Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
email: mct16plc@gmail.com
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
የእርሶ የሞባይል Original or Fake እንዴት እርግጠኛ ነዎት? ኦርጅናል ና ፎርጅድ መሆኑን እንዴት ማወቅ እንችላለን? በ IMEI ቁጥር ብቻ!
መታየት ያለበት ጠቃሚ ቪዲዮ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/U58gbQ8RXRY
👍288
PDF to Word Convert ከ PDF to Word መቀየር
👇👇ይመልከቱት👇👇
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
👍2311👏2
ዌብሳይት ማሰራት ይፈልጋሉ?
ለግል፣ ለድርጅት፣ ለማንኛውም ተቋማት
👇👇👇
@mctplc
👍20😁4
አስቸኳይ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
ለግብርና ቆጠራ ያለፋችሁ መረጃ ሰብሳቢዎች በሙሉ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባለማው E-LMIS ፖርታል በኩል ተመዝግባችሁ እና መስፈርቱን አሟልታችሁ ማለፋችሁን በSMS መልዕክት ላይ ተጠቅሶ የተላከላችሁ ቀበሌ በሚገኝበት ወረዳ  የሥራ ዕድል ፈጠራ ጽህፈት ቤት ድረስ በመሄድ የቅጥር ፎርማሊቲ በማሟላት ወደ ስልጠና ማዕከል በምትመጡበት ጊዜ የሚከተሉትን

👇👇ፋይሉን ለማግኘት 👇👇👇

       
🍁 Join :
@EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join :
@EthiopiaDigitalLibrary
👍30👎43
ምርጥ የእንግሊዝኛ ትምህርት ቻናል ይቀላቀሉ! በፍጥነት ይማራሉ!  Especially for the TOEFL and IELTS exam preparation.
We offer a variety of resources to help you along the way during your study-abroad journey. From choosing a destination to preparing for your TOEFL test, we're here with the information and tools you need. Make sure you join our channel to receive the latest updates and information, and check out our TOEFL Blog to learn how the TOEFL test can help you pursue your academic dreams.


👇👇👇Join👇👇👇

https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
12👍9👏2😁2👎1
አስቸኳይ የቅጥር ደብዳቤ.pdf
1.6 MB
አስቸኳይ የቅጥር ደብዳቤ

ከስራና ክህሎት ሚንስቴር የተፃፈ ነው።
👍41🙏3👎2🔥21
የ"አምስት ሚሊዮን ኮደርስ" ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ ( Link )በመጠቀም መመዝገብ እና ስልጠና መዉሰድ ይችላሉ::

Link :- https://ethiocoders.et/
👍25😁2
4K Video Downloader+ 1.7.2.0098.rar
237.2 MB
🔻 4K Video Downloader+ 1.7.2.0098

4k Video Downloader Plus 1.7.2.0098 4 ኬ ቪዲዮ ማውረጃ+ 1.7.2.0098 4k ቪዲዮ ማውረጃ ፕላስ 1.7.2.0098 ሙሉ ለሙሉ ቪዲዮዎችን በHD 1080p፣ HD 720p ወይም 4K ጥራት (ከኤችዲ ጥራት በላይ) ወይ ከዩቲዩብ፣ ቪሜኦ፣ ሳውንድ ክላውድ፣ ፍሊከር ፌስቡክ ወይም ዴይሊሞሽን ማውረድ የሚያስችል።

💠 password:  @software_application
👍26😁32
ዌብሳይት -ድረ ገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ?
💎 እርስዎ በምን ሙያ ተሰማርተዋል?
💎 እርስዎ በምን ስራ ተሰማርተዋል?
💎 የእርስዎ ድርጅት ምንድን ነው?
💎 ምን ምን ስራዎችን ይሰራል?
💎 የት ይገኛል?
💎 ስለ ድርጅትዎ ሌሎች ደንበኞች በምን ማወቅ ይችላሉ?
💎 ስለአንድ ድርጅት ምርት ወይም አገልግሎት በዌብሳይት አማካኝነት ለማንኛውም ደንበኞች ማስተዋወቅ እንችላለን።
እኛ ለማግኘት ቴሌግራም አካውንት:
👇👇👇
https://t.me/mctplc
የግል ድርጅት
የመንግስት ድርጅት
ለሆቴሎች
ለኤሌክሮኒክ ሽያጭ
ለድለላ ስራዎች
የዲጅታል ገበያ
የተለያዩ ምርት ወይም አገልግሎት ድርጅቶች
ማንኛውንም ምርት ወይም አገልግሎት ወደሌላ አካባቢዎች እንዲተዋወቅላችሁ ከፈለጋችሁ በዌሳይት አማካኝነት ማስተዋወቅ ይችላሉ።
በጥራት በፍጥነት ምርጥ ዌብሳይቶችን ለመስራት ጥራት ባላቸው ባለሙያዎች በዝግጅት ላይ እንጠብቃችኋለን።

ስለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: #0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
email: mct16plc@gmail.com
Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍268👏2
iNSTALL Ge'ez 10.exe
3.8 MB
መጀመሪያ ይህን Software Computet ላይ install ያድርጉት!

ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት

English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት።
━━━━━━ ⊙
ድረ ገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ? ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇
@mctplc
👍212
ሰላም! ዛሬ ስለ computer አፃፃፍ ትንሽ እንማማር ።
ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
=========================
❖መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ።
◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho
◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo
❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho
መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo
❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ
➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so
◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro
◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So
❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ
➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so
◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo
◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo
◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To
◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co
◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No
❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no
◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko
❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho
❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO
❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe
❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo
✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo
✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo
❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo
✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo
✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po
✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go
✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do
❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to
❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co
❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to
❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to
✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo
✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa
ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa
ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa
ሯ➭Capslock +rwa
ዷ➭Capslock+dwa
ቯ➭Capslock+vwa
ኋ➭Capslock+hwa
ዟ➭Capslock+zwa
ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa
ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa
ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa
ጧ➭Capslock+twa
======================================
ዌብሳይት -ድረ ገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ?
💎 እርስዎ በምን ሙያ ተሰማርተዋል?
💎 እርስዎ በምን ስራ ተሰማርተዋል?
💎 የእርስዎ ድርጅት ምንድን ነው?
💎 ምን ምን ስራዎችን ይሰራል?
💎 የት ይገኛል?
💎 ስለ ድርጅትዎ ሌሎች ደንበኞች በምን ማወቅ ይችላሉ?
💎 ስለአንድ ድርጅት ምርት ወይም አገልግሎት  በዌብሳይት አማካኝነት ለማንኛውም ደንበኞች ማስተዋወቅ እንችላለን።
እኛ ለማግኘት ቴሌግራም አካውንት:
👇👇👇
https://t.me/mctplc
የግል ድርጅት
የመንግስት ድርጅት
ለሆቴሎች
ለኤሌክሮኒክ ሽያጭ
ለድለላ ስራዎች
የዲጅታል ገበያ
የተለያዩ ምርት ወይም አገልግሎት ድርጅቶች
ማንኛውንም ምርት ወይም አገልግሎት ወደሌላ አካባቢዎች እንዲተዋወቅላችሁ ከፈለጋችሁ በዌሳይት አማካኝነት ማስተዋወቅ ይችላሉ።
በጥራት በፍጥነት ምርጥ ዌብሳይቶችን ለመስራት ጥራት ባላቸው ባለሙያዎች በዝግጅት ላይ እንጠብቃችኋለን።

ስለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: #0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
email: mct16plc@gmail.com
Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍8216🔥2🥰2👎1👏1😁1
www.mctplc.com
👆👆👆👆
ድረ-ገጻችን ይጎብኙን።
ማሰራት ከፈለጉ
👇👇👇ያናግሩን
@mctplc
👍72
ሁለትና በላይ በመሆን በአንድ የስልክ ጥሪ በኮል ኮንፈረንስ ማውራት እንችላለን?

ብዙ ጊዜ ለአንድ ተግባር በተለያየ ጥሪ ለብዙ ሰው ደውለው ይሆናል ነገር ግን በቀላሉ ከ2 ሰዎችን በላይ በአንድ ላይ ማውራት የሚያስችል ቀላል ዘዴ።

ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል።

ኮል ኮንፈረንስ ማድረግ ከፈለጋችሁ

1. በመጀመሪያ ደረጃ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ ይጠብቁ፣

2. በመጀመያ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ መንገር አስፈላጊ ነው።

3. ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ፣

4. የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ።

አሁንም ሌላ ሰዎችን ወደ ኮል ኮንፈረንስ ለማስገባት ብንገልግ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 4 ያሉትን ስቴፖች መድገም አስፈላጊ ነው።


www.mctplc.com
👆👆👆👆
ድረ-ገጻችን ይጎብኙን።
ማሰራት ከፈለጉ
👇👇👇ያናግሩን
@mctplc
👍7715🙏7👎3
Any Video Converter Ultimate 7.1.7.rar
83.1 MB
⚠️  Any Video Converter Ultimate 7.1.7

Any Video Converter features include:
• User-friendly interface that is easy to use.
• Converts all video formats to Apple iPod Video, Sony PSP and more
• Batch convert any video formats including avi, wmv, asf, mpg, mp4, etc.
• Support DivX and Xvid avi format as importing and exporting video
• Support default video/audio settings or user customized parameters for video and audio.
• Has the option to preview the video in real-time before conversion .
• World’s fastest video conversion speed with stunning video and audio quality.
• Supports adjust many video/audio options for MP4 files. For example, video/audio sample rate, bit rate, video size…


💠 password:  @software_application
💠 saiz selepas extract 83 MB
👍195
ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን
መጠቀም እንችላለን?
1. cmdን በአንሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as
administrator የሚለውን መጫን)
2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted
network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው
3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password
ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን
4. በመቀጠል የኔት ዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ : Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን
5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን
6. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም
መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን።

ስለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: #0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
email: mct16plc@gmail.com
Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍486👏5😁1
ጊዜው የዲጅታል የቴክኖሎጂ ነው፡፡
ህልምዎን እውን የሚያደርጉ ሲስተሞችን, ድረ-ገጾችን (ዌብሳይቶችን) ለማሰራት ይደውሉ። አሰራርዎን ዘመናዊ ያድርጉ!

🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
email: mct16plc@gmail.com
Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍26
MCT YouTube 5️⃣9️⃣7️⃣0️⃣0️⃣+ subscribers ደርሰናል
👇👇👇ሰብስክራይቭ ያድርጉ👇👇👇 https://www.youtube.com/c/MuhammedComputerTechnology
ምርጥ የእንግሊዝኛ ትምህርት ቻናል ይቀላቀሉ! በፍጥነት ይማራሉ!  Especially for the TOEFL and IELTS exam preparation.
We offer a variety of resources to help you along the way during your study-abroad journey. From choosing a destination to preparing for your TOEFL test, we're here with the information and tools you need. Make sure you join our channel to receive the latest updates and information, and check out our TOEFL Blog to learn how the TOEFL test can help you pursue your academic dreams.


👇👇👇Join👇👇👇

https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
13👍9