አንዳንድ የኮምፒውተር ክፍሎች ማብራሪያ
1. #RAM (Random Access Memory)
ራም (RAM) ፕሮግራሞችን እና ዳታዎችን ይይዛል የሚኖረው መጠን ትልቅ በሆነ መጠን ውስብስብ የሆኑ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለመጠቀም እና ብዙ ዳታዎችን ለማገናዘብ ይችላል:: የራም ብቃት በሜጋ ባይት ይለካል::
(1 MG= 1 Million character) በአሁኑ ሰአት የምንጠቀምባቸው የግል ኮምፒዎተሮች (Personal computer) ከ512MB በላይ ራም ይኖራቸዋል::
:
2. #ኤክስፓሽን_እስሎት (Expansion slot)
ማዘር ቦርድ የምንለው የኮምፒውተሩ አካል ላይ የሚገኝ ሶኬት ሲሆን Expansion card በቀላሉ በላዩ ላይ ለመሰካት ያገለግላል የምንጠቀምበት ኮምፒውተር ብዙ Expansion slot ባሉት ቁጥር ብዙ ተጨማሪ የኮምፒውተሩን አገልግሎት የሚጨምሩ ሁኔታዎችን ለመጠቀም ይረዳል:: Expansion slot ሌላው መጠሪያ Expansion bus እንለዋለን::
:
3. #Heat_sinker
ሂት ሲንከር የምንለው ማዘርቦርድ ላየሚገኝ ሲሆን ስራውም
#Fan በተባለ Divice አማካኝነት ንፁ አየርን ተቀብሎ #CPU ስራውን በስርአቱ እንዲሰራ ያደርገዋል:: ይህ ማለት Cpu ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ሙቀት ይፈጥራል Heat sinker ደግሞ ያቀዘቅዘዋል::
:
4.#Fan
ፈን ብለን የምንጠራው ደግሞ ያው ከላይ እንዳየነው ንፁ አየር ወደ ኮምፒውተራችን ያደርጋል:: ይህ ማለት ቬንትሌተር እንደሚሰጠው ጥቅም ማለት ነው::
#CPU ስለ ተባለው ዋነኛ እና ዋነኛ Divice እንመለከታለን::
:
#CPU (the brain of computer) ወይም የComputer አእምሮ እየተባለ የሚጠራው ይሄ Divice የኮምፒውተራችንን ሙሉ ስራ የሚሰራልን ነው::የትኛውንም አይነት ስራ ኮምፒውተር ላይ ከፍታቹ ስትሰሩ እና የምትፈልጉት ውጤት ወደናንተ የሚመጣው በተአምረኛው # CPU በተባለ Divice ነው::ይህም የሚከናወነው በማይክሮ ሰከንድ ውስጥ ነው::
#CPU (Central procssing unit) ሶስት ዋና ክፍሎች አሉት እነሱም
:
1. #Control_unit ይሄ የCpu ክፍል የሚሰራ ስራ ሁሉንም የኮምፒውተር ስራ መቆጣጠር ነው::ይሄ ማለት አንድ ሰው Computer ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈልገውን ሙሉ ትእዛዝ የሚፈፀምለት በዚሁ control unit ውስጥ ነው::
:
2. #Arthmatic and # logic_unit ሌላኛው ደግሞ arthmatic and logic unit በመባል የሚጠራው ሲሆን የተለያዩ ሂሳብ ነክ ነገሮችን ለመስራት ያገለግላል::
:
3. #Regster
ይሄ ደግሞ # Cpu ላይ የሚገኝ ትንሽዬ ሚሞሪ ነው::ይሂም
#Cpu የሚሰራቸውን ስራዎች ይመዘግብልናል ማለት ነው::
#Port (ፓርት)
:
port ከኮምፒውተሩ ጀርባ የሚገኝ አገናኝ ሶኬት ነው:: በዚህም መሰረት ማንኛውም ውጫዊ የኮምፒውተር ክፍል የሚገናኙበት ቦታ ነው:: መመሪያዎችና መረጃዎች በዚሁ መስመር አማካኝነት ከኮምፒውተር አካላት መሀከል ኪቦርድ,ፕሪንተር,ማውስ, እና ሌሎችም ዩተለያዩ አካላት በየራሳቸው የማገናኛ ገመድና ሶኬት ከኮምፒውተር አካል ጋር በማገናኘት አስፈላጊውን ስራ ያከናውናሉ::
የኮምፒውተሩ ስርአቱ ያለ ችግር እንዲሰራ እነኝህ ክፍሎች በትክክል እርስ በራሳቸው ከተያያዙ በህዋላ ከሀይል ጋር መገናኘት አለበት:: ከሀይ ምንጭ ጋር ማገናኘት ስንፈልግ ሁል ግዜ # ኤሌክትሪክ # ጠፍቶ መሆን አለበት ይህም በተለያዩ ክፍሎች ላይ ብልሽትን ለመከላከል ነው::
#Power_Supply (የኤሌትሪክ ሀይል)
power supply በኮምፒውተሩ አካል የሀይል ሰጭ ክፍል ነው ይህም ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ለኮምፒውተሩ አቅም በሚመጥን ለውጦ ለኮምፒውተሩ አገልግሎት ያቀርባል:: በሌላ አነጋገር Power supply convert Alternative current (AC) to Direct current (DC). Aalternative current ማለት የኤሌክትሪክ ሀይሉ ከሶኬቱ (ከማከፋፈያው) የሚመጣው ያልተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ሲሆን Direct current ደግሞ Power supply የሚቀበለው የተመጠነ የኤሌክትሪክ ሀይል ነው ማለት ነው:: የኤሌክትሪክ ሀይል መለክያ ዋት (Watt) ይባላል::ለአንድ ኮምፒውተር አገልግሎት 200 ወይም 230 ዋት በቂ ሀይል ነው::ይህንንም የኤሌክትሪክ ሀይል ለሴቶች የፀጉር ማድረቂያ ማሽን (ካስክ) ጋር ስናመዛዝነው ኮምፒውተሩ ከሚፈልገው የኤሌክትሪክ መጠን ሰባት እጥፍ ይፈልጋል::
#ሞደም (Modem):-ይህ መሳርያ አገልግሎቱ ኮምፒዪተሩን ከስልክ መስመር ጋር በማያያዝ ለመረጃ ልውውጥ ያገለግላል::ሞደም በኤሌክትሪክ ለሚተላለፍ መልእክቶች (E-mail) በተለያዩ ቢሮ ውስጥ ኮምፒዩተሮች በማገናኘት መረጃን ለመለዋወጥ ያገለግላል::የተለያዩ የሞደም አይነቶች ሲኖሩ ፍጥነታቸውም እንዲሁ የተለየ ነው::
:
#ኪቦርድ Keybord:-መረጃን ወደ ኮምፒዪተር ለማስገባት በፅሁፍ መሳርያነት የሚያገለግል መሳርያ ሲሆን ለዚህም አገልግሎት ይረዳ ዘንድ ፊደላት.ቁጥሮች.ምልክቶችና ሌሎች ቁልፎች በመጫን የተፃፈውን በምስል ማሳያው (Screen) ላይ እናያለን::
መረጃው ከተመቻችሁ Muhammed Computer Technologyን ፔጅ ላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩ!!
▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

👍2
ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)??
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
↪️1. መጀመሪያ fast boot እናጠፋለን።
Control panel > Hardware and Sound > Power Options > System Settings ...Change settings የሚለው ክሊክ እናደርጋለን እዛው በመቀጠልም Turn on fast start up የሚለው ላይ ✅ ካለ እናጠፋለን።
↪️2. አዲስ partition እንፈጥራለን።
Disk management እንገባለን ከዛ ለኡቡንቱ(Ubuntu) የሚሆን partition በትንሹ 20 GB የሚሆን ቦታ ካለን ላይ Shrink እናደርጋለን። Unallocated መፍጠራችን ማረጋገጥ ይኖርብናል።
↪️3. Boot እንሰራለን ።
Power ISOን ወይንም Rufusን በመጠቀም ፍላሽ ዲስክ /usb drive/ ላይ boot እንሰራለታለን።
↪️4. ኮምፕዩተራችን Restart እናደርጋለን በመቀጠልም ልክ ኮምፒዩተር እንደተነሳ F12/F9/F10.. እንጫናለን ከዛም ካሉት ምርጫዎች Usb ወይንም Sandisk የሚለውን እንመርጣለን።
↪️5. ምርጫዎች ይመጣሉ ከእነርሱም ውስጥ Install Ubuntu የሚለውን እንመርጣለን።ከዛም ሴታፑ ይጀምራል።
↪️6. ቋንቋ ያስመርጣል.. የምንፈልገውን እንመርጣለን....ከዛም Continue እንላለን።
ለምሳሌ English ከሆነ የፈልኩት English እመርጣለው።
↪️7. Keyboard layout የሚል ምርጫ ያመጣል እሱንም English(Us) የሚለውን እንመርጣለን ከዛም Continue የሚለውን እንነካለን።
↪️8. Normal installation የሚለውን እንመርጣለን ከዛም Continue እናደርጋለን
↪️9. Something else የሚለውን እመርጣለን ከዛም continue እንላለን ።
↪️10. Partition list ይመጣል።እዚህ ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን 3 partition ነው create የምናደርገው። እነርሱም
🔸 Root
🔸 Swap area
🔸 Home ናቸው።
Free space የሆነው ከላይ unallocated partition ያደረግነው ነው። እሱ ላይ select እናደርግና ከታች + ምልክትን እንነካለን።
ለምሳሌ unallocated የሆነው partition 25 GB ከሆነ
🔸Home
Size = 10GB
Type = primary
Location = Beginning partition
Use = Ext4 journaling files system
Mount = /home
🔸Swap area
Size = 6 GB
Use = swap area
🔸Root
Size = 9GB
Type = primary
Location = Beginning
Use = Ext4 journaling file system
Mount = /
Continue እንላለን።
↪️11. Location አስገባ የሚል ይመጣል ከዛም Continue እናላለን።
12. User name እና password እናስገባለታለን።
↪️13. Installation አድርጎ ከጨረሰ በኋላ PC restart እንዲደረግ instruction ያሳየናል በመቀጠልም Restart የሚለውን button እንጫናለን። restart ካደረገ በኋላ ምርጫ ይሰጠናል windows 10/7/8 እና Ubuntu።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Telegram
Muhammed Computer Technology (MCT)
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
👍2
The most important words
1. *PAN* - permanent account number.
2. *PDF* - portable document format.
3. *SIM* - Subscriber Identity Module.
4. *ATM* - Automated Teller machine.
5. *IFSC* - Indian Financial System Code.
6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of
India.
7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity.
8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group
Language Of Earth.
9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle.
10. *WINDOW* - Wide Interactive Network
Development for Office work Solution.
11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine.
Particularly United and used under Technical and
Educational Research.
12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege.
13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunicati ons
System.
14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting
diode.
15. *OLED* - Organic light-emitting diode.
16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity.
17. *ESN* - Electronic Serial Number.
18. *UPS* - Uninterruptible power supply.
19. *HDMI* - High-Definition Multimedia Interface.
20. *VPN* - Virtual private network.
21. *APN* - Access Point Name.
22. *LED* - Light emitting diode.
23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance.
24. *RAM* - Random access memory.
25. *ROM* - Read only memory.
26. *VGA* - Video Graphics Array.
27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array.
28. *WVGA* - Wide video graphics array.
29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array.
30. *USB* - Universal serial Bus.
31. *WLAN* - Wireless Local Area Network.
32. *PPI* - Pixels Per Inch.
33. *LCD* - Liquid Crystal Display.
34. *HSDPA* - High speed down-link packet access.
35. *HSUPA* - High-Speed Uplink Packet Access.
36. *HSPA* - High Speed Packet Access.
37. *GPRS* - General Packet Radio Service.
38. *EDGE* - Enhanced Data Rates for Globa Evolution.
39. *NFC* - Near field communication.
40. *OTG* - On-the-go.
41. *S-LCD* - Super Liquid Crystal Display.
42. *O.S* - Operating system.
43. *SNS* - Social network service.
44. *H.S* - HOTSPOT.
45. *P.O.I* - Point of interest.
46. *GPS* - Global Positioning System.
47. *DVD* - Digital Video Disk.
48. *DTP* - Desk top publishing.
49. *DNSE* - Digital natural sound engine.
50. *OVI* - Ohio Video Intranet.
51. *CDMA* - Code Division Multiple Access.
52. *WCDMA* - Wide-band Code Division Multiple
Access.
53. *GSM* - Global System for Mobile Communications.
54. *DIVX* - Digital internet video access.
55. *APK* - Authenticated public key.
56. *J2ME* - Java 2 micro edition.
57. *SIS* - Installation source.
58. *DELL* - Digital electronic link library.
59. *ACER* - Acquisition Collaboration Experimentation
Reflection.
60. *RSS* - Really simple syndication.
61. *TFT* - Thin film transistor.
62. *AMR*- Adaptive Multi-Rate.
63. *MPEG* - moving pictures experts group.
64. *IVRS* - Interactive Voice Response System.
65. *HP* - Hewlett Packard.
*Do we know actual full form of some words???*
66. *News paper =*
_North East West South past and present events report._
67. *Chess =*
_Chariot, Horse, Elephant, Soldiers._
68. *Cold =*
_Chronic Obstructive Lung Disease._
69. *Joke =*
_Joy of Kids Entertainment._
70. *Aim =*
_Ambition in Mind._
71. *Date =*
_Day and Time Evolution._
72. *Eat =*
_Energy and Taste._
73. *Tea =*
_Taste and Energy Admitted._
74. *Pen =*
_Power Enriched in Nib._
75. *Smile =*
_Sweet Memories in Lips Expression._
76. *etc. =*
_End of Thinking Capacity_
77. *OK =*
_Objection Killed_
78. *Or =*
_Orl Korec (Greek Word)_
79. GIS * Geographic information system

◘ ሀከር /ሃኪንግ ማለት ምንድን ነው ?
ሀከር በሀገርኛ ቋንቋ ጠላፊ ወይም መረጃ በርባሪ እንለዋለን!
ብዙ ጊዜ ዲጂታል እና ኤሌክትሮኒክስ የሆኑ በተለይም ባሁኑ ወቅት ኮመፒውተሮችን እና ለተለያየ አገልገሎት የተመረቱ መገልገያዎችን ከባለቤታቸው ወይንም ካመረታቸው አካል እውቅና ውጪ በተለያየ መንገድ ለተለያየ አገልግሎት ማዋልን ሃኪነግ እንልወላን፡፡
⏩የድርጊቱን ፈጻሚ ደግም ሀከር እንለዋልን፡፡ ሰፋ ባለ መልኩ ስናያው ሃኪንግ ከግለሰቦች ጀምሮ በሃገራት ደራጃ የሚካሄድ ሲሆን ደራጀውም ክትንሽ ግለሰባዊ ጥቅም አንስቶ እስከ በሀገር ደረጃ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል፡፡ በዋናነት ሀከሮችን በሶስት ልንከፍላቸው እንችላለን::
1 ➡ባለ ነጭ ቆብ⇦
እዚህ ምድብ ውስጥ የሚመደቡ ሀከሮች በዋናነት በድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የኮመፒውተሮችን ደህነነት የሚፈትሹ ሲሆኑ አውቀታቸውን ለ ወንጀል ወይንም ለግል ጠቅም ሳይሆን ለመልካም
ምርምሮች እና ለትላልቅ ፐሮጀክቶች ያሉባቸውን የደሀንነት ክፈቶችን እያጠኑ ማስተካከያ ያሚያደርጉ ናቸው፡፡ እነዚህ ባሙያዎች ብዙም ጊዜ በ ኮምፒወተር ደህንነት ድርጅት ውስጥ
ተቀጥረው ይሰራሉ፡፡ ⏪
2 ➡ባለ ጥቁር ቆብ⇦
ብዙ ጊዜ መጥፎ ሃከሮች የምንላቸው ሲሆን ስራቸውም የግለሰቦችን : የድርጅቶችን ወይንም የመንግስትን ዳታ መስረቅ ወይንም ላልተገባ አላማ እና ለግል ጥቅም የሚየያውሉ ናቸው፡፡ እኚህ ሀከሮች በተለይ ኢኮኖሚያቸው በከፍተኛ ደረጃ ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ሀገሮች ላይ ትልቅ ጉዳት ያደርሳሉ፡፡ ባንኮችን ይሰርቃሉ፤ የንግድ መሰጥር ያባክናሉ፤ ከፍ ሲልም የሀገር ደህንነት አደጋ ላይ ይጥላሉ፡፡ እነዚህ ሀከሮች ብዙ ጊዝ በግል ወይንም በቡድን ተደራጅተው ይንቀሳቅሉ፡፡ በአጭሩ ብዙ ጊዜ ጎጂ ቫየረስ የሚሰሩትን ባለ ጥቁር ቆብ ሰንል አንቲ ቫይረስ የሚሰሩትን ደግሞ ባለ ነጭ ቆብ ልንላቸው እንችላለን፡፡ ⏪
3 ➡ባለ ግራጫ ቆብ⇦
እኚህ ሀከሮች በሁለቱ መሃል የሚገኙ ሲሆኑ እውቀታቸውን እነደ
ሁኔታው ለጥሩም ወይንም ጥሩ ላልሆነ ተግባር የሚያውሉ ናቸው፡፡
እዚህ ላይ መገንዘብ ያለብን ጥሩ ወይንም መጥፎ የሚለው ትርጉም እንደ ቦታው እና ሁኔታው ሊለያይ ይችላል፡፡ ለምሳሌ በመንግስት ተቀጥረው ግን ደግሞ የገለሰቦችን መብት በተጻረረ
መልኩ የሚሰልሉ ሀከሮች በመንገስት ጥሩ ቢባሉም በዜጎች ደግሞ ጎጂ ሊባሉ ይችላሉ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ አንዳዴ ሃከሮቹ ከተነሱበት ሀሳብ አቅታጫም እነደሁኔታው በተለያያ አካል መጥፎም ጥሩም ሊባሉ ይችላሉ፡፡

👍1
💢 ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች...
✅. ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ
⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )
✅. የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ
⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ።
✅.በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ❌ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ያደርጋሉ።
✅. አንቲ ቫይረስ ይጫኑ
⚠️ አፕዴት መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ።
✅. ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት።

📌ቀለል ባለ መንገድ ኮምፒውተርን ወይንም☛ላፕቶፕን ፍላሽ ዲስክ ተጠቅመን አዲስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንዴት መጫን እንደምንችል ነው።
🔸🔸ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች🔸🔸
1. 4 ጂቢ ወይንም ከዛ በላይ የሆነ ፍላሽ ዲስክ
2. Rufus የተሰኘ Software
3. መጫን የምንፈልገውን በ ISO format የተዘጋጀ ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ
ሲስተም( WINDOWS XP 7,8,8.1 or 10) ስንገዛ ወይም ስናወርድ እንደዛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን።
4. ይሄን ስራ የምንሰራበት ላፕቶፕ
🔹🔹አስራሩ እንዴት ነው?🔹🔹
▪️Rufus የሚባለው ፕሮግራም አሉ ከሚባሉ ለዚ ስራ የሚያገለግሉ ቀለል ያለ እና ፈጣን ስለሆነ ለዛሬ በሱ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን:-
▪️ያዘጋጀነውን 4ጂቢ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒተራችን ላይ እንሰካለን።▪️
1.ፕሮግራሙን ዳውንሎድ ካረግን በኀላ መጫን ሳያስፈልገን ራይት ክሊክ አርገን ራን አስ አድሚንስትሬተር
ብለን እንከፍተዋለን ከዛ አብዴት ሲጠይቅ no እንመርጣለን።
2.ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን።
3.ከዛ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን።
✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው።
4. ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል
የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን።
5. በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል።
✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ
close የሚለውን በተን ክሊክ መጫን የምንፈልገው ኮምፒተር ላይ ወስደን እንጠቀማለን።
🔸🔸በUSB ኮምፒውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ🔸🔸
1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ
2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ።
3.F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ።
4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ።
5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ
6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ።
7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ
8.ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ
9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ
10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ።
═══════════════
╚═════📌Share📌════╝

የኮምፒውተራችንን Hard Drive እንዴት በቀላሉ ፓርቲሽን(partition) መክፈል እንችላለን?
📍በመጀመሪያ ፓርቲሽን በመክፈላችን
ምናገኛቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ብለን
ስናስብ እንደየ ፍላጎታችን ሚለያይ ሲሆን
ለሁላችንም ሚሰጠን ዋናው ጥቅም ቢኖር
ፉይላችንን ከ ሲስተም ፋይል ያሉ ፋይሉችንን
ለይተን በማስቀመጥ በተላያዩ ምክንያት ቡት
ማረግ ወይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን
መነሳት ሲያቅተው ልናጣ ምንችለውን ፉይል
ለመከላከል የምንጠቀምበት መንገድ ነው
📍ለምሳሌ ከፋብሪካው እንደመጣው በ C:
partiton ብቻ እየተጠቀምን ቢሆንና በ
ቫይረስ ምክንያት ሲስተም ፋይል ቢጠፋ
ሌሎች ፐርሰናል ፉይሎችን አጣን ማለት
ነው።
📍ስለዚህ በቀላሉ እዛው ፓርቲሽን
በመፍጠር የግል ፉይል ለብቻ C: ፓርቲሽን
ለብቻ አድርገን በመጠቀም ፋይላችንን
መከላከል እንችላለን ይህን ካልን ስለ
ፓርቲሽን እንዴት ዊንዶውስ ባዘጋጀልን disk
managment በ መጠቀም እንዴት
መስራት እንችላለን ሚለውን ላሳያችሁ
ወደድኩ
📍በመጀመሪያ ባክአፕ መውሰድ አስፈላጊ ነው
ምንም እንኳ ፕሮሰሱ ፋይል ባያጠፋብንም
ለጥንቃቄ ሲባል ወስደን መጀመር አለብን
📍በመቀጠል ወደ my computer iconላይ
ራይት ክሊክ አርገን manage ሚለውን
ክለክ ስናደርግ አዲስ ዊንዶው ይከፈትልናል
ማለት ነው።
📍በግራ ባለው ዝርዝር ውስጥ
disk managment ሚል በመፈለግ ያንን
እንከፍታለን በመቀጠልም በሚከፈተው
ዊንዶው ውስጥ መሀል ላይ ሁኖ ከታች ባለው
ቦታ ላይ
📍 ያልተከፈለው ፓርቲሽን በ ሰማያዊ
ይታየናል ስለዚህም ማድረግ የፈለግነውን
ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ
በሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ shrink
volume የሚል ን በመምረጥ በሚከፈትልን
ዊንዶው መሰረት እንደምን ፈልገው ሳይዝ
በማስገባት ሌላ አዲስ ፓርቲሽን እንፈጥራለን።
⚠️ ማሳሰቢያ የ disk size ስባስገባ ቁጥሩ በ Mega byte(MB) ነው የሚቀመጠው ስለዚህ ለምሳሌ 100 GB ማድረግ ከፈለግኩኝ 1024,000 ብየ ቁጥሩን ማስገባት አለብኝ ማለት ነው ወይም 200GB ማድረግ ብፈልግ 2048,000 ማለት አለብኝ። የ 1 GB ማለት 1024 MB ስለሆነ።⚠️
ይህንን finish ብለን ከጨረስን በኋላ
የከፈትነው ፐርቲሽን እዛው disk
managment ውስጥ በጥቁር ከለር
ይታየናል ስለዚህ ይህንን ፓርቲሽን ላይ ራይት
ክሊክ በማድረግ የጀመረነውን ፓርቲሽን
መፍጠር ለመጨረስ እንጀምራለን።
📍ስለዚህ ራይት ክሊክ ስናደርግ new volume
የሚለውን ስንነካ አዲስ ዊንዶ ይመጣል
ስለዚህ ምንም ነገር ሳንነካ nextን ብቻ
በመጫን መጨረሻም ላይ finish ን
ስንጫን አዲሱ ፓርቲሽን my computer
ውስጥ መታየት ይጀምራል ማለት ነው ።
ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ እንደተለመደው
በመጠየቅ አበረታቱን ስል እላለው
አመሰግናለው።

ለስራ ቅጥር CV በኢሜል መላክ ለተቸገራችሁ ወንድምና እህቶች በስልካችን ኢሜይል እንዴት መላክ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ምርጥ መፍትሔ ይሆናል ብየ አስባለሁ።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሞክሩት
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/s1JcnGOcWeg
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሞክሩት
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/s1JcnGOcWeg
YouTube
ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እንችላለን? በአማርኛ How to send email using Mobile Phone Amharic
ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እንችላለን? How to send email using Mobile Phone
⏺ የስራ ማስታወቂያ ለመመዝገብ
⏺ ሪሰርች ለመላክና ለመቀበል
⏺ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ኢሜይል ለመላክ
⏺ ኢሜይል በስልካችን እንዴት መክፈት እንችላለን የሚለውን ከዚህ በፊት በቪዲዮ ስለተዘጋጀ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል መክፈት እንችላለን? How can we create…

ኮምፒውተር ከመግዛትዎ በፊት ዋጋና የኮምፒውተሩን ምንነት Specification ማወቅ የሚችሉበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል @cm2013 ወይም https://t.me/cm2013 ሊያገኙን ይችላሉ።
#ወቅታዊ የኮምፒውተር የግዥ መረጃ እንዲደርሳችሁ ፔጃችንን #like ያድርጉ
Computer Market ኮምፒውተር ገበያ

ሪሰርች ለሚሰሩ ለዲግሪና ለማስተርስ ተማሪዎች
1ኛ Automatic Table of content
🔷Automatic Tables (ሰንጠረዥ) Table list
🔷 Automatic Imag list
2ኛ Automatic Reference
3ኛ Page break
🔷 I,II,III,IV,V....
🔷 1,2,3,4,5.....
እንዲሁም ሌሎሽ መካተት ያለባቸውን በሙሉ
በአጠቃላይ ሪሰርች ሲሰራ መሟላት ያለበትን ጉዳይ በጥራት በቪዲዮ በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
⏺ በYouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
1ኛ Automatic Table of content
🔷Automatic Tables (ሰንጠረዥ) Table list
🔷 Automatic Imag list
2ኛ Automatic Reference
3ኛ Page break
🔷 I,II,III,IV,V....
🔷 1,2,3,4,5.....
እንዲሁም ሌሎሽ መካተት ያለባቸውን በሙሉ
በአጠቃላይ ሪሰርች ሲሰራ መሟላት ያለበትን ጉዳይ በጥራት በቪዲዮ በምርጥ አቀራረብ በYouTube ተዘጋጅቶ ለእይታ ዝግጁ ነው ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከትና መማር ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/aB-z5uKq75U
የYouTube ቻናሉን Subscribe በማድረግ ምርጥ ምርጥ ትምህርቶችን ይማሩ!
⏺ በYouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
👍2
መሰረታዊ የኮምፒተር ኔትወርክ
የኮምፒተር ኔትወርክ ፋይሎችን ለመለዋወጥ ወይም ኤሌክትሮኒክ ግንኙነቶችን ለመፍቀድ የተገናኙ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ኮምፒውተሮችን ያቀፈ ነው ፡፡ በአውታረመረብ ላይ ያሉ ኮምፒውተሮች በኬብሎች ፣ በስልክ መስመሮች ፣ በሬዲዮ ሞገዶች ፣ በሳተላይቶች ወይም በኢንፍራሬድ የብርሃን ጨረሮች አማካይነት ሊገናኙ ይችላሉ ፡፡
ሁለት በጣም የተለመዱ የኔትወርክ ዓይነቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ-የአከባቢ አውታረመረብ (Local Area Network (LAN)) ሰፊ አካባቢ አውታረመረብ (Wide Area Network (WAN)) በተጨማሪም የሜትሮፖሊታን አከባቢ አውታረ መረቦች (Metropolitan Area Network (MAN)) ፣ ገመድ አልባ ላን (Wireless Local Area Network (WLAN)) ወይም ገመድ አልባ ዋን (ዋዋን) ዋቢዎችን ማየት ይችላሉ ፡፡
የአከባቢ የኮምፒተር ኔትወርክ(LAN)/ሰፊ አካባቢ የኮምፒተር ኔትወርክ(WAN)
የአካባቢያዊ አውታረመረብ (ላን) በአንጻራዊ ሁኔታ አነስተኛ በሆነ አካባቢ ብቻ የተወሰነ አውታረመረብ ነው ፡፡ በአጠቃላይ እንደ ትምህርት ቤት ወይም ህንፃ ባሉ ጂኦግራፊያዊ አካባቢዎች የተወሰነ ነው ፡፡ ከአውታረ መረብ ጋር የተገናኙ ኮምፒውተሮች በሰፊው እንደ አገልጋዮች ወይም እንደ መስሪያ ጣቢያዎች ይመደባሉ...
ይቀጥላል.......

ምንም አይነት ሶፍትዌር ሳንጠቀም ኮምፒውተር ላይ አማርኛ እንዴት እንጽፋለን? How to Write Amharic without any Software
ጠቃሚ ቪዲዮ ይመልከቱት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/2geXm9IE8UY
ጠቃሚ ቪዲዮ ይመልከቱት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/2geXm9IE8UY
YouTube
ያለ Power Geez ሶፍትዌር ሳንጠቀም ኮምፒውተር ላይ አማርኛ እንዴት እንጽፋለን? How to Write Amharic without any Software
ያለ #PowerGeez ሶፍትዌር ሳንጠቀም ኮምፒውተር ላይ አማርኛ እንዴት እንጽፋለን? How to Write Amharic without any Software
👍2
ፕሮቶኮል ምንድነው?
ፕሮቶኮል በአውታረ መረብ ውስጥ ባሉ ኮምፒውተሮች መካከል የሚደረጉ ግንኙነቶችን የሚቆጣጠር የደንብ ስብስብ ነው ፡፡ ሁለት ኮምፒተሮች እርስ በእርስ ለመነጋገር አንድ ቋንቋ መናገር አለባቸው ፡፡ ኮምፒተርዎ (የትኛውም ኦፕሬቲንግ ሲስተም ፣ የኔትወርክ ካርድ ወይም የሚጠቀሙበት መተግበሪያ ምንም ይሁን ምን) በሚቀጥለው ዴስክ ወይም በዓለም ዙሪያ በግማሽ መንገድ ከሚገኝ ሌላ ኮምፒተር ጋር መገናኘት መቻሉን ለማረጋገጥ ብዙ የተለያዩ የኔትወርክ ፕሮቶኮሎች እና ደረጃዎች ያስፈልጋሉ ፡፡ የ OSI (የኦፕን ሲስተምስ ትስስር) የማጣቀሻ ሞዴል ሰባት የአውታረ መረብ ፕሮቶኮሎችን ይተረጉማል ፡፡ የእነዚህ ለየር ውስብስብነት ከዚህ ማጠናከሪያ ትምህርት ወሰን በላይ ነው; ሆኖም በደንብ ሊያውቋቸው የሚገቡትን አንዳንድ ፕሮቶኮሎች ለመለየት እንዲረዱ በአራት ለየር ቀለል ሊሉ ይችላሉ፡፡
✅ ኦስአይ ለየር OSI Layer ስም ዋና ፕሮቶኮሎች
🔶 7 አፕሊኬሽን ለየር (HTTP | FTP | SMTP | DNS | Telnet)
🔶6 ፕረዘንቴሽን ለየር
🔶5 ሰሽን ለየር
🔶4 ትራንስፖርት ለየር (TCP | SPX)
🔶3 ኔትወርክ ለየር (IP | IPX)
🔶2 ዳታሊንክ ለየር (Ethernet)
🔶1 ፊዚካል ለየር
✅ ኤተርኔት (ፊዚካል ለየር/ዳታሊንክ ለየር)
የአውታረ መረቡ አካላዊ ሽፋን እንደ ኬብሎች ፣ ተደጋጋሚዎች እና የአውታረ መረብ በይነገጽ ካርዶች ባሉ የሃርድዌር አካላት ላይ ያተኩራል። እስካሁን ድረስ በአካላዊ ንብርብር ላይ ጥቅም ላይ የዋለው በጣም የተለመደው ፕሮቶኮል ኤተርኔት ነው። ለምሳሌ ፣ የኤተርኔት ኔትወርክ (እንደ 10BaseT ወይም 100BaseTX ያሉ) ሊያገለግሉ የሚችሉትን ኬብሎች ዓይነት ፣ ጥሩው ቶፖሎጂ (ኮከብ በእኛ አውቶቡስ ፣ ወዘተ) ፣ ከፍተኛው የኬብሎች ርዝመት ፣ ወዘተ. ከአካላዊው ለየር ጋር በተዛመደ የኤተርኔት መመዘኛዎች ላይ ዳታሊንክ ለየር እያንዳንዱ ኮምፒተር በኔትወርክ በኩል ማንኛውንም ነገር ከመላክዎ በፊት ገመዱን የሚያዳምጥበት ስርዓት ነው ፡፡ አውታረ መረቡ ግልጽ ከሆነ ኮምፒተርው ያስተላልፋል ፡፡ ሌላ ሌላ መስቀለኛ መንገድ ቀድሞውኑ በኬብሉ ላይ የሚያስተላልፍ ከሆነ ፣ መስመሩ ግልጽ በሚሆንበት ጊዜ ኮምፒዩተሩ ይጠብቃል እና እንደገና ይሞክራል ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሁለት ኮምፒውተሮች በአንድ ጊዜ ለማስተላለፍ ይሞክራሉ ፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ ግጭት ይከሰታል ፡፡ እያንዳንዱ ኮምፒተር እንደገና ለማስተላለፍ ከመሞከርዎ በፊት ወደኋላ ይመለሳል እና የዘፈቀደ ጊዜ ይጠብቃል። በዚህ የመድረሻ ዘዴ ግጭቶች መኖራቸው የተለመደ ነው ፡፡ ሆኖም በግጭቶች እና በድጋሜ ማስተላለፍ የተከሰተው መዘግየት በጣም ትንሽ ነው እናም በመደበኛነት በኔትወርኩ ላይ የመተላለፊያ ፍጥነትን አይጎዳውም ፡፡
✅ ኤተርኔት
የመጀመሪያው የኤተርኔት መስፈርት በ 1983 የተሻሻለ ሲሆን ከፍተኛ ፍጥነት ያለው 10 ሜጋ ባይት (በወቅቱ አስገራሚ) ነበር ፡፡ ጥቅም ላይ የዋሉ ኬብሎች እና ሌሎች ነገሮች ላይ በመመርኮዝ የኤተርኔት ፕሮቶኮል አቀማመጥ ይፈቅዳል ፡፡ ይህ ከባድ የኮአክሲያል ኬብል ለመግዛት ፣ ለመጫን እና ለመንከባከብ በጣም ውድ ከመሆኑም በላይ ወደ ነባር ተቋማት መልሶ ለማቋቋም በጣም ከባድ ነበር ፡፡
አሁን ያሉት ደረጃዎች የተገነቡት በተጣመመ ጥንድ ሽቦ አጠቃቀም ዙሪያ ነው ፡፡ የተለመዱ የተጣመሙ ጥንድ ደረጃዎች 10BaseT ፣ 100BaseT እና 1000BaseT ናቸው። ለማስተላለፍ ፍጥነት ቁጥር (10 ፣ 100 ፣ 1000) እና / እና (10/100/1000 ሜጋ ባይት በሰከንድ); “ቤዝ” ማለት “ቤዝ ባንድ” ማለት በአንድ ድግግሞሽ ላይ የሽቦውን ሙሉ ቁጥጥር አለው ማለት ነው ፡፡ እና “ቲ” ማለት “የተጠማዘዘ ጥንድ” ገመድ ነው ፡፡ የፋይበር ገመድ እንዲሁ በዚህ ደረጃ በ 10BaseFL ውስጥ ሊያገለግል ይችላል ፡፡
✅ ፈጣን ኤተርኔት
ፈጣን ኢተርኔት ፕሮቶኮል እስከ 100 Mbps ድረስ ማስተላለፍን ይደግፋል ፡፡ ፈጣን ኤተርኔት የተለያዩ ፣ በጣም ውድ የሆኑ የኔትወርክ ማጎሪያ / ማእከሎች እና የኔትወርክ በይነገጽ ካርዶችን መጠቀም ይጠይቃል ፡፡ በተጨማሪም ምድብ 5 የተጠማዘዘ ጥንድ ወይም የፋይበር ኦፕቲክ ገመድ አስፈላጊ ነው ፡፡ ፈጣን የኤተርኔት ደረጃዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ:
100BaseT - 100 Mbps ከ 2-ጥንድ ምድብ 5 ወይም የተሻለ የ UTP ገመድ።
100BaseFX - 100 Mbps ከፋይበር ገመድ።
መልቲሞድ ፋይበር ገመድ ላይ
100BaseSX -100 Mbps።
በነጠላ ሁነታ ፋይበር ገመድ ላይ
100BaseBX - 100 Mbps ፡፡
✅ ጊጋቢት ኢተርኔት
ጊጋቢት ኢተርኔት መደበኛ 1 ጊጋ ባይት (1000 Mbps) የማስተላለፍ ፍጥነት ያለው ፕሮቶኮል ነው። በሁለቱም በፋይበር ኦፕቲክ ኬብሎች እና በመዳብ መጠቀም ይቻላል ፡፡
1000BaseT - 1000 ሜጋ ባይት ከ 2-ጥንድ ምድብ 5 ወይም የተሻለ የ UTP ገመድ።
1000BaseTX - 1000 ሜጋ ባይት ከ 2-ጥንድ ምድብ 6 ወይም የተሻለ የ UTP ገመድ። 1000 ሊክስክስ - 1000 ሜጋ ባይት ከፋይበር ገመድ በላይ ፡፡ መልቲሞድ ፋይበር ገመድ ላይ
1000BaseSX -1000 Mbps ፡፡ በነጠላ ሞድ ፋይበር ገመድ ላይ
1000BaseBX - 1000 Mbps ፡፡
የኤተርኔት ደረጃዎች መሻሻል ይቀጥላሉ። በ 10 ጊጋቢት ኤተርኔት (10,000 Mbps) እና 100 ጊጋቢት ኤተርኔት (100,000 ሜጋ ባይት) ፣
✅ የኤተርኔት ፕሮቶኮል ማጠቃለያ
<ጠረጴዛ> <ኛ> ፕሮቶኮል <ኛ> ገመድ <ኛ> ፍጥነት <ኛ> ኤተርኔት ጠማማ ጥንድ ፣ ኮአክሲያል ፣ ፋይበር 10 Mbps
<ኛ> ፈጣን ኤተርኔት ጠማማ ጥንድ ፣ ፋይበር 100 Mbps
<ኛ> ጊጋቢት ኢተርኔት ጠማማ ጥንድ ፣ ፋይበር 1000 Mbps
✅ የቆዩ የአውታረ መረብ ፕሮቶኮሎች
በ 90 ዎቹ እና በ 21 ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በተለምዶ ጥቅም ላይ የሚውሉት በጣም የታወቁ የአውታረ መረብ ፕሮቶኮሎች በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው ጥቅም ላይ ውለዋል ፡፡ እንደ “Localtalk” (Apple) ወይም “Token Ring” (IBM) ያሉ ቃላትን ከጊዜ ወደ ጊዜ መስማት ቢችሉም ፣ እነዚህ ሥርዓቶች አሁንም በሥራ ላይ አይገኙም ፡፡ ምንም እንኳን በኔትወርክ ዝግመተ ለውጥ ውስጥ ትልቅ ሚና ቢጫወቱም ፣ በአፈፃፀም እና በአቅም ውስንነት በበይነመረቡ ስኬት የሚመራውን የኤተርኔት መደበኛነት ተከትሎ ፣ አፈፃፀማቸው እና የአቅም ውስንነታቸው ከዚህ በፊት ወደኋላ እንዲመለሳቸው አድርጓቸዋል ፡፡
✅ አይፒ እና አይፒክስ (የአውታረ መረብ ንብርብር)
የአውታረ መረቡ ንብርብር ከአንድ ኮምፒዩተር ወደ ሌላው የአውታረ መረብ መልዕክቶችን (ዳታዎችን) የማስተላለፍ ኃላፊነት አለበት ፡፡ በዚህ ሽፋን ላይ ያሉት የተለመዱ ፕሮቶኮሎች አይፒ (እነሱም ለኢንተርኔት አውታረመረብ በትራንስፖርት ሽፋን ከቲ.ሲ.ፒ. ጋር ተጣምረው) እና አይፒኤክስ (ለአንዳንድ የቆዩ ማኪንቶሽ ፣ ሊኑስ ፣ UNIX ፣ ኖቬል እና ዊንዶውስ ኔትወርኮች በትራንስፖርት ሽፋን ከ SPX ጋር ተጣምረው) በይነመረብን መሠረት ባደረጉ አውታረመረቦች እድገት ምክንያት አይፒ / ቲ.ሲ.ፒ. ለአብዛኛዎቹ አውታረ መረቦች መሪ ፕሮቶኮሎች እየሆኑ ነው ፡፡
እያንዳንዱ የአውታረ መረብ መሣሪያ (እንደ አውታረ መረብ በይነገጽ ካርዶች እና አታሚዎች ያሉ) የ MAC (የሚዲያ መዳረሻ ቁጥጥር) አድራሻ ተብሎ የሚጠራ አካላዊ አድራሻ አለው ፡፡ የአውታረ መረብ ካርድ ሲገዙ የ MAC አድራሻ

☝️☝️☝️ከላይ የቀጠለ☝️☝️☝️
ክሎ ሊለወጥ አይችልም ፡፡ የአይፒ እና አይፒኤክስ ፕሮቶኮሎችን የሚጠቀሙ ኔትዎርኮች በአውታረ መረቡ ላይ ላሉት መሳሪያዎች አመክንዮአዊ አድራሻዎችን (ከ MAC አድራሻ እና ከአውታረ መረብ አድራሻ ጋር) ይመድባሉ ፣ ይህ በጣም ውስብስብ ሊሆን ይችላል - የአውታረ መረቡ ንብርብር ይንከባከባል ማለት ይበቃል ትክክለኛ አድራሻዎችን (በአይፒ ወይም በአይ.ፒ.ኤስ. በኩል) መመደብ እና ከዚያ የመረጃ እሽጎችን ወደ ሌሎች አውታረመረቦች ለመላክ ራውተሮችን ይጠቀማል ፡፡
✅ TCP እና SPX (የትራንስፖርት ንብርብር)
የትራንስፖርት ሽፋኑ ከአንድ አውታረመረብ ወደ ሌላ የመረጃ እሽጎች ቀልጣፋ እና አስተማማኝ መጓጓዣን ይመለከታል። በአብዛኛዎቹ ሁኔታዎች አንድ ሰነድ ፣ የኢሜል መልእክት ወይም ሌላ መረጃ እንደ አንድ አሃድ አልተላከም ፡፡ ይልቁንም በአነስተኛ የመረጃ እሽጎች ውስጥ ተሰብሯል ፣ እያንዳንዳቸው ትክክለኛውን ቅደም ተከተል እና ሰነድ የሚለይ የራስጌ መረጃ አላቸው ፡፡
የውሂብ እሽጎች በአውታረመረብ ሲላኩ አንድ ዓይነት መንገድ ሊወስዱ ወይም ላይወስዱ ይችላሉ - ምንም አይደለም ፡፡ በተቀባዩ መጨረሻ ላይ የውሂብ ፓኬቶች እንደገና ወደ ትክክለኛው ቅደም ተከተል ተሰብስበዋል ፡፡ ሁሉም ፓኬቶች ከተቀበሉ በኋላ አንድ መልዕክት ወደ መጀመሪያው አውታረ መረብ ይመለሳል ፡፡ አንድ ፓኬት ካልመጣ "እንደገና ለመላክ" መልእክት ወደ መጀመሪያው አውታረመረብ ተመልሷል።
ከ IP ጋር የተጣመረ ቲሲፒ በትራንስፖርት ደረጃ እስካሁን ድረስ በጣም ታዋቂ ፕሮቶኮል ነው ፡፡ የአይፒኤክስ ፕሮቶኮሉ በአውታረ መረቡ ንብርብር ላይ (እንደ ኖቬል ወይም ማይክሮሶፍት ባሉ አውታረመረቦች) ላይ ጥቅም ላይ ከዋለ ከዚያ በትራንስፖርት ሽፋን ከ SPX ጋር ይጣመራል ።

የተማሪዎችን ውጤት በ Grading system መስራት እንዴት እንችላለን? Student Mark (Grading System) መታየት ያለበት ቪዲዮ
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/j7FOjQ9YaoE
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/j7FOjQ9YaoE
✅✅✅መፍትሔ✅✅✅
Delete Format የተደረገ ሜሞሪ፣ ፍላሽ፣ ኮምፒውተር ሀርድዲሰክ ፋይል ፎቶግራፎችን፣ ቪዲዮዎችን፣ የጠፉ ዶክመንቶችን ለምሳሌ ሪሰርች፣ መጽሀፎችን በቃ ምን አለፋችሁ ማንኛውንም መረጃችሁ ቢጠፋ ምርጥ መፍትሄ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ።
መታየት ያለበት ቪዲዮ
👇👇ከታች ያለውን ሊንክ ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/G8HQeWaIUKY

የደመወዝ ስሌት(ሰንጠረዡን ይመልከቱ)
➣ የተጣራ ገቢ ደመወዝ= ሙሉ ደመወዝ - ((ሙሉ ደመወዝ*ደመወዙ የተጣለበት ታክስ %- የግብር %ቱ ያረፈበት ተቀናሽ ብር) + (ሙሉ ደመወዝ*ጡረታ ግብር (7%)))
ለምሳሌ የእኔ ደመወዝ 6000 ብር ቢሆን
🔧 ሙሉ ደመወዝ =6000
🔧 ደመወዙ የተጣለበት ታክስ= 25% (0.25)
🔧 ደመወዙ ያረፈበት ተቀናሽ ብር = 565
🔧 ጡረታ ግብር = 7% (0.07) ለሁሉም ደመወዝ ስኬል ተመሳሳይ ነው ።
ስለዚ፦
የተጣራ ደመወዝ = 6000_((6000*0.25 -565)+( 0.07*6000))
= 6000-1355
➜ የተጣራ ደመወዝ = 4645 (ይህ በኪስ የሚደርስ ደመወዝ ነው) ።
➲ በተጨማሪም ለፖለቲካ ድርጅት እገዛ፣ ለኤች አይ ቪ ህሙማን እርዳታና ለህፃናት ማሳደጊያ በየወሩ ከደመወዝ ላይ የሚቆረጥበት ሁኔታ ካለ ከዚህ በታች የሆነ የተጣራ ገቢ ደመወዝ የሚደርስ ይሆናል።