውጭ ሀገር የገቡ 16 ዜጎች በያዙበት ሆቴሎችና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ለአስራ አራት ቀናት እንዲቆዩና በጤና ባለሙያዎች ክትትል እየተደረገባቸው መሆኑን ገልፀዋል ።
እስከ አሁን ድረስ በክትትል ላይ በሚገኙ ሰዎች ላይ የህመም ምልክት አልታየም ብለዋል ።
በበሽታው የምርመራ ሂደት ላይ የህክምና ባለሙያዎች በቂ ክህሎትና ግንዛቤ እንዲያገኙ የማሰልጠንና የማዘጋጀት ሥራ መጠናቀቁንም ገልጸዋል።
በከተማዋ በከንቲባው የሚመራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ከመስተዳድሩ እስከ ቀበሌ ድረስ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅሰው፤ በተለይ ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን የመለየት፣ለአቅመ ደካሞች፣ማረሚያ ቤቶች፣አረጋዊያንና የጎዳና ተዳዳሪዎች ቅድሚያበመስጠት የንፅህና መጠበቂያ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ፤ ነው ብለዋል።
በበሽታው ምልክት ተጠርጥረው በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ወደ ለይቶ ማቆያ ከገቡትና ናሙናቸው ከተወሰደው 40 ተጠርጣሪዎች ውስጥ 38 ከበሽታው ነፃ መሆናቸውን የገለጹት ደግሞ የኦሮሚያ ሪጅናል ላቦራቶሪ ሃላፊ አቶ ዳባ ሙለታ ናቸው።
ከጅማና ከኢሉ አባቦር ዳሪሙ ወረዳ የመጡ የተቀሩት የሁለት ግለሰቦች ውጤትም ዛሬ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከአቶ ዳባ ገለፃ ለማወቅ ተችሏል
ኢዜአ
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «# ሰበር አስደሳች መረጃ!! 22 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃመሆናቸው ተረጋግጧል!! ============================== ከጃፓናዊው ግለሰብ ጋር ንኪኪ የነበራቸው 22 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ # አርሲ መጋቢት 15/2012 # ሼር_ይደረግ !! በአርሲ ዞንና በአዳማ ከተማ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘበት ጃፓናዊ ግለሰብ ጋር ንኪኪ የነበራቸው 22 ግለሰቦች…»
ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በጊዜያዊነት እንዲያሰናብቱ መወሰኑን የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላልተወሰነ ጊዜ ወደቤተሰቦቻቸው እንዲሄዱ ውሳኔ አሳልፏል፤ ውሳኔ የተላለፈው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተማሪዎች የከፋ ችግር እንዳይደርስባቸው በማሰብ እንደሆነ ተገልጿል።
ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በትራንስፖርት ወጪ ሸፍነው ወደየቤተሰቦቻቸው አንዲያደርሱ ሁኔታወች እየታዩ መሆኑንም በሚኒስቴሩ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ደቻሳ ጉርሙ ለአብመድ ተናግረዋል።
የቫይረሱ ስርጭት ሰዎችን መጉዳት በማይችልበት ደረጃ መሆኑ ሲታወቅ ለተማሪዎቹ ጥሪ እንደሚተላለፍም ተገልጿል።
Source Amhara Mass Media Agency
➤➤➤የኮምፒዩተር ዓይነቶች➤➤➤
ሁሉም ዘመናዊ ኮምፒተሮች እና የኮምፒዩተር መሣሪያዎች ፍጥነቶች እና ማከማቻ አቅማቸው የቀን እየገፉ ያሉ ማይክሮፕሮሴሰሮችን ይጠቀማሉ። ለኮምፒዩተሮች የልማት መለኪያው አሁን መጠናቸው ነው። አሁን ኮምፒተሮች በአጠቃቀማቸው ወይም በመጠንዎቻቸው መሠረት ይመደባሉ
⓵ዴስክቶፕ
⓶ላፕቶፕ
⓷ታብሌት
⓸ሰርቨር
⓹ሜንፍሬም
⓺ሱፐር áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ /Super Computer/
እነዚህን ሁሉ ኮምፒተሮች በዝርዝር እንይ ፡፡
⓵ ዴስክቶፕ( Desktop)
➤የዴስክቶፕ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆŽá‰˝ የግል ቦታን በአንድ የተወሰነ ቦታ እንዲጠቀሙበት የታቀዱ የግል ኮምፒተሮች (PCs) áŠ“á‰¸á‹ ፡፡ ዴስክቶፕን ለማስተዋወቅ የመጀመሪያው ኮምፒተር (IBM) áŠá‰ áˆ­ ፡፡ የዴስክቶፕ ዩኒት በተለምዶ ሲፒዩ (ማዕከላዊ የሂደት ክፍል) áŁ monitor áŁ Keyboard áŠĽáŠ“ Mouse áŠ áˆˆá‹á˘
➤ደስክቶኘ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ áŠ áŒˆáˆáŒáˆŽá‰ľ áˆ‹á‹­ á‰ á‰Ľá‹›á‰ľ á‹¨á‰°áˆ°áˆŤáŒ¨ áŠĽáŠ“ áŒĽá‰…ም áˆ‹á‹­ áŠĽá‹¨á‹‹áˆˆ á‹Ťáˆˆ áˆ›á‹­áŠ­áˆŽ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ áŠ­ááˆ áŠ áŠ•á‹ąáŠ“ á‹‹áŠáŠ› áŠá‹áĄáĄ
ደስክቶኘ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­áŠ• áˆˆáˆ˜áŒ á‰€áˆ áŒ áˆ¨áŒ´á‹›áŠ• áˆ›á‹˜áŒ‹áŒ€á‰ľ áŠ áˆľáˆáˆ‹áŒŠ áŠá‹áĄáĄ
➤ከላኘቶኘ áŠĽáŠ“ áŠ¨á“áˆáˆá‰śáŠ˜ á‹¨áˆšáˆˆá‹­á‰ á‰ľ á‹‹áŠáŠ› áŠáŒĽá‰Ľ á‹´áˆľáŠ­á‰śáŠ˜ áˆˆá‹¨á‰Ľá‰ť á‰°áŠá‰ƒá‰…áˆŽ áˆŠá‰€áˆ˜áŒĽ á‹¨áˆšá‰˝áˆ‰ áŠ áŠŤáˆŽá‰˝ áˆľáˆ‹áˆ‰á‰ľ áŠá‹áĄáĄ áˆ†áŠ–áˆ á‰ áˆ˜áŒ áŠ• á‰ľáˆá‰… á‰ áˆ˜áˆ†áŠ‘ áŠ¨á‰Śá‰ł á‰Śá‰ł áˆˆáˆ›á‹˜á‹‹á‹ˆáˆ­ áŠ á‹­áˆ˜á‰˝áˆáĄáĄ
⓶ ላፕቶፕ( Laptop)
➤ላፕቶፖች እንዲሁ የማስታወሻ ደብተሮች ኮምፒተር ወይም በቀላሉ የማስታወሻ ደብተሮች ተብለው ይጠራሉ ፡፡ ላፕቶፖች ባትሪዎችን በመጠቀም የሚሠሩ ሲሆን የ Wi-Fi (ገመድ አልባ ታማኝነት) á‰şá–ችን በመጠቀም ከኢንተርኔት ጋር ይገናኛሉ ፡፡ እንዲሁም በሚቻልበት ጊዜ ሁሉ ኃይል ለመቆጠብ እና ረጅም ህይወት እንዲኖሯቸው የኃይል መቆተብያ ቺፕስ አላቸው።
➤ላፕቶፕ áŠŽáˆá’á‹á‰°áˆ­ áŠ áŠáˆľá‰°áŠ› áˆ˜áŒ áŠ• á‹Ťáˆˆá‹ á‹¨áˆ›á‹­áŠ­áˆŽ áŠŽáˆá’á‹á‰°áˆ­ áŠ­ááˆ áŠá‹áĄáĄá‹­áˆ…áˆ áŠ áŠáˆľá‰°áŠ› á‹¨áŠĽáŒ… á‰Śáˆ­áˆł áˆ˜áŒ áŠ• á‹Ťáˆˆá‹ áŠá‹áĄáĄâž¤áˆ°á‹Žá‰˝ á‹­áˆ…ን á‹¨áŒáˆ áŠŽáˆá’á‹á‰°áˆ­ á‰ á‰€áˆ‹áˆ‰ á‰ áˆ˜á‹Ťá‹ áˆ˜áŠŞáŠ“áŁ á‰ áŠ áˆŽá•áˆ‹áŠ•áŁ áŠĽáŠ•á‹˛áˆáˆ áˆ°áˆŤáˆ˜á‹ą á‹­á‹˜á‹á‰ľ áˆ˜áŠ•á‰€áˆłá‰€áˆľ á‹­á‰˝áˆ‹áˆ‰áĄáĄ
➤ላፕቶፕ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆŽá‰˝ áŠ á‰Ľá‹›áŠ›á‹ áŒŠá‹œ á‰ áˆľá‰Ľáˆ°á‰Ł áŠ áŠŤá‰Łá‰˘ áŠĽáŠ“ áˆľáˆŤ á‰Śá‰łáŁ á‰ á‰¤á‰ľ áŠĽáŠ“ á‰ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ áˆ˜áˆ¨á‰Ľ á‰ áˆ˜áŒá‰Łá‰ľ áˆˆáˆ˜áŒˆáŠ“áŠ˜á‰ľáŁ áˆˆá€áˆáŠ áˆľáˆŤáŁ áˆ‚áˆłá‰Śá‰˝áŠ• áˆˆáˆ˜áˆ˜á‹áŒˆá‰ĽáŠ“ áŒˆáˆˆáƒáŠ• áˆˆáˆ˜áˆľáŒ á‰ľ áŠĽáŠ•áŒ á‰€áˆá‰ á‰łáˆˆáŠ•áĄáĄ
➤ዘመናዊ ላፕቶፖች ለሁሉም የቢሮ ሼል ፣ ድረ ገጽ ግንባታ ፣ ለሶፍትዌር ልማት እና ለድምጽ / á‰Şá‹˛á‹Ž ሾል ጥቅም ላይ የሚውሉበት በቂ የማቀነባበሪያ ኃይል እና የማጠራቀሚያ አቅም አላቸው ፡፡
⓷ ታብሌት (Tablet)
➤ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች የዴስክቶፕን ኃይል የማድረግ ኃይል ያላቸውን ማሽኖች ለማምረት በበቂ ሁኔታ ተቀጥረዋል ነገር ግን በእጃቸው ለመያዝ አነስተኛ ናቸው ፡፡
➤ታብሌት በተለምዶ ከ 5 áŠĽáˆľáŠ¨ 10 áŠ˘áŠ•á‰˝ ኢንች አዶዎችን ለመንካት እና መተግበሪያዎችን ለመጥራት ጥቅም ላይ የሚውልባቸው የሚነካ ስክሪን ማያ ገጽ አላቸው ፡፡
➤Keyboard áŠĽáŠ•á‹˛áˆ ከሚያስፈልጉ እና ከንክኪ ምልክቶች ጋር በተጠቀመበት ጊዜ ሁሉ ይታያል። በጡባዊዎች ላይ የሚሰሩ መተግበሪያዎች መተግበሪያዎች ተብለው ይጠራሉ ። እነሱ ማይክሮሶፍት (ዊንዶውስ 8 áŠĽáŠ“ ከዚያ በኋላ ስሪቶች) á‹ˆá‹­áˆ G oogle (Android) áˆľáˆ­á‹“ተ ክወናዎችን ይጠቀማሉ ። አፕል ኮምፒዩተሮች iOS áŠ• የሚባለውን የባለቤትነት ስርዓተ ክወና የሚጠቀሙትን አይፓድ የተባለ የጡባዊ ተኮቸውን አዘጋጅተዋል ፡፡
⓸ ሰርቨር(Server)
➤ሰርቨሮች በኔትወርኩ ውስጥ ላሉት ሌሎች ስርዓቶች አንድ ወይም ከአንድ በላይ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ከፍተኛ የማምረቻ ፍጥነት ያላቸው ኮምፒተሮች ናቸው ፡፡ ከእነሱ ጋር የተያያዙት ማያ ገጾች ላይኖራቸው ይችላል ፡፡ መገልያ መሳርያ ለመጋራት አንድ ላይ የተገናኙ ኮምፒተር ወይም ዲጂታል መሳሪያዎች ቡድን ኔትወርክ ይባላሉ ፡፡
➤ሰርቨሮች ከፍተኛ የማስኬጃ ኃይል አላቸው እና በርካታ ጥያቄዎችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላሉ ፡፡
➤ፋይል ወይም ማከማቻ አገልገሎት
➤የጨዋታየጨዋታ አገልገሎት
➤APP áŠ áŒˆáˆáŒˆáˆŽá‰ľ
➤Database áŠ áŒˆáˆáŒˆáˆŽá‰ľ
➤የደብዳቤ አገልገሎት
➤የህተመትየህተመት አገልገሎት
⓹ሜንፍሬም( Mainframe)
➤ሜንፍሬም Mainframe/ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ á‰ áŠ¨áá‰°áŠ› á‹°áˆ¨áŒƒ áŠ¨áˆšáŒˆáŠ™á‰ľ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ áŠ á‹­áŠá‰śá‰˝ á‹¨áˆšáˆ˜á‹°á‰Ľ áŠĽáŠ“ á‰ áŒŁáˆ á‹áˆľá‰Ľáˆľá‰Ľ áˆľáˆŤá‹Žá‰˝áŠ• áŠĽáŠ•á‹˛á‹ŤáŠ¨áŠ“á‹áŠ• áˆ†áŠ– á‹¨á‰°áˆ°áˆŤ áŠá‹áĄáĄâž¤áˆœá‹­áŠ•ááˆŹáˆ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ á‰Ľá‹™á‹áŠ• áŒŠá‹œ á‰Ľá‹›á‰ľ á‰Łáˆ‹á‰¸á‹ á‰°áŒ á‰ƒáˆšá‹Žá‰˝ á‰ áŠ áŠ•á‹ľ áŒŠá‹œ áŠĽáŠ•á‹˛áŒ á‰€áˆ™á‰ á‰ľ áŠĽá‹ŤáŠ•á‹łáŠ•á‹ą á‰°áŒ á‰ƒáˆš áŠŤáˆˆá‰ á‰ľ á‰Śá‰ł áˆšáŒˆáŠ“áŠá‰ á‰ľ áˆáŠ”á‰ł á‹­áŠ–áˆ­á‹‹áˆáĄáĄâž¤áˆœáŠ•ááˆŹáˆ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ á‰ ááŒĽáŠá‰ą á‰ áˆ˜áŒ áŠ‘ á‰ľáˆá‰…ነቾ áŠ¨áˆ›á‹­áŠ­áˆŽ áŠĽáŠ“ áˆšáŠ’ áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ á‹¨á‰°áˆťáˆˆ áŠá‹áĄáĄâž¤áŠĽáŠ“ áˆľáˆŤáŠ• áˆˆáˆ›áŠ¨áŠ“á‹ˆáŠ• á‹Ťáˆˆá‹ á‰Ľá‰ƒá‰ľ áŠ¨áá‰°áŠ› áŠá‹áĄáĄ
➤ሜንፍሬም እንደ ባንኮች ፣ አየር መንገድና የባቡር ሐዲዶች ያሉ ድርጅቶች በአንድ ሰከንድ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እና በትሪሊዮን የሚቆጠሩ የመስመር ላይ ግብይቶችን ለማከናወን ያገለግላሉ ፡፡ የሜንፍሬም አስፈላጊ ባህሪዎች ናቸው
➤በመጠን ትልቅ
➤ከሰረቨር ይበልጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጊዜያት ፈጣን ፣ በሰከንድ መቶ ሜጋባይት መስራተ ይችላል
➤በጣምበጣም ውድ
➤አብሮገነብአብሮገነብ ሃርድዌር ፣ ሶፍትዌር እና የጽኑዌር ደህንነት ባህሪዎች
⓺ ሱፐር áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ /Super Computer/
➤ሱፐር áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ á‰ áˆá‹ľáˆ­ ላይ በጣም ፈጣን ኮምፒተሮች ናቸው ፡፡
➤እነሱ ለሳይንሳዊ እና ምህንድስና ትግበራዎች ውስብስብ ፣ ፈጣን እና ሰፋፊ ስሌቶችን ለማከናወን ያገለግላሉ።
እ➤ጅግ በጣም ከፍተኛ ብቃት እና ፍጥነት አለው፡፡ ዋነኛ አሰራሩም በከፍተኛ ፍጥነት ትዕዛዞችን ማከናወኑ ነው፡፡
➤ሱፐርሱፐር ኮምፒዩተሮችን ልዩ የሚያደርጋቸው ዋና ባህሪ እጅግ በጣም በፍጥነት ስራን በማከናወኑ፣ እጅግ ውስብስብ ስራዎችን ማከናወን መቻሉ እና በዋጋም ከሁሉም ይልቅ ውድ መሆኑ ነው፡፡ ➤አገልግሎታቸውም የተለያዩ መኪናዎች አውሮኘላኖችና መንኮራኩሮችን ዲዛይን ማውጣት ነው፡፡
➤የአለማችንን የአየር ፀባይና የአየር ንብረትን ለመተንበይ፣ አዳዲስ መድሃኒቶችን ኬሚካሎችን ለመፍጠር፣ ለሳይንስ ተማራማሪዎች ስለ ክዋክብት አመጣጥ እና ስለ ጋላክሲ ጥልቅ ምርምር ለማካሄድ ይጠቀሙበታል፡፡
➤እጅግ በጣም የተለመዱ ሱፐር áŠŽáˆá’á‹Šá‰°áˆ­ áŠ áŒ á‰ƒá‰€áˆáŠ• ያጠቃልላል
➤ሞለኪውላዊ የካርታ ሥራ እና ምርምር
➤የአየርየአየር ሁኔታ forecasting áˆ˜áŠ•á‹°áŠá‹Ť
➤የአካባቢየአካባቢ ምርምር
➤ዘይትዘይት እና ጋዝ ፍለጋ
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
የሚጨመር ካለ ጨምሩበት ጠቃሚ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ!
አመሰግናለሁ!
አስተያየት ካላችሁ ጻፉልኝ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ https://t.me/joinchat/KPglFhgByUl5eskmbeIsbA
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤
# የ24_ሰዓት_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭትና_አጠቃላይ_ኬዝ
ረቡዕ መጋቢት 16 እስከ ጠዋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ
እንደምን አደራችሁ ክቡራን የሰው ልጆች ፣ በአለማችን 197 ሀገራትና ግዛቶችን ያዳረሰው የወቅቱ የሰው ልጆች ፈተና የሆነው የኮሮና ቫይረስ 422,739 ሰዎችን ለክፎ 18,901 ሰዎችን ደግሞ ለሞት ዳርጓል
እስካሁን ሪከርድ የሆን 43,582 ሰዎች በ24 ሰዓት ብቻ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። እንዲሁም 2,384 ሰዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ በቫይረሱ ሲሞቱም ለመጀመሪያ ግዜ ነው።
109,102 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል
294,736 ሰዎች አሁን ላይ ቫይረሱ ይገኝባቸዋል
281,641 ሰዎች በመካከለኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ
13,095 ሰዎች ደግሞ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሳውዲ አረቢያ ፣ ካሜሮን እና ካቦ ቨርዴ ለመጀመሪያ ግዜ የሞት ሪፖርት ያደረጉ ሀገራት ሲሆኑ ላኦስ እና ሊቢያ ደግሞ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሀገራት ሆነዋል
በጠቅላላው እስካሁን ያለውን የቫይረሱን ስርጭት በምስሉ ላይ ታገኛላችሁ። ቆየት ብለን ደግሞ በአፍሪካ ያለውን ወቅታዊ ቁጥራዊ መረጃን እንደተለመደው ፖስት እናደርጋለን ይጠብቁን።
───────────────
────────────
በጣልያን ቫይረሱ አሁንም የበርካታ ሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ይገኛል። ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ +743 ሰዎች ሲሞቱባት ተጨማሪ +5,249 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
───────────────
────────────
ስፔንም በቫይረሱ ባለፉት 24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት 2ኛዋ ሀገር ነች +680 ሰዎች ሲሞቱባት ++6,922 አዳዲስ ኬዞችንም አስተናግዳለች።
───────────────
────────────
ፈረንሳይ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በርካታ ሰው የሞተባት 3ኛ ሀገር ነች። +240 ሰዎች ሲሞቱባት +2,448 አዲስ ኬዝም አስተናግዳለች።
───────────────
────────────
ቫይረሱ በአሜሪካ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ +222 ሰዎች ሲሞትባት +11,074 አዳዲስ ኬዝ በማስተናገድም ቫይረሱ ከታየባት ጀምሮ በአንድ ቀን ከፍተኛው ሆኗል።
───────────────
────────────
በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት 5ኛ ሀገር ነች። 122 ሰዎች ሞተው +1,762 አዳዲስ ተጠቂዎችንም አስተናግዳለች።
───────────────
────────────
በብሪታኒያ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ ለቀጠናው ሪከርድ የሆነ 5+87 ሰው የሞተ ሲሆን +1,427 ሰዎችም በቫይረሱ ተይዘዋል።
───────────────
────────────
ቻይና ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 7 ሰዎች የሞቱባት ሲሆን +78 አዳዲስ ኬዝ እንዳለባትም ሪፖርት አድርጋለች።
───────────────
────────────
ደቡብ አፍሪካ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ +152 አዳዲስ ኬዝ ያገኘች ሲሆን እስካሁን ሞት አለማስተናገዷ ሚገርም ነው። በጠቅላላው 554 ኬዝ በማስተናገድም ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ነች።
───────────────
──────────── ግብፅ ባለፉት 24 ሰዓት +36 አዳዲስ ኬዝ እና 1 ተጨማሪ ሟች የተገኘባት ሲሆን በጠቅላላው 402 ኬዝ አስተናግዳ በአፍሪካ በርካታ ሰው የሞተባት ሀገርም ሆናለች (20 ሰው ሞተውባታል)
───────────────
────────────
ሞሮኮ በ24 ሰዓት ውስጥ ተጨማሪ +27 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያገኘች 1 ተጨማሪ የሞት ሪፖርትም አላት። በጠቅላላው 170 ኬዝ አስተናግዳ 5 ሰው ሞተውባታል
───────────────
────────────
አልጄሪያ ዛሬ 2 ተጨማሪ ሰው ሞቶባት +34 አዳዲስ ኬዞችንም አግኝታለች ። አጠቃላይ 264 ኬዝ አስተናግዳ 19 ሰው ሞቶባታል።
───────────────
────────────
ቱኒዚያ በ24 ሰዓት ብቻ +25 ተጨማሪ ኬዞችን አስተናግዳለች። ሀገሪቷ በጠቅላላው ያላት ኬዝም 114 ደርሶ 3 ሞተውባታል
───────────────
────────────
በጠቅላላ በኮሮና ቫይረስ ብዙ ሰው የሞተባቸው ሀገራት
6,820 ጣልያን
3,270 ቻይና
2,991 ስፔን
1,934 ኢራን
1,100 ፈረንሳይ
───────────────
────────────
በርካታ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያስተናገዱ ሀገራት
81,218 ቻይና
69,176 ጣልያን
54,823 ዩናይትድ ስቴትስ
42,058 ስፔን
32,991 ጀርመን
───────────────
────────────
የኮሮና ቫይረስን በጋራ እና በግል እንከላከል
የእጃችንን ንፅህና በአግባቡ እንጠብቅ
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ላይ አንገኝ
ከሰዎች ጋር ያለንን ርቀት እንጠብቅ
የተጨናነቁ የትራንስፖርት አመራጮችን አንጠቀም
የጤና ባለሞያዎችን ምክር ሁሌም እንተግብር
የጤና ሚኒስቴር መምሪያዎችን እንከታተል
ስለ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ትክክለኛ መረጃ ከWHO ፣ ከጤና ሚኒስቴር እና ከህበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብቻ ያግኙ!
በተጨማሪ በነፃ የስልክ መስመሮች 8335 / 952 ላይ ደውለው መረጃዎችን ያግኙ
በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ውስጥ
√ ከፍተኛ ትኩሳት
√ ሳል
√ ለመተንፈስ መቸገር ዋነኞቹ ናቸው
# በቅድመ_ጥንቃቄ_እና_በፀሎት_እንበርታ
√ መረጃ አይናቅም ስለዚህ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ። ሰላም ለምድራችን ይሁን
──────────────
√ የመረጃ ምንጭ :- ወርልዶሜትር ዌብሳይትን ነው
# እግር_ኳስ_The_Beautiful_Game በልዩነት በጥራት
👍2
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «# የ24_ሰዓት_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭትና_አጠቃላይ_ኬዝ ረቡዕ መጋቢት 16 እስከ ጠዋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ እንደምን አደራችሁ ክቡራን የሰው ልጆች ፣ በአለማችን 197 ሀገራትና ግዛቶችን ያዳረሰው የወቅቱ የሰው ልጆች ፈተና የሆነው የኮሮና ቫይረስ 422,739 ሰዎችን ለክፎ 18,901 ሰዎችን ደግሞ ለሞት ዳርጓል እስካሁን ሪከርድ የሆን 43,582 ሰዎች በ24 ሰዓት ብቻ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። እንዲሁም…»
በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ተጠርጣሪዎች ነፃ ሆነዋል
---
የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ቅድመ የላቭራቶሪ ምርመራ ማድረግን በማሰብ የምርመራ ሥራዎች ተጠናክረው እየተሠሩ እንደሆነ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
እስከ ዛሬ ድረስም 292 ናሙናዎች ላይ ናቸው፤ የ12 ሰዎች ናሙና ብቻ ቫይረሱ የተገኘባቸው መሆኑን እንዳረጋገጠም የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ለምርመራ የሚውሉ ኪቶችና ሌሎች መሣሪያዎች እጥረት እንደነበርና ከጃክማ ፋውንዴሽን ድጋፍ መደረጋቸውንም ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል፡፡
ምርመራው ከኤርፖርት ብቻ ሳይሆን ከመተንፈሻ አካል ጋር የተያያዘ ሕመም ያለባቸውን፣ ምልክት ያሳዩ፣ ከተያዙት ሰዎች ጋር ንክኪ አድርገዋል ተብለው የተለዩ ሰዎችንም ያካተተ እንደሆነም በመግለጫው ተመላክቷል፡፡
የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትና የአርማወር የምርምር ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ምርመራ ዝግጁ መሆናቸውም በመግጫው ተመላክቷል፡፡ ከዚህ ቀደም ለኤች አይ ቪ መመርመሪያ ያገለግል የነበረው ‹ቫይራል ሮድ› የተሰኘ መመርመሪያም ለኮሮና ምርመራ እንደሚያገለግልና ይህም በክልሎች እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
የቫይረሱ ሥርጭት ዋነኛ መከላከያ ራስን ከንክኪ ማራቅ መሆኑን ያመለከተው መግለጫው ኅብረተሰቡ የመከላከያ መልእክቶችን ተከታትሎ እንዲተገብር፣ እጆቹን አዘውትሮ በምክረ ሐሳቡ መሠረት እንዲታጠብ መልእክት ተላልፏል፡፡ ኅብረተሰቡ የሚሰጡ ምክሮችን በቀጥታ እንዲተገብር ጥሪ ቀርቧል፡፡
ከቁጥጥር ውጭ እስኪሆን መጠበቅ የዋህነት መሆኑን ያሳሰበው ኢንስቲትዩቱ ከጥንቃቄ ጉድለት ለአደጋ መጋለጥ እንደማይገባ ተነግሯል፡፡
ከውጭ የሚገቡ መንገደኞችን በተመለከተም እስከ ትናንት 473 የውጭ መንገደኞች በግዮን እና ስካይ ላይት ሆቴሎች ማረፋቸው ተገልጿል፤ ሌሎችም ሆቴሎች ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ታውቋል፡፡
በ24 ሰዓታት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው መረጋገጡም ታውቋል፡፡
👍1
Computer Mother board
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በቴሌግራም ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የሚለቀቁ መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ።
❤1👏1
#የ12_ሰዓት_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭትና_አጠቃላይ_ኬዝ
ረቡዕ መጋቢት 16 እስከ ከምሽቱ 2:30 ሰዓት ድረስ
እንደምን አመሻችሄ ክቡራን የሰው ልጆች ፣ በአለማችን 197 ሀገራትና ግዛቶችን ያዳረሰው የወቅቱ የሰው ልጆች ፈተና የሆነው የኮሮና ቫይረስ 452,186 ሰዎችን ለክፎ 20,494 ሰዎችን ደግሞ ለሞት ዳርጓል
እንዲሁም 1,604 ሰዎች በ12 ሰዓት ውስጥ ብቻ በቫይረሱ ሞተዋል።
113,120 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል
318,554 ሰዎች አሁን ላይ ቫይረሱ ይገኝባቸዋል
────────────
በጣልያን ቫይረሱ አሁንም የበርካታ ሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ይገኛል። ባለፉት 12 ሰዓት ብቻ +683 ሰዎች ሲሞቱባት ተጨማሪ +5,210 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
───────────────
────────────
ስፔንም በቫይረሱ ባለፉት 12 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት 2ኛዋ ሀገር ነች +443 ሰዎች ሲሞቱባት +5,552 አዳዲስ ኬዞችንም አስተናግዳለች።
───────────────
በጠቅላላ በኮሮና ቫይረስ ብዙ ሰው የሞተባቸው ሀገራት
7,503 ጣልያን
3,281 ቻይና
3,434 ስፔን
2,077 ኢራን
──────────────
በርካታ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያስተናገዱ ሀገራት
81,218 ቻይና
74,386 ጣልያን
60,653 ዩናይትድ ስቴትስ
47,610 ስፔን
35,640 ጀርመን
───────────────
────────────
የኮሮና ቫይረስን በጋራ እና በግል እንከላከል
የእጃችንን ንፅህና በአግባቡ እንጠብቅ
ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ላይ አንገኝ
ከሰዎች ጋር ያለንን ርቀት እንጠብቅ
አላህ ይጠብቀን!
👍1