Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
email: mct16plc@gmail.com
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
frica Tv1➝12604 V 27500
Zawya Tv ➝11636 V 27500
Qur'an tv ➝11179 H 27500
Nuuralhudaa tv➝11392 V 27500
Nesiha tv➝11555 V 27500
Hamiltan➝11555 V 27500
As-Sunah➝12521 V 27500

【9】૮ɦเℓ∂૨εɳ - የልጆች®

✦ZAROK TV➝10727 27500
✦NGKids➝11938 V 27500
✦Kokky tv ➝11603 H 27500
✦Koky tv ➝11488 H 27500
✦Mickey ➝11526 H 27500
✦CN Arabiya➝12226 H 27500
✦Spacetoon ➝11785 v 27500
✦Mody kids➝11603 H 27500
✦Majid kids➝12226 H 27500
✦mbc 3 ➝11471 v 27500
✦Koogi Tv ➝11636 V 27500
✦Toyor Baby ➝11392 V 27500
✦Toyor al janah ➝11315 V 27500
✦dmc kids➝11449 H 27500
✦Baby channel➝11258 H 27500

【10) ƒσσ∂ร - የምግብ ዝግጅት®

🍛 Samira Tv ➝12360 V 27500
🍛 Panorama Food➝12341 H 27500
🍛 CBC sofra ➝11488 H 27500
🍛 citruss Tv ➝11471 V 27500
🍛 Beity Tv➝11334H 27500
🍛 Salam Tv ➝12687 H 27500

የከፍተኛ ጥራት ቻናሎች
ʜᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝🅷🅳

sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ)

ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች ሊሰሩ የሚችሉት HD በሆኑ ሪሲቨሮች ብቻ ነው።

➀ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ - የኢትዮጵያ®

🔹ETV News HD➞12645 V 27500
🔹FANA HD ➞11512 V 27500
🔹Ahadu HD ➞11512 V 27500
🔹DWTv HD➞11512 V 27500
🔹Amhara Tv HD➞12645 V 27500
🔹Southern Tv HD➞12645 V 27500
🔹Tigray Tv HD➞12521 V 27500
🔹OBN Tv HD➞12521 V 27500
🔹Addis Tv HD➞12688 V 30000

➁ ɴᴀᴛᴜʀᴇ - የተፈጥሮ®

🐊AD NGeo HD➞12467(76) H 27500
🐊Al jezeera Doc.HD➞12521 H 27500

➂ ɴᴇᴡs - የዜና®

🌍Al jezeera HD➞12521 H 27500
🌍Press tv HD➞11641 H 27500
🌍TRT World HD➞10971 H 27500

➃ ᴍᴏᴠɪᴇs - የፊልም®

◉Dubai one HD➝12418 H 27500
◉KTV CH2 HD ➝11055 V 27500
◉AD Drama HD➝12467(76) H 27500
◉TCHAD➝ 11603 H 27500

➄ መንፈሳዊ ቻናሎች®

➮7 sprit tv (11636 V 27500)
➮Gospel tv (11636 V 27500)
➮Jesus wonderful (11636 V 27500)
➮wwtv (11636 V 27500)
➮JPS (11636 V 27500)
➮Jesus tv (11636 V 27500)
➮CJ tv (11636 V 27500)
➮Moaa (11636 V 27500)
➮Holy tv (11636 V 27500)
➮CTV (11636 V 27500)
➮Mekane yesus(11636 V 27500)
➮Kale Awadi (11636 V 27500)
➮sign&miracle (11636 V 27500)
➮Rohobot (11636 V 27500)
➮presence (11636 V 27500)
➮Chirist Army (11636 V 27500)
➮Holy sprit (11636 V 27500)
➮Prayer Tv (11636 V 27500)
➮Elshadai (11636 V 27500)
➮Zawya Tv (11636 V 27500)

➅ sᴘᴏʀᴛs- የስፖርት®

🏀bein sport News ➝12604 H 27500)
🏀bein sport HD➝11054 H 27500)
🏀Ad sport 1&2HD ➝12476 H 27500
🏀AD sport 3&4HD➝11373 H 27500
🏀Dubai Sports HD➝12322 V 30000
🏀YAS Sport HD➝12476 H 27500
🏀Time sports HD➝11449 H 27500
🏀On sport HD➝10853 H 27500
🏀KTV sports HD ➝11055 V 27500
🏀Sharjah sport HD ➝11013 V 27500
🏀KSA sports HD ➝12284 V 27500

➆ ᴄʜɪʟᴅʀᴇɴ - የህፃናት®

🙍Majid KidsHD➝12467(76) H 27500
🙍Nat Geo Kids HD ➝12322 V 30000
🙍NRT T3 kids HD➝11636 V 27500
🙍Atfal & mawa HD ➝11353 V 27500
🙍KTV kids HD ➝11055 V 27500
ደንበኞቻችን በድጋሜ like & share እንድትሉልን እንጠይቃለን
👍1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «የመደበኛ ጥራት ቻናሎች sᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝ 🆂🅳 ════════════ sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ) ════════════ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች በየትኛውም ሪሲቨር የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【1】ɳαƭเѵεร - ሀገራዊ® ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ƒε∂ε૨αℓ - መንግስታዊ ═══════════ ▻Fana Tv➝11512 V 27500 ▻Walta➝11512 V 27500) ▻Etv…»
*FULL FORMS OF COMPUTER RELATEDTERMS*
* HTTP - Hyper Text Transfer Protocol.
* HTTPS - Hyper Text Transfer Protocol Secure.
* URL - Uniform Resource Locator.
* USB - Universal Serial Bus.
* VIRUS - Vital Information Resource Under Seized.
* 3G - 3rd Generation.
* GSM - Global System for Mobile Communication.
* CDMA - Code Divison Multiple Access.
* UMTS - Universal Mobile Telecommunication System.
* SIM - Subscriber Identity Module.
* AVI = Audio Video Interleave
* RTS = Real Time Streaming
* SIS = Symbian OS Installer File
* AMR = Adaptive Multi-Rate Codec
* JAR = Java Archive
* JAD = Java Application Descriptor
* 3GPP = 3rd Generation Partnership Project
* 3GP = 3rd Generation Project
* MP3 = MPEG player lll
* MP4 = MPEG-4 video file
* AAC = Advanced Audio Coding
* GIF = Graphic InterchangeableFormat
* JPEG = Joint Photographic ExpertGroup
* BMP = Bitmap
* SWF = Shock Wave Flash
* WMV = Windows Media Video
* WMA = Windows Media Audio
* WAV = Waveform Audio
* PNG = Portable Network Graphics
* DOC = Document (Microsoft Corporation)
* PDF = Portable Document Format
* M3G = Mobile 3D Graphics
* M4A = MPEG-4 Audio File
* NTH = Nokia Theme (series 40)
* THM = Themes (Sony Ericsson)
* MMF = Synthetic Music Mobile Application File
* NRT = Nokia Ringtone
* XMF = Extensible Music File
* WBMP = Wireless Bitmap Image
* DVX = DivX Video
* HTML = Hyper Text Markup Language
* WML = Wireless Markup Language
* CD - Compact Disk.
* DVD - Digital Versatile Disk.
* CRT - Cathode Ray Tube.
* DAT - Digital Audio Tape.
* DOS - Disk Operating System.
* GUI - Graphical User Interface.
* HTTP - Hyper Text Transfer Protocol.
* IP - Internet Protocol.
* ISP - Internet Service Provider.
* TCP - Transmission Control Protocol.
* UPS - UninterruptiblePower Supply.
* HSDPA - High Speed Downlink Packet Access.
* EDGE - Enhanced Data Rate for GSM[Global System for Mobile
Communication] Evolution.
* VHF - Very High Frequency.
* UHF - Ultra High Frequency.
* GPRS - General Packet Radio Service.
* WAP - Wireless Application Protocol.
* TCP - Transmission Control Protocol .
* ARPANET - Advanced Research Project Agency Network.
* IBM - International Business Machines.
* HP - Hewlett Packard.
* AM/FM - Amplitude/ Frequency Modulation.
* WLAN - Wireless Local Area Network.
👍6
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «*FULL FORMS OF COMPUTER RELATEDTERMS* * HTTP - Hyper Text Transfer Protocol. * HTTPS - Hyper Text Transfer Protocol Secure. * URL - Uniform Resource Locator. * USB - Universal Serial Bus. * VIRUS - Vital Information Resource Under Seized. * 3G - 3rd Generation.…»
ለጥንቃቄ... !
የተከበራችሁ የፌስቡክ ፔጃችን ተከታታዮች እደምን ዋላችሁ? ለእናተ ይጠቅማል ብለን ያሰብንው እንሆ ምክሬን ተጠቀሙበት ስለ ምትከታተሉ ከልብ አመሰግናለሁ
*የሞባይል ካርድ ሲገዙ በጥፍርዎ አይፋቁት ምክንያቱም ቁጥሩ የተሸፈነው በሲሊቨር ናይትሮ ኦክሳይድ ስለሆነ ለቆዳ ካንሰር ተጋላጭ ያደርጎታል፡፡
*በሞባይል ስልክ ሲነጋገሩ በግራ ጆሮዎ ብቻ ይነጋገሩ፡፡
☞ መድኃኒት በቀዝቃዛ ውሃ አይውሰዱ፡፡
☞ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኋላ ከበድ ያለ ምግብ አይውሰዱ፡፡
☞ ውሃ ጠዋት አብዝተው ማታ ግን በጥቂቱ ይጠጡ፡፡
☞የተሻለ የእንቅልፍ ሰዓት የሚባለው ከምሽቱ 4:00 ሰዓት እስከ 10:00 ያለው ነው፡፡
☞መድኃኒት ከወሰዱ ወይም ከተመገቡ በኋላ ወዲያው አይተኙ፡፡
☞የስልክዎ ባትሪ መጠን እጅግ ዝቅተኛ ከሆነ ስልክ አያንሱ ምክንያቱም በዚህ ሰዓት 'ራዴሽኑ' በ1000 እጥፍ ይጠነክራል፡፡
☞ፕላስቲክ 'React' ስለሚያደርግ ሻይ በፕላስቲክ ዕቃ አይጠጡ ምግብንም በPolythene ወረቀት ላይ አይመገቡ፡፡
ምንጭ የዶክተር ቤዛ
👍6
25 እጅግ አደገኛ እና ተገማች የይለፍ-ቃሎች/ passwords/ ዝርዝር ይፋ ሆነ
በመገባደድ ላይ ባለው የፈረንጆቹ 2019 እጅግ አደገኛ እና ተገማች የሆኑ የይለፍ-ቃል ዝርዝሮች ይፋ ሆኗል፡፡ www.welivesecurity.com ድረ-ገጽ ይፋ የተደረገው መረጃ እንደሚያመለክተው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በግዴለሽነት የተለያዩ ተግባራትን ሲከውኑ ይስተዋላል ብሏል፡፡ ሰዎች በቸልተኝነት ከሚከወኗቸው ተግባራት መካከል አንደኛው የአካውንታቸውን ደህንነት ለመጠበቅ የሚጠቀሙት የይለፍ-ቃል አንዱ ነው፡፡
በፈረንጆቹ 2019 በተለያዩ ወቅት በተመዘበሩ 500 ሚሊዮን የይለፍ-ቃሎች ላይ በተደረገ አጠቃላይ ትንተና ‘12345’ እጅግ ተደጋግሞ እንደ ይለፍ-ቃል ከዋሉ የይለፍ-ቃሎች ቀዳሚው ሲሆን ‘123456’ እና ‘123456789’ ተከታዩን ስፍራ መያዛቸውን ኖርድ ፓስ/Nord Pass/ ጠቁሟል፡፡ 6.3 ሚሊዮን አካውንቶች ከላይ የተቀመጡትን የቁጥር ቅደም ተከተሎች እንደ ይለፍ-ቃል እንደሚጠቀሙ መረጃው አመልክቷል፡፡ እጅግ ብዛት ባላቸው አካውንቶች እንደ ይለፍ-ቃል የሚውሉ 25 ቀዳሚ የይለፍ-ቃሎች፡-
1 12345
2 123456
3 123456789
4 test1
5 password
6 12345678
7 zinch
8 g_czechout
9 asdf
10 qwerty
11 1234567890
12 1234567
13 Aa123456.
14 iloveyou
15 1234
16 abc123
17 111111
18 123123
19 dubsmash
20 test
21 princess
22 qwertyuiop
23 sunshine
24 BvtTest123
25 11111
ከላይ ከተቀመጡት የአካውንት መግቢያ የይለፍ-ቃሎች መካከል የእርሶም የይለፍ-ቃል ካለ አሁኑኑ መቀየር እና ጠንካራ እና በቀላሉ ተገማች ያልሆነ ይለፍ-ቃል በመጠቀም ሊደርስቦት የሚችለውን የመረጃ ምዝበራ መከላከል ይችላሉ፡፡
ይህ www.mameamin.6te.net የግል ዌብሳይቴን በማየት ትምህርታዊ መረጃዎችን ማየት ትችላላችሁ
ይህ የኔ personal website ነው በዚህ ዌብሳይት ጥሩና ጠቃሚ መረጃን ታገኛላችሁ
በተለይም ደግሞ በኮምፒውተር ሳይንስ , በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ , በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ,በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ,እንዲሁም ተያያዥ መረጃዎች አሉ
ለምሳሌ
1 ለማስተርስ ተማሪዎች የሚሆን የመመረቂያ ጽሁፍ(ሪሰርች)
2 ለድግሪ ተማሪዎች የሚሆን ፕሮጀክት
3 ለማስተርስ ተማሪዎች የመመረቂያ ፕሮጀክቶች
4 ለቴክኒክና ሙያ የICT ከደረጃ 1-4 የመማሪያ ሞጁሎች
5 ከ 1-4 ያሉትን መረጃዎች እንደ reference ተጠቀሙባቸው በተጨማሪም ተያያዥ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
6 ዌብሳይት ለማሰርት ለምትፈልጉ ለግል ወይም ለመንግስት ድርጅቶች ፈጣን የሆነ መልስ በመስጠት ምርጥ ዌብሳይቶችን ማሰራት ትችላላችሁ
7 ከኔጋር በአብራችሁ ለመስራት የምትፈልጉ ልታገኙኝ ትችላላችሁ
8 በዌብ ሳይት ዲዛይንና ማንኛውንም ሲስተም ለመስራትና ለማሰራት እንዲሁም አብረን ለመስራት የምትፈልጉ ልታገኙኝ ትችላላችሁ
እንዴት አድርገን በስልካችን በHTML ካልኩሌተር ማስራት እንችላለን ከዚህ በታች ያለውን ኮድ በመጠቀም እንዴት ካልኩሌተር ማእራት እንደምንችል እንመለከታለን
መጀመሪያ ከgoogle play store HTML Editor እናወርዳለን በመቀጠል ፎቶውን በመመልከት ቅደም ተከተል step በመከተል ከኮምፒውተር በተጨማሪ በስልካችን መጠቀም እንደምንችልና በቀላሉ መማር እንችላለን

SIMPME HTML CALCULATOR

muhammed Amin

#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
👍3
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «እንዴት አድርገን በስልካችን በHTML ካልኩሌተር ማስራት እንችላለን ከዚህ በታች ያለውን ኮድ በመጠቀም እንዴት ካልኩሌተር ማእራት እንደምንችል እንመለከታለን መጀመሪያ ከgoogle play store HTML Editor እናወርዳለን በመቀጠል ፎቶውን በመመልከት ቅደም ተከተል step በመከተል ከኮምፒውተር በተጨማሪ በስልካችን መጠቀም እንደምንችልና በቀላሉ መማር እንችላለን
SIMPME HTML CALCULATOR…»
የኮምፒውተር ቫይረስ ሰለባ መሆንዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ
1 ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( 3. Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
4. ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ፡ ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
5. የተለዩ መልእክቶች፡ በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡
6. መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ፡- ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመድረስ እየሞከረ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡
7. የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity/ ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
8. የተሳሳቱ የኢሜይል መልእክቶች፡- እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)
9. የአይፒ አደራሻዎ በበይነመረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/Blacklisted IP Address/ የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡
10. ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም፡- ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
በፌስቡክ ገጻችን https://m.facebook.com/mameamin.6te.net
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ