Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
VLC ቪዲዮ ማጫወቻ አቋራጭ ቁልፎች (Shortcuts)
ዛሬ ከበርካታ ሚዲያ ማጫዎቻዎች መካከል በአቀራረቡ ተወዳጅነትን ያተረፈዉን ቪ ኤል ሲን(VLC) እንዴት አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም በቀላሉ መገልገል እንደምንችል እናያለን፡፡
1. Play/pause
 Space bar የተሰኘዉን ቁልፍ በመጠቀም የምናየዉን ቪዲዮ ማቆም ና እንደገና ማጫዎት እንችላለን፡፡
2. Mute audio
 የምናየዉን ቪዲዮ ደምፅ ሚዉት(ለማጥፋት) ‘M’ን በመጫን ማጥፋት ና ደግመን ተጭነን ማብራት እንችላለን፡፡
3. Full screen
 ‘F’ን በመጠቀም በኮምፒዉተራችን ስክሪን ሙሉ ማየት ና ደግመን በመጫን ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን፡፡
4. Change audio track
 አንዳንድ ቪዲዮዎች ከአንድ በላይ የድምፅ (audio track) አማራጭ ሊኖራቸዉ ይችላል፡፡
በዚህ ጊዜ ‘B’ን በመጠቀም መቀያየር እንችላለን፡፡
5. Volume control
 ድምፅ ለመጨመር Ctrl + arrow up
 ድምፅ ለመቀነስ Ctrl + arrow down
6. Video play speed
 የምናየዉን ቪዲዮ ፍጥነት ለመቆጣጠር የሚከተሉትን ቁልፎች መጠቀም እንችላለን፡፡
• + ለመጨመር
• - ለመቀነስ
7. Seeking
 ቪዲዮዉን ለማሳለፍ 3 አይነት መንገዶችን መጠቀም እንችላለን፡፡
I. አጭር ወደ ፊት shift+right arrow (3 sec
II. አጭር ወደ ኋላ shift +left arrow
III. መካከለኛ ወደ ፊት alt +right arrow (10 sec
IV. መካከለኛ ወደ ኋላ alt + left arrow
V. ረጅም ወደ ፊት ctrl + right arrow (1 min
VI. ረጅም ወደ ኋላ ctrl + left arrow
8. Remaining time
 Full screen አርገን ቪዲዮ የምናይ ከሆነ ምን ያክል ሰዓት እንደቀረን አያሳየንም ስለዚህ ‘T’ን በመንካት ማየት እንችላለን
፡፡
9. Subtitles
 የምናየዉ ቪዲዮ subtitle ካለዉ ነገር ግን ፅሁፉ የሚረብሸን ከሆነ ‘V’ን ነክተን ማጥፋት እንዲሁም እንደገና ማምጣት እንችላለን፡፡

10. Record video
 እያየን ያለዉን ቪዲዮ ሪከርድ ማድረግ ብንፈልግ Shift + Rን በመጠቀም መቅዳት እንችላለን፡፡
ይህም cut አርገን ቪዲዮ ለመስራት ያስችለናል፡፡
11. Quit
 ጨርሰንም ሆነ አቋርጠን ቪዲዮዉን ለመዝጋት ከፈለግን ctrl + Q በመጫን መዉጣት እንችላለን፡፡
የሞባይል ስልክን operating System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው ....
1.በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን
ያመጣል
2. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት አፕዴት አድርጎ ሲጨርስ
የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል
3 . ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል
ማስጠንቀቂያ
ሞባይል ስልክ አፕዴት ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች
- ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ
-ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል
- ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም
- ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል
በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው
WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው
ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ
1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update
ዳታ በመጠቀም እንዳትሞክሩት በጣም ብዙ ብር ነው የሚበላችሁ። በWiFi update አድርጉ።
👍2
የቴክኖሎጂይ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ፡-
ሰላም እንዴት ናችሁ፤ዛሬም እንደተለመደዉ አንድ አዲስ የቴክኖሎጅ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ፤
መረጃዉ ለእኔ በጣም ያስደመመኝና የተደሰትኩበት በመሆኑ እናንተም የመረጃዎቹ ተጋሪ ሁኑ እላለሁ፡፡
የምጠቁማችሁ ቻናል Byte Software Development P.L.C ሲሆን በቻናሉ ለተጠቃሚ ህ/ሰብ ዉስብስብ ችግሮችን በቀላል ቴክኖሎጂይ በማንኛዉም ባለሙያ መፍታት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን የምናገኝበት ቻናል ሲሆን የተለያዩ ተቋማት ፕሮግራሞቹን በማሰራት ተግባራዊ አድርገዋቸዉ ከክልል እስከ ወረዳ ባሉ ቢሮዎች፤መምሪያዎችና ጽ/ቤት ይሁንታን እንዳገኙ በተሰጡ የምስክር ወረቀቶችና በተቀመጡ አድራሻዎች ለማረጋገጥ ችያለሁ፡፡
በፕሮግራሞቹ አዘጋጅ ከተዘጋጁት ፕሮግራሞች መካከል፤-
1. የከተሞች መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገ/ጸ/ቤት(በዝርዝር 12 ፕሮግራሞችን የያዘ)፤
2. የትምህርት ቤት ስራዎችን ለማዘመን የተሰሩ(በዝርዝር 12 ፕሮግራሞችን የያዘ)፤
3. ለተቋራጮች የግንባታ ነጣላ፤የሚያስፈልግ ዕቃ፤የሰዉ ሀይል የሚሰራ፤
4. የመስኖ ዲዛይን መስሪያ፤
5. የመጠጥ ዉሃ ዲዛይን መስሪያ፤
6. የጤና ተቋማት የታካሚዎች ዳታ ቤዝ ወዘተ፡
ሲሆኑ ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ከታች ያለዉን ሊንክ https://t.me/joinchat/AAAAAEg5y8d8AYbjgRJJVg
በመጫን ዝርዝር መረጃዎችን ማግግኘት ይችላሉ፡፡የፕሮግራሞቹን ዝርዝር ይዘን በሌላ ጊዜ እንመለሳለን፤
❤1
ሰላም እንዴት ናችሁ? ሰሞኑን በለቀቅኳቸው አስተማሪ ቪዲዮዎች በ10 ቀን ከ 12,500 ደቂቃ በላይ የታየ ሲሆነ ከ550 በላይ ደግሞ Subscribers አፍርቻለሁ። ስለሆነም ለሁላችሁም ምስጋናየ ይድረሳችሁ ብያለሁ። አሁንም ቢሆን ምርጥ የሆኑ ቪዲዮ እያዘጋጅሁ ስለሆነ ከትምህርቱ ተካፋይ ይሁኑ ስል በታላቅ አክብሮት ነው። የ
YouTube ቻናሉን Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ።
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?

➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ "Subscribe" የሚለውን #መንካት ማረግ ይችላሉ Facebook ላይ ፎቶ like 👍 እንደማረግ ያህል ቀላል ነው።

➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።
💻 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?


❖መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ

◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho

◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo

❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho

መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo

❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so

◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro

◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So

❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so

◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo

◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo

◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To

◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co

◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No

❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no

◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko

❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho

❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO

❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe

❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo

✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo

✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo

❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo

✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo

✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po

✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go

✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do

❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to

❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co

❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to

❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to

✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo

✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁

ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa

ለሌሎች እንዲደርሳቸው #FORWARD ያድርጉ
👏2👍1
ከF1 እስከ F12 ያሉ #የኪቦርድ ቁልፎች አገልግሎት

🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር
በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ
ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና
ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው
ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡

◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው
ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ
Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt
+ Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift +
F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን
አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን
ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን
ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡ Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን
ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን
ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ
ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4
ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt +
F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ
Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት
ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡
◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን
አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው
ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ
ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ
የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
#Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም
ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ #Startup menu
ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
#Ctrl + F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ
ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ
እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን
ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
👍2
~+ አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎ 8 ነገሮች ~+
መግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
1~ ፕሮሰሰር(Processor)
ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon(652/820/821) ቢሆን ይመረጣል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።
2 ~ ካሜራ
ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13mp(Megapixels) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።
3 ~ ባትሪ
ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500mAh(Miliamp Hour) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው።
4 ~ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS)
የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ።ለምሳሌ samsung galaxy ስልኮች ኪትካት፣ሎሊፓፕ፣ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
5 ~ Storage
ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(microSD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
6 ~ Headphone Jack
HeadPhone 3.5mm audio
jack ቢሆን ይመረጣል።
7 RAM ከተቻለ ከ4GB በላይ ቢሆን ጥሩ ነው ነገርግን ለመካከለኛ ተጠቃሚ 2GB በቂ ነው
8 USB File transfer USB 2.0 በአሁኑ ጊዜ ያለ ስለሆነ ይህ ፖርት ያለው ቢሆ ይነረጣል , USB 3.0 ቢሆን ጥሩ ነው.
ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።

✍ ስማርት ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ መጠን ሳምሰንግ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ ፌክ የሳምሰንግ ስልኮችም በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡

✍ሳምሰንግ የጎግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣የአንድሮይድ ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል ፍቃድ
ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡

✅ ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ከባለፈው ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከዚህ በታች የምናቀርበውን የመለያ መንገዶችን በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።

1⃣ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ!!

👉🏽 የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
👉🏽 ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
👉🏽 ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
👉🏽 የሳምሰንግ ሎጎ(ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
👉🏽 ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ ባትሪዉ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን ይመለከታሉ፡፡
2⃣ የስልኩን ፍጥነት እና የትእዛዞች አፈጻፀም በመገምገም!!

👉🏿 በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ስልኮች
👉🏿 በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
👉🏿 ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም።

3⃣ የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም!!

👉🏻 ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ
👉🏻 ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
👉🏻 ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች
በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
👉🏻 እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጎግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ የተጠቀሱትን
ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡

4⃣‼️የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም‼️

✍ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን መደወያ በተን ሳይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ automatically መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
🔘 ስማርት ስልኮች ከ 309 ኮዶች በላይ እንዳሉት Google ይነግረናል ነገር ግን ኦርጂናል እና ፌክ ስልኮችን የምንለይበት ስድስት ኮዶች (Top six) ብሎ የሚያስቀምጣቸውን ለእናንት አቅርበናል።
↓↓↓↓
1)▒▓⇨ *#0*#
አጠቃላይ መገምገሚያ(Enter Service Menu)
2)▒▓⇨ *#1234#
ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
3)▒▓⇨ *#12580*369#
ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
4)▒▓⇨ *#06#
የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ( IMEI Number) ከከፈተልን እና▫️ Part One▫️ ላይ ያቀረብንውን ማረጋገጥ ከቻለ።
5)▒▓⇨ *#34971539#
የስልኩን የካሜራ ስሪትና እድሳት (Camera Firmware Update) መረጃዎች ማወቂያ
6)▒▓⇨ *#9900#
የስልኩን ዋና ዋና System Dump Mode ማወቅያ
⚠️❗️⚠️ ምንም አይነት mode ከላይ በጠቀስናቸው code ገብተው እንዳይቀይሩ!

5⃣ ሳምሰንግ ኪይስ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም !!

✍ ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡
1) Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገናኙት ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም፣የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል።
⚠️ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሜ ይሞክሩት በድጋሜ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
🍷〰〰〰〰🍔🍔🍔〰〰〰〰〰🍷
©↓↓↓↓♨️ Share ♨️↓↓↓↓©
========የቻናላችን link======
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
ŠTechtalkwithsolo
👍2
⏺ በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
💢 እራሶትን በዋይፋይ ኢንተርኔት ለላቀ ደረጃ የሚያበቁበት (Guide Line)
🟡🟢🔵🟣⚫️⚪️🟤🟠🔵

በቅድሚያ⤵️

እራሳችሁን: ከfacebook, ከTik Tok እና ከማይረቡ የቴሌግራም ቻናሎች እራሳችሁን አስወጡ!

፪ተኛ

✅ ላፕቶፕ ከሌላችሁ እንደምንም ለመግዛት ሞክሩ(ምክንያቱም ላፕቶፕ ከስልክ በበለጠ ሁኔታ ልትጠቀሙበት ስለምትችሉና ስልካችሁን📲 ካልተገባ ጉዳት እንድትከላከሉት ታሳቢ በማድረግ ነው)

፫ተኛ

✅እነዚህን #ሶፍትዌሮች በቅድሚያ አውርዱ

-IDM
-BIT TORRENT/UTORRENT...
-ANTIVIRUS (SYMANTIC endpoint)
-MOST ADOBE SOFTWARES
-SCREEN CAPTURE SOFTWARES
-ዊንዶስ -10

፬ተኛ

✅ ላፕቶፓችሁ💻 ከዚህ ቀደም #በቫይረስ ወይም በማልዋየር የተጠቃ ከሆነ ፋይላችሁን ባክ-አፕ አድርጉና እንዳዲስ #ፎርማት አድርጋችሁ ያወረዳችሁትን አንቲቫይረስ ጭናችሁ አክቲቬት አድርጉት (ላይቭ አፕዴት አብሩ) ሁልግዜ ኦንላይን በገባችሁ ሰአት እራሱ አፕዴት ያደርግላችኃል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ግን ከሆነ የሴማንቲክ ሳይት ውስጥ ገብታችሁ አፕዴት አውርዱና አስነሱለት።

፭ተኛ

✅በመቀጠል የተቀሩትን ሶፍትዌሮችና #ባክአፕ የያዛችሁትን ፋይል ስካን አድርጋችሁ ሲጨርስ ብቻ ወደላፕቶፓችሁ💻 አስገቡት

፮ተኛ

✅ብሮዘር እና ሌሎች #ሶፍትዌሮችን በሚገባ ጫኑ(ምሳሌ:- ኦፊስ/አዶቤ-ሪደር/ኦፔራ/ጎግል-ክሮም...ወዘተ)

፯ተኛ

✅የብሮዘራችሁን Ads-Blocker እና IDM ኢኔብል አድርጉት

📌ቀጣይ ስለ ዋይፋይን በአግባቡ እና ለራስ በሚጠቅም ሁኔታ እንዴት መጠቀም እንዳለብን እየከፋፈልን እንለቃለን🔴🔴🔴🔜
፬) ዳውንሎድ📥 ስታደርጉ ከዚህ በፊት የጠቆምኳችሁን #ሶፍትዌሮችን መጠቀም ለፍጥነት፣ማኔጅመንትና ጥራት ጥሩ እገዛ ስለሚያደርጉላችሁ ተጠቀሙባቸው።

#ለምሳሌ:- አንድ ስለ ግራፊክስ ዲዛይን ማወቅ የፈለገ ግለሰብ:

🔸 softwareሮችን ከ Torrent site ላይ አውርዱ
-(piratbay.org)(kickasstorrent.cr)

🔸 Videoዎችን ከ YouTube ላይና የተለያዩ ፍሪ ኮርስ ከሚሰጡ ሳይቶች እንዲሁም Torrentቶችን...

፭ኛ

ከላይ በሰጠናችሁ እና መሰል #የTorrent siteቶች ለማውረድ ስትሉ #አራት ነገሮችን ማስተዋል አለባችሁ።

📌የምታወርዱትን ነገር የስፔሊንግ ስህተት እንዳይኖረው #መጠንቀቅ ይኖርባችኃል፤ ምክንያቱም እነዚህ ሳይቶች እንደነ ጎግል spell check አያደርጉም‼️ (ስለዚህም የምትፈልጉትን ነገር በቅድሚያ ጎግል ላይ ወስዳችሁ ሰትች አድርጉና ከዛ ወስዳችሁ ፔስት አድርጉ)

📌 የምትፈልጉትን ካስገባችሁ በኃላ ብዙ አማራጮች ሊመጡላችሁ ይችላሉ (በsize፣በtypeና በብዙ ነገሮች የሚለያዮ) ስለዚህም ይሄንን ለመለየት ሁለት ቁልፍ ነገሮችን አስተውሉ(seed &Leech) እነዚህ ነገሮች የምታወርዱት ነገር በላቀ ፍጥነት ወርዶ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋሉና በተቻላችሁ አቅም ብዙ ቁጥር ያለውን ምረጡ።

📌Download ካስጀመራችሁ በኃላ ቀጥታ #አፕሊኬሽኑ ላይ ገብታችሁ ሌሎች የማትፈልጓቸው ዳውንሎድ የጀመሩ ነገሮችን አስቁሙ ኔትወትክ ባንድዊድዝ እንዳይዝባችሁ።

📌ወርዶ ከማለቁ በፊት አንቲ ሻይረሳችሁን ብታስቆሙ ይመከራል (ይህን የምናደርግበት ዋንኛ ምክንያት የምታወርዱት ሶፍትዌር ክራክ የተደረገ ስለሚሆን ብዙ ጊዜ አንቲ ቫይረሶች ይህን ክራክ ፋይል እንደቫይረስ ስለሚቆጥረው ወዲያው ያጠፋባችኃል። ስለዚህ ጭናችሁ እስከምትጨርሱ ድረስ #disable አድርጉ)

⚠️ይህንን ስታደርጉ በራሳችሁ ሪስኩን ወስዳችሁ ነው (ቫይረስ ሊገባ ይችላል!)

፮ኛ ቪዲዮዎችን ከYoutube ስታወርዱ በተቻላችሁ አቅም #IDM (Internet Download Manager) መጠቀም ይኖርባችኃል።

📌ይህንን ስትጠቀሙ በብዙ አይነት መንገድ ማውረድ ይቻላል ከነዛ ውስጥ ሁለቱን ላስረዳችሁ።

-አንደኛው ቀጥታ አንድ ቪዲዮን የምታወርዱበት📥 መንገድ ሲሆን የምትመርጡት ቪዲዮ በResolution የተከፋፈለ ሲሆን ለናንተ ተስማሚ የሆነውን መምረጥና ዳውንሎዱን #ማስጀመር በቂ ነው።

-ሁለተኛው ደግሞ በብዛት አንዴ ማስጀመር የምትችሉበት ቴክኒክ ሲሆን...

📌ይህን ለማድረግ ለምሳሌ አንድ ፕለይ ሊስት ይኖራችኃል የዛን የመጀመሪያውን link index ኮፒ በማድረግ IDMሙ ላይ በማስገባት (ADD URL ) ፕለይ ሊስቱ ውስጥ ያሉትን በሙሉ ማውረድ ትችላላችሁ በአንድ ክሊክ ብቻ።

- ከላይ የጠቀስነው ለማይሰራላቸው ደግሞ #4k_Downloader የተሰኘውን ሶፍትዌር በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ (ይሄ ለብዙዎች አዋጭ ነው MultiVideoዎችን በናወርድበት ጊዜ )።
👍1
🌀✅ #መምህር፦ ማለት የሙያዎች ሁሉ የበላይ እና አባት ነው። መምህር ወይም አስተማሪ ማለት ምሀይምነትን ፍቆ ባለምጡቅ አዕምሮና በአስተሳሰብ የበለፀገ ዜጋ የሚቀርፅ የዕውቀት አባት ነው። ይህ የዕውቀት አባት የተለያየ ዘር፣ ጎሳ፣ ብሔር፣ ሐይማኖት፣ ባህል፣ ወግ፣ ልማድ፣ እምነት፣ ፖለቲካ ወዘተ ያላቸውን ዜጎች ያለምንም አድሎ ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመላበስ እኩል የሆነ ትምህርት የሚሰጥ ምሁር ነው። እንደሻማ እየቀለጠ ለሌሎች የሚያበራ እና የሰው ልጅ አዕምሮን የሚገነባ ሀገር እና ዜጋ ወዳድ ነው ....!!

🌀✅ Teachers Are the father of all profession or skill. So you give prestige for all teachers.

✴✴ #መምህር ✴✴

መ 👉 መካሪና መለኛ / mentor
ም 👉 ምሁርና ምጡቅ / intellectual
ህ 👉 ህብረ-ትምህርት / social studies
ር 👉 ርህሩህ /compassionate

✴✴ #አስተማሪ ✴✴

አ 👉 አስተዋይ / ripe
ስ 👉 ስርዓት ያለው /ethical
ተ 👉 ተመራማሪ / boffin
ማ 👉 ማራኪ / intriguing
ሪ 👉 ሪፖስቶሪ / repository
Repository /ብዙ ዕውቀት ያለው/

💠💠 ክብር ለመምህራኖች !!💠💠
ከተመቻችው ሼርርርር
❤1
ከዚህ በታች ያለው የቴሌግራም ቻናል ስለኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ጥያቄ አጥቸ ሰዎች የሚፈተኑበት ቻናል ነው። እስከዛሬ ድረስ 50 ጥያቄዎች ያሉ ሲሆኑ በመግባት እራሳችሁን ፈትኑ እወቁ! መልሱን ወዲያውኑ ታውቃላችሁ! ወደፊት ጥሩ ጥያቄወችን እያዘጋጀሁ እለቅላችኋለሁ

👇👇ይግቡ ሊንኩ ከታች ያለውን ይጫኑ👇👇👇
https://t.me/mame_tech_QA
1. ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!...
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
📱ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ 📱
👉ስልክ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ!
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0910435613 ከሆነ ወደ
*21*091043561# ይደውሉ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!
👉 ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ሲፈልጉ
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው
ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል
*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል
👉. ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ
*67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ
👉. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ
*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ
👉. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!
👉. ኮል ዌቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮል ዌቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል
👉. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል ሲፈልጉ #31#"የሚደውሉት ቁጥር" ከዛ መደወል
☞አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር ስናስገባ በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል::
ተጨማሪ የምታውቁት ካለ በኮሜንት አሳውቁን
⏺ በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ምርጥ የሶፍትዌሮች ጋለሪ ያለበትን ልጠቁማችሁ!
👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFJQrwzmbXCCzK_paw ያድርጉ፡፡
Facebook Page: - Byte Software Development P.L.C Like ያድርጉ
ያወቅነዉን ለማሳወቅ መረጃዎችን እናጋራ
Hacker vs Crackers
⏺ Hacker : ሀከር ማለት የሆነ ግለሰብ ሆኖ ግን በ Computers operating system ላይ መስራት የሚያስደስተው እና ስለ አሰራራቸውም የሚያቅ ነው።አብዛኛዎቹ ሀከሮች programmerም ናቸው። ቢያንስ 2-3 programming languages ይችላሉ። በተጨማሪም Hackers አይወሰኑም ማለትም ከ Technology ጋር በተገናኘ ሁሉም ቦታ ይገባሉ። ስለ እዛ ነገርም እውቀት ያገኛሉ። የ Hacking መጀመሪያ Information መሰብሰብ እና ስለ operating systems እንዴት እንደሚሰሩ ማወቅ ነው። ሀከሮችም በዚህ የተካኑ ስለሆኑ system ሰብሮ መግባት ብዙ አይከብዳቸውም ምክንያቱም ያ system እንዴት እንደሚሰራ ያውቃሉ በቀላሉም የቱጋ ማስቆም እንደሚችሉ ያቃሉ።በዚህ ላይ ደሞ የprograming እውቀት ሲጨመርላቸው ይበልጥ ይሆናል። እና ግን Hackers ሁል ቀን system damage ስለማረግ virus ስለመስራት አያስቡም ይልቁንም ስለ technology በማጥናት የራሳቸውን የሆነ አዳዲስ ነገር በመፍጠር ላይ ተጠምደው ይውላሉ። ነገር ግን ግድ ከሆነባቸው, ሌሎችን ለመጠበቅ ,ራሳቸውንም ለመጠበቅ/ጥቃት ከደረሰባቸው/ ይሄን ችሎታቸውን ሊጠቀሙበት ይችላሉ።ያን ጥቃት ከመመለስም አልፈው ጥቃት አድራሹን ተከታትለው ከባድ ጉዳት ሊያደርሱበት ይችላሉ። ለምሳሌ Anonymous hacking group ይሄ ግሩኘ ብዙ ሰው እንደ አጥፊ ያየዋል እንጂ ካለ ምንም ምክንያት የትኛውንም መንግስት ወይም ተቋም አያጠቃም። ለ እውነቱ ወግኖ ነው ሚሰራው።
⏺ Cracker : እነዚህም የ Hacking ችሎታ አላቸው ግን ችሎታቸውን ሌሎች ላይ / የ hacking / እውቀት የሌላቸው ላይ ይጠቀሙበታል። ከፍተኛ ጉዳትም ሊያደርሱባቸው ይችላሉ። ሁሌም የሆነን system ሰብሮ ስለመግባት damage ስለማረግ ነው። ነገር ግን ቅድም Hackers ያልኳቸው ስለ programming language እና operating systems እውቀት ያላቸውን ሰዎች ለማጥቃት አይደፍሩም። ግን ያላቸውን ትንሽ ችሎታም ቢሆን ለ መጥፎ ተግባር ያስቡታል። ስለ Programming languages , operating systems ግድ ላይሰጣቸው ይችላል። እነዚህ በአለም ላይም የተለያዪ viruses በማሰራጨት ይታወቃሉ Black hat hacker እንደሚባሉት
⏺ በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ኪቦርድ ላይ የኢንግሊዘኛ ቃላት አደራደር 'Q' 'W' 'E' 'R' 'T' 'Y' እያለ ነው የሚቀጥለው። ይህም የአልፋቤት ተርታውን የጠበቀ አይደለም። ይህ ደሞ የሆነበት ምክንያት አለው።
👉 ኪቦርድ መጀመሪያ ሲፈበረክ የትክክለኛ አልፋቤት ተርታ ነበረው። ይህም ሰዎች በጣም በፍጥነት መፃፍ እንዲችሉ አርጓቸው ነበር። ይህም በጊዜው የነበሩት #ኮምፒውተሮች⌨️ ፍጥነታቸው ቀርፉፉ ስለነበር በጣም እንዲዘገዩ እና ስታክ አርገው እንዲቆዩ እያረጋቸው ነበር።
👉ስለዚህ ለተጠቃሚዎች ፍጥነታቸውን #እንዲቀንሱ በማሰብ አሁን የምንጠቀምበትን የተዘበራረቀ ተርታ ያለውን ኪቦርድ⌨️ ተሰራ።
⏺ በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
✳️ ስልካችሁ እየተንከረፈፈ ወይም ስታክ እያረገ ላስቸገራችሁ እነዚህን መፍትሄዎችን ይተግብሩ፡

◽️ ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡ እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡

◽️ ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡ ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡

◽️ የስልኮ ዳታ መያዣ (ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ በስልኮ ሜሞሪ ላይ ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች ፣ ቪዲዮች ፣ ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቋት (ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡

◽️ የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ (Background Play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡

◽️ ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል።

◽️ Widgets መጠቀምን ማብዛት አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም (ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡

◽️ ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ (Reset Factory Setting) የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡

◽️ አንዳንድ የማስተካከያ (ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡

◽️ ዋልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም (ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና ይሞክሩት፡፡

◽️ ስልኮ አቧራ ከሞላዉ የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡

◽️ ከላይ ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል።
⏺ በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
👍1