Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
አዲስ ቢዝነስ ከመጀመራችን በፊት ልናጤን የሚገቡን 4 ሚስጢሮች

የታሰበ ቢዝነስ ሁሉ አዋጭ ላይሆን ይችላል። ያሰብነውን ቢዝነስ ከመተግበራችን በፊት ልብ ሊባሉ የሚገቡ ጉዳዮች አሉ። ለማንኛውም ያሰብነውን ቢዝነስ ከመጀመራችን በፊት የሚከተሉትን ቁምነገሮች ልብ ብለን ብንጀምር ስኬታም ልንሆን እንችላለን።

1. ሃሳባችሁ አዋጭ መሆኑን ማረጋገጥ

በአዕምሮ የሚመላለስባችሁ የንግድ ሃሳብ አለ?

በሌሊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳችሁስ?

አዎ ከሆነ መልሳችሁ፤ በእነዚህ ሃሳቦች ላይ ማተኮር እና በገበያው አዋጭ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል።

2. የቢዝነስ እቅድ ማዘጋጀት

በአዕምሯችን ላይ የሚመላለሰው የንግድ ሃሳብ በገበያው ትርፋማ መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ እንዴት ወደ ስራ ልንገባ እንደምንችል የሚያሳይ ዝርዝር እቅድ ማውጣት ያስፈልጋል።

የቢዝነስ እቅዳችን እነዚህን ሊያካትት ይችላል!

– የቢዝነሳችን ራዕይ

– ከምን ተነስቶ የት ይደርሳል?

– የገበያ ትኩረታችን ማን ነው?

– ከሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎት ሰጪዎች ልዩ የሚያደርገን ነገር ምንድን ነው?

– ለቢዝነሱ የሚያስፈልገን አጠቃላይ ወጪ እና ፋይናንስ ምንጭ

በየቀኑ የምንመለከታቸውን አዳዲስ ነገሮች በወረቀት ላይ ማስፈር እና በተደጋጋሚ መከለስ ጥሩ የቢዝነስ እቅድ ለማውጣት ይረዳል።

በፋይናንሱ ረገድ በአቅማችን የምንከውናቸውን ስራዎች አስቀድመን በመለየት በተረጋጋ አኳኋን ወደ ስራ መግባትም ያስፈልጋል።

3. ሞያተኞችን ማማከር

ልንጀምረው ካሰብነው ቢዝነስ ጋር ግንኙነት ካላቸው ሰዎች ወይም ድርጅቶች ጋር ግንኙነት መፍጠርም ያሰብነው ስራ ወደ ተግባር ተቀይሮ ውጤት እንዲያመጣ ከፍተኛ ሚና አለው።

አሁን አሁን ላይ በሀገራችን፤ የኢንተርኔቱ እንቅስቃሴው በፍጥነት እያደገ ስለሆባሉ በተለይ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ ሃሳብን እና ምኞትን ማጋራት የተሻለ የቢዝነስ ሃሳብ ለማግኘት ይረዳል።

4. የስራ ፈጠራ ክህሎትን ማሳደግ

የስራ ፈጠራ ዝንባሌያችንን ለማሳደግ በመደበኛ ትምህርት የምናገኘው እውቀት ብቻውን በቂ አይደለም።

ስለሆነም የተለያዩ መጽሓፍትን ማንበብ፣ ጦማሮችን እና ድረገጾችን መመልከት ልንጀምረው ላሰብነው ቢዝነስ በቂ መረጃ ከማቅረብ ባለፈ ሌሎች የቢዝነስ አማራጮችን ለማስፋት ያግዛል።

በአጠቃላይ ብንጀምረው ስኬታማ እንደምንሆን በምናስበው ስራ በሙሉ ፍላጎት ከተንቀሳቀስን ውጤታማ መሆናችን አይቀሬ ነው።

MCT የሚያበለጽጋቸውን የዲጅታል ቴክኖሎጂዎን ሁሉም ተቋማት እንዲጠቀምባቸው ታላቅ ግብዣ እናቀርባለን።

✅ ሾለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: #0929273364
✅ ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100090537960178&mibextid=ZbWKwL
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍66❤8🔥3👎2
✅ሰለ አንድ ኮምፒውተር (Laptop) ሙሉ መረጃ(System Information) እንዴት ማወቅ እንችላለን? ኮምፒውተር ለመግዛት ካሰቡ ይህ ቪዲዮ ይጠቅማችኋል!
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/EKhKqrbv7Z0
👍16❤2
✅ ኮምፒውተራችንን እንዴት #Format አድርገን Window መጫን እንችላለን?
~በቪዲዮ ለመመልከት ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ
በWindows 10 ኮምፒውተር ፍርማት ማድረግ እንዴት እንችላለን? ወይም የኮምፒውተር ዊንዶስ እንዴት መቀየር እንችላለን?
~~👇👇👇~~~~~
https://youtu.be/32GFG78SBC0
👍23❤2
✅ የእርሶ የሞባይል Original or Fake እንዴት እርግጠኛ ነዎት? ኦርጅናል ና ፎርጅድ መሆኑን እንዴት ማወቅ እንችላለን? በ IMEI ቁጥር ብቻ!
መታየት ያለበት ጠቃሚ ቪዲዮ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/U58gbQ8RXRY
👍28❤8
Muhammed Computer Technology MCT
ቲክቶክ አካውንት
👇👇ይግቡ ጥሩ ቪዲዮ ያገኛሉ👇👇
tiktok.com/@mctplc
tiktok.com/@mctplc
tiktok.com/@mctplc
tiktok.com/@mctplc
tiktok.com/@mctplc
👍8
PDF to Word Convert ከ PDF to Word መቀየር
👇👇ይመልከቱት👇👇
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
https://youtu.be/f8FZFftlFpk
👍23❤11👏2
ዌብሳይት ማሰራት ይፈልጋሉ?
ለግል፣ ለድርጅት፣ ለማንኛውም ተቋማት
👇👇👇
@mctplc
👍20😁4
አስቸኳይ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት
ለግብርና ቆጠራ ያለፋችሁ መረጃ ሰብሳቢዎች በሙሉ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባለማው E-LMIS ፖርታል በኩል ተመዝግባችሁ እና መስፈርቱን አሟልታችሁ ማለፋችሁን በSMS መልዕክት ላይ ተጠቅሶ የተላከላችሁ ቀበሌ በሚገኝበት ወረዳ  የሥራ ዕድል ፈጠራ ጽህፈት ቤት ድረስ በመሄድ የቅጥር ፎርማሊቲ በማሟላት ወደ ስልጠና ማዕከል በምትመጡበት ጊዜ የሚከተሉትን

👇👇ፋይሉን ለማግኘት 👇👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join :
@EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join :
@EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👍30👎4❤3
ምርጥ የእንግሊዝኛ ትምህርት ቻናል ይቀላቀሉ! በፍጥነት ይማራሉ!  Especially for the TOEFL and IELTS exam preparation.
We offer a variety of resources to help you along the way during your study-abroad journey. From choosing a destination to preparing for your TOEFL test, we're here with the information and tools you need. Make sure you join our channel to receive the latest updates and information, and check out our TOEFL Blog to learn how the TOEFL test can help you pursue your academic dreams.


👇👇👇Join👇👇👇

https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
https://t.me/toeflzone
❤12👍9👏2😁2👎1
አስቸኳይ የቅጥር ደብዳቤ.pdf
1.6 MB
አስቸኳይ የቅጥር ደብዳቤ

ከስራና ክህሎት ሚንስቴር የተፃፈ ነው።
👍41🙏3👎2🔥2❤1
የ"አምስት ሚሊዮን ኮደርስ" ነፃ የስልጠና ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ ( Link )በመጠቀም መመዝገብ እና ስልጠና መዉሰድ ይችላሉ::

Link :- https://ethiocoders.et/
👍25😁2
4K Video Downloader+ 1.7.2.0098.rar
237.2 MB
🔻 4K Video Downloader+ 1.7.2.0098

4k Video Downloader Plus 1.7.2.0098 4 ኬ ቪዲዮ ማውረጃ+ 1.7.2.0098 4k ቪዲዮ ማውረጃ ፕላስ 1.7.2.0098 ሙሉ ለሙሉ ቪዲዮዎችን በHD 1080p፣ HD 720p ወይም 4K ጥራት (ከኤችዲ ጥራት በላይ) ወይ ከዩቲዩብ፣ ቪሜኦ፣ ሳውንድ ክላውድ፣ ፍሊከር ፌስቡክ ወይም ዴይሊሞሽን ማውረድ የሚያስችል።

💠 password:  @software_application
👍26😁3❤2
✅ ዌብሳይት -ድረ ገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ?
💎 እርስዎ በምን ሙያ ተሰማርተዋል?
💎 እርስዎ በምን ስራ ተሰማርተዋል?
💎 የእርስዎ ድርጅት ምንድን ነው?
💎 ምን ምን ስራዎችን ይሰራል?
💎 የት ይገኛል?
💎 ስለ ድርጅትዎ ሌሎች ደንበኞች በምን ማወቅ ይችላሉ?
💎 ስለአንድ ድርጅት ምርት ወይም አገልግሎት በዌብሳይት አማካኝነት ለማንኛውም ደንበኞች ማስተዋወቅ እንችላለን።
እኛ ለማግኘት ቴሌግራም አካውንት:
👇👇👇
https://t.me/mctplc
✅ የግል ድርጅት
✅ የመንግስት ድርጅት
✅ ለሆቴሎች
✅ ለኤሌክሮኒክ ሽያጭ
✅ ለድለላ ስራዎች
✅ የዲጅታል ገበያ
✅ የተለያዩ ምርት ወይም አገልግሎት ድርጅቶች
✅ ማንኛውንም ምርት ወይም አገልግሎት ወደሌላ አካባቢዎች እንዲተዋወቅላችሁ ከፈለጋችሁ በዌሳይት አማካኝነት ማስተዋወቅ ይችላሉ።
✅ በጥራት በፍጥነት ምርጥ ዌብሳይቶችን ለመስራት ጥራት ባላቸው ባለሙያዎች በዝግጅት ላይ እንጠብቃችኋለን።

✅ ሾለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: #0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍26❤8👏2
iNSTALL Ge'ez 10.exe
3.8 MB
❖መጀመሪያ ይህን Software Computet ላይ install ያድርጉት!

✅ ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት

✅በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት።
━━━━━━ ⊙
ድረ ገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ? ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን
👇👇👇
@mctplc
👍21❤2
ሰላም! ዛሬ ስለ computer አፃፃፍ ትንሽ እንማማር ።
ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
=========================
❖መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ።
◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho
◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo
❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho
መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo
❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ
➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so
◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro
◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So
❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ
➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so
◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo
◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo
◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To
◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co
◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No
❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no
◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko
❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho
❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO
❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe
❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo
✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo
✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo
❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo
✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo
✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po
✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go
✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do
❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to
❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co
❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to
❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to
✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo
✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa
ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa
ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa
ሯ➭Capslock +rwa
ዷ➭Capslock+dwa
ቯ➭Capslock+vwa
ኋ➭Capslock+hwa
ዟ➭Capslock+zwa
ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa
ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa
ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa
ጧ➭Capslock+twa
======================================
✅ ዌብሳይት -ድረ ገጽ ማሰራት ይፈልጋሉ?
💎 እርስዎ በምን ሙያ ተሰማርተዋል?
💎 እርስዎ በምን ስራ ተሰማርተዋል?
💎 የእርስዎ ድርጅት ምንድን ነው?
💎 ምን ምን ስራዎችን ይሰራል?
💎 የት ይገኛል?
💎 ስለ ድርጅትዎ ሌሎች ደንበኞች በምን ማወቅ ይችላሉ?
💎 ስለአንድ ድርጅት ምርት ወይም አገልግሎት  በዌብሳይት አማካኝነት ለማንኛውም ደንበኞች ማስተዋወቅ እንችላለን።
እኛ ለማግኘት ቴሌግራም አካውንት:
👇👇👇
https://t.me/mctplc
✅ የግል ድርጅት
✅ የመንግስት ድርጅት
✅ ለሆቴሎች
✅ ለኤሌክሮኒክ ሽያጭ
✅ ለድለላ ስራዎች
✅ የዲጅታል ገበያ
✅ የተለያዩ ምርት ወይም አገልግሎት ድርጅቶች
✅ ማንኛውንም ምርት ወይም አገልግሎት ወደሌላ አካባቢዎች እንዲተዋወቅላችሁ ከፈለጋችሁ በዌሳይት አማካኝነት ማስተዋወቅ ይችላሉ።
✅ በጥራት በፍጥነት ምርጥ ዌብሳይቶችን ለመስራት ጥራት ባላቸው ባለሙያዎች በዝግጅት ላይ እንጠብቃችኋለን።

✅ ሾለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: #0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍82❤16🔥2🥰2👎1👏1😁1
www.mctplc.com
👆👆👆👆
ድረ-ገጻችን ይጎብኙን።
ማሰራት ከፈለጉ
👇👇👇ያናግሩን
@mctplc
👍7❤2
ሁለትና በላይ በመሆን በአንድ የስልክ ጥሪ በኮል ኮንፈረንስ ማውራት እንችላለን?

ብዙ ጊዜ ለአንድ ተግባር በተለያየ ጥሪ ለብዙ ሰው ደውለው ይሆናል ነገር ግን በቀላሉ ከ2 ሰዎችን በላይ በአንድ ላይ ማውራት የሚያስችል ቀላል ዘዴ።

ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል።

ኮል ኮንፈረንስ ማድረግ ከፈለጋችሁ

1. በመጀመሪያ ደረጃ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ ይጠብቁ፣

2. በመጀመያ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ መንገር አስፈላጊ ነው።

3. ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ፣

4. የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ።

አሁንም ሌላ ሰዎችን ወደ ኮል ኮንፈረንስ ለማስገባት ብንገልግ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 4 ያሉትን ስቴፖች መድገም አስፈላጊ ነው።


www.mctplc.com
👆👆👆👆
ድረ-ገጻችን ይጎብኙን።
ማሰራት ከፈለጉ
👇👇👇ያናግሩን
@mctplc
👍77❤15🙏7👎3
Any Video Converter Ultimate 7.1.7.rar
83.1 MB
⚠️  Any Video Converter Ultimate 7.1.7

Any Video Converter features include:
• User-friendly interface that is easy to use.
• Converts all video formats to Apple iPod Video, Sony PSP and more
• Batch convert any video formats including avi, wmv, asf, mpg, mp4, etc.
• Support DivX and Xvid avi format as importing and exporting video
• Support default video/audio settings or user customized parameters for video and audio.
• Has the option to preview the video in real-time before conversion .
• World’s fastest video conversion speed with stunning video and audio quality.
• Supports adjust many video/audio options for MP4 files. For example, video/audio sample rate, bit rate, video size…


💠 password:  @software_application
💠 saiz selepas extract 83 MB
👍19❤5
ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን
መጠቀም እንችላለን?
1. cmdን በአንሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as
administrator የሚለውን መጫን)
2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ:netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted
network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው
3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname key=password
ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን
4. በመቀጠል የኔት ዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ : Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ ከስር ካለው ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን። ከዛም OK በለን እንወጣለን
5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን
6. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም
መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን።

✅ ሾለ  MCT ትክክለኛ መረጃ ከፈለጋችሁ

🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: #0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍48❤6👏5😁1
✅ ጊዜው የዲጅታል የቴክኖሎጂ ነው፡፡
ህልምዎን እውን የሚያደርጉ ሲስተሞችን, ድረ-ገጾችን (ዌብሳይቶችን) ለማሰራት ይደውሉ። አሰራርዎን ዘመናዊ ያድርጉ!

🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ በቴሌግራም ቻናል: https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን  መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!
👍26
MCT YouTube 5️⃣9️⃣7️⃣0️⃣0️⃣+ subscribers ደርሰናል
👇👇👇ሰብስክራይቭ ያድርጉ👇👇👇 https://www.youtube.com/c/MuhammedComputerTechnology