Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
iNSTALL Ge'ez 10.exe
3.8 MB
❖መጀመሪያ ይህን Software Computet ላይ install ያድርጉት!

✅ ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት

✅በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት።
━━━━━━ ⊙ ━━━━━━

        🗣➹share &Join Us
                 👇🏾👇🏾👇🏾
👍22❤6
💻 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
=========================

■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡

❖መጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ።
⁉️ ሶፍትዌሩን ለማግኘት ከፈለጋችሁ ከቴግራም ቻናሌ ማግኘት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology
◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho

◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo

❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho

◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo

❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so

◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro

◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So

❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so

◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo

◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo

◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To

◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co

◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No

❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no

◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko

❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho

❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO

❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe

❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo

✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo

✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo

❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo

✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo

✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po

✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go

✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do

❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to

❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co

❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to

❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to

✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo

✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁

ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa

♨️የተቸገሩ ሰዎችን በጣም ይጠቅማቸዋል አሁኑኑ ሼር ያድርጉ፡፡
━━━━━━ ⊙ ━━━━━━
👍92❤19🥰7
ከመረጃ ማሰሻዎች/ browsers/ጋር ተያይዘው ሊፈጠሩ የሚችሉ የመረጃ ምዝበራዎችን እንዴት መከላከል እንችላለን

የበይነ-መረብ አገልግሎትን ለማግኘት በምንፈልግበት ወቅት ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር/ Internet Explorer/ ፣ ሳፋሪ /Safari/ ፣ ክሮም/Chrome/ ፣ ፋየርፎክስ /Firefox/ ወይም ኦፔራ (opera) እንጠቀማለን፡፡ እነዚህ የመረጃ ማሰሻዎች ደግሞ በተጠቃሚዎች ሊደርሱ የሚችሉ የመረጃ ስርቆቶችን እና የመረጃ ጥቃቶችን መከላከል የሚያስችል አማራጮችን ተግብረዋል፡፡
የክሮም ተጠቃሚ ከሆኑ “Advanced Settings;” የፋየርፎክስ “Options” menu; ፣ የኢንተርኔት ኤክስፕሎረር “Internet Options” ፣ የሳፋሪ ተጠቃሚዎች ደግሞ “Preferences” አማራጮችን በመጫን የደህንነት ስርዓታቸውን ማስተካከል ይቻላሉ፡፡ በመሆኑም ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አሰሳ ለማድረግ ተጠቃሚዎች ሊተገብሯቸው ከሚገቡ የደህንነት አማራጮች ውስጥ፡ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
1. 'በብሮውዘሮቻችን' ውስጥ የተቀመጡልንን አማራጮች በመከተል የግላዊነት እና የደህንነት ቅንብሮችን ማስተካከል
2. የኮምፒውተሮቻችን ደህንነት ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ አማራጮችን ተግባራዊ ማድረግ፡፡ ለመረጃ ጥቃት ተጋላጭ የሚያደርጉንን አማራጮች አገልግሎት ማገድ/ Disabling features /
3. የይለፍ-ቃሎችን በመረጃ ማሰሻችን 'ብሮውዘሮች' ላይ አለማስቀመጥ/ Don’t save passwords/ 'ብሮውዘሮች' ላይ የይለፍ-ቃላትን እንዲቀምጡ መፍቀድ ምቹ ሊሆን ይችላል ግን የደህንነት አደጋዎችን ይፈጥራል፡፡
4. በ'ብሮውዘሮች' ላይ የምንተገብራቸውን ተሰኪ /plug-ins/ ሶፍትዌሮችን በጥንቃቄ መምረጥ
5. ብሮውዘሮችን በመደበኛነት ማዘመን፡ የመረጃ ማፈላለጊያዎች እንደ ሌሎች ሶፍትዌሮች ሁሉ መደበኛ ማዘመኛዎች ይቀርቡላቸዋል፡፡ የሚቀርቡ ማዘመኛዎች ለሚፈጠሩ የሶፍትዌር ክፍተቶች መሙያንት ያገለግላሉ፡፡ በመሆኑም ተጠቃሚዎች የሚለቀቁ የደህንነት ማዘመኛዎችን በመደበኛነት መጠቀም ይገባቸዋል፡፡
6. ለተጠቃሚዎች የሚቀርቡ የደህንነት አማራጮችን ማውረድ እና ማዘመን
እነዚህን 'ብሮውዘሮች' በቤትዎ ወይም በመስሪያቤትዎ አላስፈላጊ አደጋዎችን እንዳይፈጥሩ ለመከላከል ከላይ የተቀመጡ አማራጮቸን ተግባራዊ ማድረግዎን ያረጋግጡ ፡፡
👍21❤3🔥1🥰1😍1
በድረ-ገጽ የሚሰጡ  የሰው ሰልሽ አስተውሎት ትምህርቶች ጥቆማ

ሰርተፊኬት ከሚያስገኙ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የኦንላይን ትምህርቶች መካከል ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ፡፡ አንዳንዶቹ ትምህርቶች በነጻ የቀረቡ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ ትምህርቶቹን በነጻ ተከታትለዉ ሰርቲፊኬቱን ለማግኘት ክፍያ የሚጠይቁ ናቸዉ፡፡ በሌላ በኩል ነጻ የሙከራ አማራጭን በጊዜ ገደብ በማመቻቸት ክፍያ የሚጠይቁም ይገኙበታል፡፡

እርስዎም ለዘርፉ ፍላጎት ካለዎት ከዝርዝሮቹ የሚስማማዎትን በመምረጥ ለመጪው ጊዜ የመወዳደሪያ አቅም የሚሆንዎትን እውቀት ይገበዩ ዘንድ ጥቆማችንን እነሆ ብለናል፡፡  

1. AI for Beginners:
https://microsoft.github.io/AI-For-Beginners/

2. Prompt Engineering and Advanced ChatGPT:
https://www.edx.org/learn/computer-programming/edx-advanced-chatgpt

3. CS50's Introduction to Artificial Intelligence:
https://www.edx.org/learn/artificial-intelligence/harvard-university-cs50-s-introduction-to-artificial-intelligence-with-python

4. Machine Learning with Python:
https://www.coursera.org/learn/machine-learning-with-python

5. Artificial Intelligence with Python:
https://www.mygreatlearning.com/academy/learn-for-free/courses/artificial-intelligence-with-python

ለ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 👇👇

📌Join and share 👇👇👇

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✦Join➬ https://t.me/MuhammedComputerTechnology
✦Join➬  https://t.me/MuhammedComputerTechnology
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👍46👏6🔥3❤1
ጉዞ ወደ ዲጅታላይዜሽን ታላቅ የዲጅታል ሲሳተም ማስመረቅ ፕሮግራም‼️‼️‼️

✅ በአዘና ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዲጅታል የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርአት Urban Land Information Management System (ULIMS) በማበልጸግ ተግባራዊ ማድረግ ችለናል።

✅ በአንድ ከተማ፣ ወረዳ ውስጥ ያለውን የግለሰብ፣ የመንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የይዞታ ሙሉ መረጃን የሚያዘምን፣ ሁሉንም አሰራር በፊት ሲሰራ ከነበረው የወረቀት አሰራር በመውጣት ደስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ሞባይል፣ ታብሌት ሞባይሎችን በመጠቀም የሚያስችል እግጅ ዘመናዊ ወቅቱን የሚመጥን የዲጅታል ቴክኖሎጂን ማስመረቅ ችለናል።

✅ በተጨማሪም የማዘጋጃ ቤቱን ሁሉንም ነባርና አዲስ የባለይዞታዎችን ፋይል መረጃ 100% ሲስተም ወስጥ በመዝገብ ስራቸውን ዘመናዊ ማድረግ ችለናል።

✅ በካይዘን በማደራጅተ የፋይል አደረጃጀቱን ዘመናዊ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ይህንን የካይዘን የፋይል አደረጃጀት በጥራት በመስራት የማዘጋጃ ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ወንድም ምህረት አነሳሽነት መስራት ተችሏል።

✅ በምረቃ ፕሮግራሙም የአዊ ዞን ብሔረሰብ አስተዳደር አስተዳዳሪ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ የብሔረሰብ ዞን ም/ አስተዳዳሪና የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሀላፊ አቶ አይተነው ታዴ እንዲሁም ሌሎች የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞኑ የሚገኙ የማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅና ቡድን መሪዎች፣ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገበየሁ በሪሁን አንዲሁም የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች የአዘና መሪ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ወንድም ምህረትና የማዘጋጃ ቤቱ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የአዘና ከተማ ማህበረሰቦች በተገኙበት ማስመረቅ ችለናል።
👍14❤6
ጉዞ ወደ ዲጅታላይዜሽን ታላቅ የዲጅታል ሲስተም ማስመረቅ ፕሮግራም‼️‼️‼️

✅ በአዘና ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዲጅታል የከተማ መሬት መረጃ አስተዳደር ስርአት Urban Land Information Management System (ULIMS) በማበልጸግ ተግባራዊ ማድረግ ችለናል።

✅ በአንድ ከተማ፣ ወረዳ ውስጥ ያለውን የግለሰብ፣ የመንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የይዞታ ሙሉ መረጃን የሚያዘምን፣ ሁሉንም አሰራር በፊት ሲሰራ ከነበረው የወረቀት አሰራር በመውጣት ደስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ሞባይል፣ ታብሌት ሞባይሎችን በመጠቀም የሚያስችል እግጅ ዘመናዊ ወቅቱን የሚመጥን የዲጅታል ቴክኖሎጂን ማስመረቅ ችለናል።

✅ በተጨማሪም የማዘጋጃ ቤቱን ሁሉንም ነባርና አዲስ የባለይዞታዎችን ፋይል መረጃ 100% ሲስተም ወስጥ በመዝገብ ስራቸውን ዘመናዊ ማድረግ ችለናል።

✅ በካይዘን በማደራጅተ የፋይል አደረጃጀቱን ዘመናዊ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ይህንን የካይዘን የፋይል አደረጃጀት በጥራት በመስራት የማዘጋጃ ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ወንድም ምህረት አነሳሽነት መስራት ተችሏል።

✅ በምረቃ ፕሮግራሙም የአዊ ዞን ብሔረሰብ አስተዳደር አስተዳዳሪ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ የብሔረሰብ ዞን ም/ አስተዳዳሪና የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ሀላፊ አቶ አይተነው ታዴ እንዲሁም ሌሎች የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞኑ የሚገኙ የማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅና ቡድን መሪዎች፣ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ገበየሁ በሪሁን አንዲሁም የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች የአዘና መሪ ማዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ወንድም ምህረትና የማዘጋጃ ቤቱ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የአዘና ከተማ ማህበረሰቦች በተገኙበት ማስመረቅ ችለናል።

✅ አቶ ወንድም ምህረት ይህንን የዲጅታል ሲስተም በማዘጋጃ ቤቱ ለመተግበር በሀሳብ አመንጭነት፣ በሲሳተም ስራው ላይ ከፍተኛ ክትትል፣ ደጋፍ፣ ሀሳብ በመስጠት እጅግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስላደረገልኝ ከልቤ ላመሰግን እወዳለሁ።

✅ የካይዘን አደርጃጀቱ በጥራት የተሰራ ሲሆን መደበኛ የፋይል ቤት ውስጥ ያለው መረጃና የዲጅታል ሲስተሙ በአንድ አይነት የካይዘንና የሲስተም ፋይል አደረጃጀት ማድረግ ችለናል።

✅ ይህ የዲጅታል ሲስተምና የፋይል ቤት የካይዘን አደረጃጀት እጅግ በጣም ውጤታማ  በመሆኑ ሌሎች ከተማ ማዘጋጃ ቤቶች ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅታችን አጠናቅቀን በመጠበቅ ላይ ስለሆንን በማንኛው ከተማ ማዘጋጃ ቤቶች ምንም አይነት ወጭ ሳታወጡ ተግባራዊ ለማድረግና ለመጠቀም ፈቃደኛ የሆና ማንኛውም ከተማ በሚከተለው አድራሻ መደወል ይችላሉ።

☎️ 0929273364
ቴሌግራም አድራሻ 👉 @ma1000me
የቴሌግራም ቻናል 👉 https://t.me/MuhammedComputerTechnology
👍28❤6
👍3❤1😁1
#ዘመናዊ_ቴክኖሎጂን_በመጠቀም_የመሬት #መረጃ_አያያዝ_ለብልሹ_አሠራር_ሳይጋለጥ መረጃዎችን #ከአደጋ_ስጋት_ነፃ ማድረግ እንደሚቻል ተገለፀ ።
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር አዮሁ ጓጉሳ ወረዳ የአዘና ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለመሬት መረጃ አያይዝና አጠቃቀም የሚያገላግል ሶፍትዌር በማበልፀግ ለደንበኞች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ።

ወቅቱ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም የመሬት መረጃ አያያዝ ለብልሹ አሠራር ሳይጋለጥ መረጃዎችን ከአደጋ ስጋት ነፃ ማድረግ እንደሚቻል ሶፍትዌሩን ያበለፀገው አቶ ሙሀመድ አሚን ተናግረዋል።

ቴክኖሎጂው የመሬት አያያዝና አጠቃቀምን፣ የመሬት ባለይዞታ የመረጃ ደኅንነትን ለመጠበቅና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የዲጂታል ቴክኖሎጂ ነው ።

ሶፍትዌሩን በመጠቀም ለደንበኞች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታትና በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለመቀነስ የማይተካ ሚና ያለው አዲስ ቴክኖሎጂ መሆኑን መምህሩ ገልፀዋል ።

የአዘና ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ወንድም ምህረት በበኩላቸው ሶፍትዌሩ የመሬትን መረጃ ከስጋት ነፃ በሆነ መንገድ ለመያዝና ለዜጎች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ምቹና ለተገልጋዮች ከወረቀት ነፃ በሆነ ዘዴ በተፋጠነ መንገድ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል ።

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ይህንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በዘርፉ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንዲፈቱና የሚባክነውን ጊዜና ጉልበት ከኪሳራ እንዲታደጉ አቶ ወንድም መልዕክት አስተላልፈዋል ።

ከአዘና ከተማ ነዋሪዎች መካከል ወ/ሮ ሻሼ ጓንጉልና አቶ አቢ ሙሉነህ በሰጡት አስተያየት ሶፍትዌሩ ከዚህ በፊት የነበሩ በማዘጋጃ ቤት አግልግሎት አሠጣጥ የባለጉዳዮች መጉላላት፣ ብልሹ አሠራርና መሠል የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንደፈታላቸው ተናግረዋል ።

የአዘና ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሶፍትዌሩን ተጠቅሞ ፈጣን፣ ከብልሹ አሰራር ነፃና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ብዙ ችግሮችን የፈታላቸው በመሆኑ አስተያየት ሰጪዎች ምስጋና አቅርበዋል።

☎️ 0929273364
ቴሌግራም አድራሻ 👉 @ma1000me
የቴሌግራም ቻናል 👉 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

ዘገባው Awi Communication ነው።
👇👇👇link👇👇👇
https://www.facebook.com/100064870471180/posts/pfbid036dwHu3pBFW1TXCfck5xYqo7QfkJDR9FWAzqeAeB24TVut5YwAoMSPBSS7H5ayHcxl/?app=fbl
👍16❤1
HNS TTLM.rar
55.3 MB
Hardware networking services TTLM learning Material
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
03- HNS TTLM Level-III & IV.rar
44.1 MB
የቴክኒክና ሙያ አዲሲ ካሪኩለት ኮርሶች
03- HNS TTLM Level-III & IV.rar
44.1 MB
የቴክኒክና ሙያ አዲሱ የማስተማሪያ ሞጁሎች
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👍36❤4🤗2