Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
በኮምፒውተር ላይ የምናሲቀምጠዉ መረጃ ሁሉም በሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ላይ ነዉ የምቀመጠዉ ....

ለምሳሌ ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ድቫሲ የምባሉት
ሀርድድስክ hard disk
፥ ሲድ cd ፥ ዩኤሲብ USB
ሌሎችም ናቸዉ
✅✅✅ ክፍል ፦ ስድስት ✅✅✅
የኮምፒውተር ሀርድድስክ እና
ዓይነቶች
ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ በቋሚነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
እኛ ወደ ኮምፒውተር የምናሰግባዉ file ,document, music ማንኛውም መረጃ የምቀመጠዉ በኮምፒዉተራችን ሀርድድስክ ላይ ነዉ
ሀርድድስክ በሁለት ይካፈላል

✅ 1፥ እክስተራናል ሀርድድስክ External hard disk
✅ 2 ፥ እንተርናል ሀርድ ድስክ
Internal hard disk

✍እክስተረናል ሀርድድስክ ከላይ በተጫማሪ ለኮምፒዉተራችን የምንጨምርዉ የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ

እንተረናል ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ከዉስጥ የምንጨምርዉ ሀርድ ድስክ ነዉ
እንተርናል ሀርድ ድስክ በአምስት ይካፈላል
👉1:- PATA ፓት
👉 2 :- SATA ሳታ
👉 3 ፦ SSD ኤስ ኤስ ድ
👉 4 :- MSATA ኤም ሳታ
👉 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ

✅1፦ PATA ፓታ ሀርድድስክ የድሮ ኮምፒዉተሮች ሀርድድስክ ነዉ
PATA ማለት Parallel Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ..

✅2፦ SATA ሳታ ሀርድድስክ ማለት ደግሞ ይህኛው ሀርድድስክ ለድስክቶፕ ኮምፒውተር አሪፍ ሀርድድስክ
SATA ማለት Serial Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ ።

✅3፦ SSD ኤስ ኤስ ድ ሀርድድስክ በጣም አርፍ የሆነ ሀርድድስክ በተለይ ለላብቶፒ ኮምፒውተር
SSD ሀርድድስክ ማለት ደግሞ በአሁኑ ሰዓት በጣም ተመርጭ የሆነ በፍጥነት ተመራጭ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ
SSD ማለት Solid state dirave ማለት ነዉ ።
✅✅✅ ክፍል :- ሰባት ✅✅✅
ከክፍል ስድስት የቀጠለ የኮምፒውተር ሀርድድስክ

🌲ሀርድድስክ ማለት የኮምፒዉተራችን መርጃ ፈይል ዶክመንት ሁሉም መርጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ብለን ነበር በክፍል ስድስት ትምህርታችን

✅ 4 ፦ MSATA ሀርድድስክ ማለት በቅርፅም አነስተኛ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ

✅ 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ሀርድድስክ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት በመጠንም በፍጥነትም ከሁሉም ሀርድድስክ ዓይነቶች ያነሰ ነዉ በተላይ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት ለላብቶብ ይጠቅማል

ሀርድድስክ በምን ይለካል
✳️1:- በ bit (b)
✳️2:- በ byte (B)
✳️3:- በ megabytes (MB)
✳️4:- በ gegabyte (GB)
✳️ 5:- በ tribyte (TB)

🌈 ከሁሉም ከፍተኛው በጣም ትልቁ ሀርድድስክ TRIBYTE ቴራባይት ነዉ

♈️ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዴስክቶፓችንን ወይንም የላብቶፓችንን ሀርድድስክ መቀየር ቀላል ነዉ

♈️ ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት ምን ማለት ነዉ ?

ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት በላብቶፓችን ትንሺ መጠን ያለውን ሀርድድስክ በመቀየር ትልቁን እኛ የፈለግነውን የሀርድድስክ መቀየር ማለት ነዉ ።
ሌለዉ ሁለትና ከዛ በላይ ሀርድድስክ መጠቀም ይቻላል በላብቶፒም በዴስክቶፒም
እንዴት ብትሉ External hard disk በመጠቀም
External hard disk ማለት ተጫማሪ በኬብል ከላብቶፓችን ጋ በመጋነኛት የምንጠቀመው የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ ።
✅✅✅ ክፍል ፥ ስምንት ✅✅✅

የኮምፒውተር ማዘር ቦርድ

ማዘር ቦርድ ፦ ማለት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ እንደምገኙ ቦርዶች በኮምፒውተር ላይ የምገኙ ቦርድ ነዉ ።
ማዘር ቦርድ ማለት የኮምፒውተር መሰረታዊ እቃዎች የምገኙበት ቦታ ነዉ ።

በማዘር ቦርድ ላይ ከምገኙ ከኮምፒውተር መሠረታዊ እቃዎች መካካል
ኖሪዝብሪጅ ፥ ሰዉዝብሪጅ ፥ ኮኔክተርዎች ፥ ሲሞሲ ባቲሪ ፥ ራም፥ ሲ .ፒ. ዩ ፣ ፒሲእይ እሲሎት ሌሎችም

የማዘር ቦርድ ዓይነቶች

የማዘር ቦርድ ዓይነቶች በአጠቃላይ 40 ያህል ይደርሳሉ

በመሰረታዊነት ግን በ 3 ይካፈላሉ
✅1፦AT ኤት
✅2፦ATX ኤ ቲ ኤክስ
✅3፦BTX ቢ ቲ ኤክስ

በነጋራችን ላይ እነዝህ ሦሱቱም እያንዳንዱ
በተላያዩ ክፍሎች ይከፋፈላሉ ...

➡️1 :- AT ኤቲ ማዘር ቦርድ ፦ ማለት በድሮ ኮምፒዉተሮዎች ላይ ብዙ መሰክያ ብዙ ካርድ ማስገቢያ የለዉ የማዘር ቦርድ ዓይነት ነዉ
ይህ የማዘር ቦርድ ዓይነት አብዛኛውን የኮምፒውተር መሠረታዊ ነገሮችን በመሰክያ ነዉ
AT ማለት Advanced Technology ይባላል ።

➡️2 :- ATX ኤ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት
Advance technology Extended ይባላል ከ AT ማዘር ቦርድ የምለየዉ ATX ማዘር ቦርድ ሁሉም መሠረታዊ ነገሮች በቦሩዱ ላይ አለ ።

➡️3 ፦BTX ቢ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት ደግሞ ከሁለቱም ማዘር ቦርዶች የምላይ በዘመናዊ ኮምፒዉተሮች የምገጠም ቦርድ ነዉ
BTX ማለት balanced technology extended ነዉ ።
✅✅✅ክፍል ፥ ዘጠኝ✅✅✅

የኮምፕዩተር ሙኒተር እና ዓይነቶች .....

በመጀመሪያ የኮምፒውተር ሙኒተር ማለት ምን ማለት ነዉ

ሙኒተር :- ማለት በአጭሩ የኮምፒውተር እስክሪኑ ነዉ ።
ሙኒተር ማለት ልክ እንደ ቴሌቪዠን ቪድዮዎችን ፎቶዎችን
የምያሰየን የኮምፒዉተሩ እስክሪኑ ነዉ ።
ሙኒተር :- ማለት እኛ የምናስገባውን መረጃ ዉጤት የምያሰየን በቪዲዮ በምስል ማየት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ።
ሙኒተር ፦ ማለት በኮምፒውተር ሀርድዌር ክፍል ነዉ የምመደበዉ።
ሙኒተር በአጭሩ በሦስት ይካፈላል
▶️1 :- CRT /ሲአሪቲ ሙኒተር
▶️2 :- LCD /ኤልሲድ ሙኒተር
▶️ 3 :-LED /ኤልኢድ ሙኒተር

1⃣ኛዉ ፦ CRT ሙኒተር ማለት በድሮ ኮምፒውተርዎች ላይ የምገጠመ ሙኒተር ነዉ ።
በሆዱ ሰፈ ከበስተጀርባ ሰፈ በምሉ ኮምፒውተሮች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
CRT (cathode ray tube) ማለት ነዉ
2⃣ኛዉ፦ LCD ሙኒተር ማለት ደግሞ ፊላት በሆኑ ኮምፒዩተርዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
ቀላል በሉ ኮምፒውተረዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
LCD Liquid crystal display ማለት ነዉ
3⃣ኛዉ :- LED ሙኒተር ማለት ይህ የሙኒተር ዓይነት በተላይ በላብቶፒ ኮምፒውተሮች ላይ የምገጠም ሙኒተር ነዉ
ከሁሉም በምስል ጥራትም የተሻለ ቀላል የለ የሙኒተር ዓይነት ነዉ
LED Liquid emitting diode ማለት ነዉ
ሰላም የቴክኖሎጂ ለሁሉም ቻናል ቤተሰቦች

✅✅✅ክፍል :- 10 ✅✅✅
የኮምፒውተር ሲ.ፒ.ዩ
በመጀመሪያ ሲ.ፒ.ዩ ማለት ምን ማለት ነዉ ?
ሲ.ፒ.ዩ ማለት የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ ::
በኮምፒውተር ላይ የምንሰራቸው ማንኛውም ሥራ በሲ .ፒ.ዩ. ላይ ነዉ የምሰርዉ
በኮምፒውተር ላይ ሲ.ፒ.ዩ ከሌላ ኮምፒዉተሩ ምንም አይሰራም በዶ ቀፎ ነዉ ማለት ይቻላል ።
ሲ.ፒ.ዩ እኛ ወደ ኮምፒውተራችን የምናስገባውን መረጃ ከብላላ (process )ከደርገ ቦኃላ ወጤቱን የምሰጠን የኮምፒውተር የሃርድዌር ክፍል ነዉ ።
የኮምፒውተር ፍጥነትም የምወስነው በሲ.ፒ.ዩ.አቅም ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ነጋር
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከ2004-2008 ድረስ ያለ የዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና ከላይ ያሉትን በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ!
UEE 2004-2008📝
📌Join and share
#for entrance candidates.. UEE questions from diffrent years separated by each unit.👇👇👇👇👇👆@EthiopiaDigitalLibrary
🎯10 ምርጥ የ hacking os የሚባሉት👇👇👇

1. Kali linux:-

🎯 ካሊ ሊኑክስ የላቀ የፔንቴሬቲንግ ፍተሻ እና የደህንነት ማረጋገጫ ኦፍ ሴተሮችን መሠረት ያደረገ Debian መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት ነው. ካሊ ለበርካታ የመረጃ ደህንነት ተግባራት ማለትም እንደ penetration testing, የደህንነት ምርምር, ኮምፕዩኒኬሽን እና የተራቀቀ ኢንጂነሪንግ ያሉ በርካታ መቶ መሳሪያዎችን ይዟል !

2. Black box

🎯 BackBox ኔትቡክን መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት እና የኔትወርክ እና ኢንፎርሜሽን ስርዓቶች ትንታኔ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ የዳሰሳ ጥናት እና የደህንነት ግምገማ ነው. ለደህንነት ምርመራዎች የሚያስፈልጉትን የተሟላ መሳሪያዎች ያካትታል.


3. Parrot security

🎯 parrot linux ኮምፒውተር ጥበቃ ላይ ትኩረት በማድረግ የደቢያን ስርጭት ስር ነው. ለዳሰሳ ሙከራ, ተጋላጭነት ግምገማ እና ማቃለያ, ኮምፒዩቲን ጠንቋዮች እና ስም-አልባ የድር አሰሳ ተብሎ የተዘጋጀ ነው.

4. DEFT linux

🎯 ዲፋይ (ዲጂታል ፊይናሚል ኤንድ ፊክስስስ ቱልኪት/toolkit) የዲኤፍኤስ (Duplicum for Digital Evidence & Forensics Toolkit) ለኮምፒውተር ኮምፒዩቲንሲስ የተሰራጨ ማከፋፈያ ነው. ይህ ስርዓቱ በሂደት ላይ ያለ ስርጭት ወይም ብልሹ መሳሪያ (ትንንሽ ዲስኮች, ወዘተ ... ወዘተ ...) . የ DEFT ስርዓት በጂ.ኤ.ን.ዩ linux ላይ የተመሠረተ ነው, በቀጥታ ማጫወት ይችላል (በዲቪዲ ማጫወቻ በኩል ወይም በ USB pendrive በኩል), በ VMware ወይም ቨርቹዋል ቨርችዋል ላይ እንደ ቨርቹዋል ፑልኪት/Toolkit ተጭኖ ይሠራል.

🎯 DEFT L.X.D.E ን እንደ ዴስክቶፕ ሁኔታ ይጠቀማል እና በ Linux ዊንዶውስ በlinux ስርዓተ-መተግበሪያን ለመተግበር W.I.N.E. ለመሳሪያ አስተዳደር አመቺ የማሳያ አቀናባሪ አለው.



5. Samurai web testing frame work

🎯 የsamurai web-testing framework. የSamurai ድህረ መመርመሪያ ማዕቀፍ እንደ ዌብ ፔን-መመርያ(pen-testing) አካባቢ ለመተግበር ቅድመ-መዋቅር በ ቨርቹዋል ቦክስ እና ቪ.ኤ.ም ዌር የተደገፈ ምናባዊ ማሽን ነው።

🎯 ቪ.ኤ.ም ምርጥ ምንጭ እና ነፃ ድር ጣቢያዎችን በመሞከር እና ድር ጣቢያዎች ላይ የሚያተኩሩ ነጻ መሳሪያዎችን ይዟል.


6. network security toolkit

🎯 የአውታረ መረብ ደህንነት መሣሪያ ስብስብ (NST) መደበኛውን ደህንነት እና አውታረ መረብ ምርመራ እና ቁጥጥር ተግባሮችን ለማከናወን ነጻ እና ክፍት ምንጭ የኮምፒተር ደህንነት እና አውታረ መረብ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ ሊነክስ ሊኖረን የሚችል የቀጥታ ዲቪዲ / ዩኤስቢ ፍላሽ አንጻር ነው.

🎯 ስርጭቱ እንደ ኔት machinesን ሰርቨር (Server) አስተናጋጅ በሆኑ አውታረመረብ ሴኪዩሪቲ ትንተና, ማረጋገጫ እና ቁጥጥር መሳሪያ መጠቀም ይቻላል.


7. Black Arch

🎯 BlackArch ከፍተኛ መጠን ያላቸው የሳይበር ደህንነት መሳሪያዎችን በArch linux ላይ በመመርኮዝ የግጥም ጣልቃገብነት ስርጭት ስርጭት ነው. ለስለላ ሙከራዎች እና ለደህንነት ተመራማሪዎች የተፈጠረ ክፍት ምንጭ ማሰራጫ ነው።


8. cyborg hawk linux


🎯Cyborg Hawk Linux በ unbuntu ላይ የተመሠረተ የሊንክስ Hacking Distro እንደ ፔንታስቲን ሊንክስ cyborg አውታር ተብሎም ይታወቃል።
🎯 Cyberg Hawk Distro ለኔትወርክ ደህንነት እና ለግምገማ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል በተጨማሪም ለዲጂታል የወንጀል ምርመራዎች.

9. Gnack track

🎯 Gnack track የቅጥያው ሙከራ መሳሪያዎችን እና የጂኖም ዴስክቶፕን ለማዋሃድ ክፍት እና ነፃ ፕሮጀክት ነው. GnackTrack ለፔኔትቴሽን ሙከራ የተቀረፀ እና በunbuntu ላይ የተመሠረተ የቀጥታ (ሊጫን የሚችል) ስርጭት ነው።


10. NodeZero

🎯 NodeZero እንደ የዲንፕልቲንግ ፍተሻ ሊያገለግል ይችላል ይህም እንደ ሙሉ ስርዓት (ኢንተርስቲ) የተሠራው unbuntu መሰረት ነው።

🎯 NodeZero ስርዓትዎ ሁልጊዜ የዘመነ ሆኖ እንዲቀጥል የዩቡዱን የውሂብ ማከማቻዎችን ይጠቀማል. NodeZero ከሌሎች የንዑስ ምድብ, የአውታረ መረብ እና በይነመረብ ምድብ ነፃ ሶፍትዌር ነው።

S h a r e
S h a r e
S h a r e
⏺✅⏺JAVASCRIPT ምንድን ነው? ✅⏺✅
ከ Programming language ሥለ ጃቫ ሥክሪፕት( javascript) በተመለከተ ቀጣዩን ክፍል ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።

🗝በጃቫ ሥክሪፕት(java script) ያዘጋጀነውን ኮድ እንዴት ራን ማድረግ እንችላለን?

🔰በመጀመሪያ ደረጃ ጃቫ ሥክሪፕት(java script)የተዘጋጀው client side ላይ እንዲሠራ(excute) እንዲያደርግ ነበር።ይህም ማለት ኢንተርኔት ብራውዘር በመጠቀም ማለት ነው። ሥለዚህ ሁሉም ብራውሠር ጃቫ ሥክሪፕት ኢንጅን (js engine)አላቸው ።ማለትም በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ excute ማድረግ ይችላሉ።
ከነዚህ ብራውዘርዎች🔎 መካከል
፦🔌Mozilla Firefox
🔌chrome
🔌Opera &
🔌 Internet explorer.
በዋናነት ይጠቀሣሉ። ነገር ግን በ2009 እ ኤ አ ራይን ዶህል ኖድን ፋጠረ።
📍ኖድ ማለት በ C++የተዘጋጀ የጃቫ ሥክሪፕት ኢንጅን (js engine ) ማለት ነው ።
በውሥጡም
🔌 google
🔌 V8 &
🔌 js engine ይይዛል።
ይህ ኖድ ከተፈጠረ ቡሃላ በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ ከብራውዘር🔎 ውጪ መጠቀም ተችሏል።ማለትም በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ ኖድን በመጠቀም ከብራውዘር🔎 ውጪ እንዲሠራ ማድረግ እንችላለን ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ
ብሮውዘር🔎 ላይ እንዴት እንደምንጠቀም እንመልከት😳
1 ወደ google ወይም ክሮም መግባት
2 ባዶ ባታ ላይ ራይት ክሊክ ማድረግ
3 ኢንሥፔክት(inspect) የሚለውን መምረጥ
4 ኮንሡልን (consule) መንካት👇
5 ፕሮግራሙን መፃፍ ⌨
6 ኢንተርን መንካት👇

🖍ለምሣሌ ፦ ' hello javascript ' የሚለውን ፕሪንት ለማድረግ
5ተኛው ላይ consule.log ('hello javascript');
6ተኛ.ኢንተርን መንካት👇
hello java script 💻

🧲ኖድ ( node.js) ለምን ይጠቅመናል?
📌1 በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀውን ኮድ ከብራውዘር 🔎ውጪ እንዲሠራ ለማድረግ።
📌2 የተለያዩ
🔌app development 🔌back end
🔌front end &
🔌fullstack development .etc ለመሥራት ይጠቅመናል።

በአሁኑ ሠአት⏱ በአለማችን 🌐ላይ ለቴክኖሎጂያቸው node.js ከሚጠቀሙ ትልልቅ ካምፓኒዎች መካከል 💉
⏊ Net flix
⏊ Linked in
⏊ Ebay
⏊ Trello
⏊ Uber
⏩ NASA. etc...በዋነኝነት ይገኙበታል።

🧲ጃቫ ሥክሪፕት ፍሬም ወርክ (frame work)

ጃቫ ሥክሪፕት ፍሬም ወርክ (frame work)፦በጃቫ ሥክሪፕት የተዘጋጀ አፕሊኬሽን ሢሆን ፕሮግራመርኦች በቀለሉ የሚፋልጉትን እንዲያገኙ የሚረዳ መሣርያ ማለት እንችላለን። ማለትም በቀለሉ 🔍ዌብሣይት ዲዛይን ለማድረግ ፣አፕሊኬሽን ዴቨሎፕ ለማድረግ ወዘተ...። አነዚህ ፍሬም ወርክኦች (frame works) የጃቫ ሥክሪፕት ተፋላጊነት እንዲጨምር ⏫አድርገውታል።ከነዚህ መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
1⃣.Angular.js 6⃣.mithrill.js
2⃣.React.js 7⃣.Node.js
3⃣.Vue.js 8⃣.polymer.js
4⃣.ember.js 9⃣.aurelia.js
5⃣.meteor.js 🔟.bone.js etc... 💊 ልብ በሉ ሁሉም ፎሬም ወርክ የየራሡ የሆነ ጥቅም አለው ። ሥለዚህ ሁሉንም ባይሄን እንኳን አንዳንድኦችን ማወቅ አሥፈላጊ ነው ማለት ነው። 🖍ለምሣሌ react.js በመጠቀም ሞባይል አፕሊኬሽን ዴቨሎፕ ማድረግ እንችላለን
💊 Vue.js በመጠቀም የሚያምሩ እና የሚያሥ ደምሙ አኒሜሽን ለዌብሣይታችን ለመሥራት ይጠቅመናል ሥለሆነም አንዳንድ ግዜ ከ አንድ በላይ ፍሬም ወርክ መጠቀም ሊኖርብን ይችላል ማለት ነው።

ጃቫ ሥክሪፕት(java script) በመጥቀም ብቻ የፋለግነውን ዌብ ሣይት፣ አፕሊኬሽን ፣ጌም ወዘተ... መሥራት እንችላለን።

🛠በጃቫ ሥክሪፕት(java script) የተሠራ(develop)የተደረገ አፕሊኬሽን እና ጌም በየትኛውም ኦፕሬቲንግ ሢስተም (operating system)📲 መጠቀም እንችላላን።አሥቡት እስኪ የፋለግነውን 🔎ዌብ ሣይት ሠርተን ፣የሞባይል📱ወይም የዴክቶፕ 🖥አፕሊኬሽን ፣ጌም 🎮ዴቨሌፕ አርገን ያውም ደግሞ ሁሉም (operating system)ላይ የሚሠራ ታድያ ጃቫ ሥክሪፕት(java script) አንደኛ 💪ቢሆን ይበዛበታል???
🧲ሥለዚህ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ መማር ከፋለጋቹ በ ጃቫ ሥክሪፕት (java script) ምርቹ ብታደርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ እንላለን።ሥለ ጃቫ ሥክሪፕት(java script) በኛበኩል በዚአበቃን።ጃቫ ሥክሪፕት(java script) ግን አላበቃም ምናልባት ነገ አዲሥ ነገር ሊፋጠር ይችላል ለበለጠ መረጃ ጎግል አባታችንን ይጎብኙ እንላለን።በቀጣይ⏩ ፕሮግራማችን ፓይተንን(phyton)እንጀምራለን። እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ።
✅የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

✅#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

✅PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

❓መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል❕

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!
❤1
📲በስልካችን Internet ስንጠቀም ቶሎ ቶሎ ካርድ እንዳይቆጥርብን ምን ማድረግ አለብን ❓❓
1⃣ Setting ⚙ ውስጥ በመግባት background data restricted ማድረግ (ከኛ እውቅና ውጪ የአፕልኬሽኖች በራሳቸው ዳታ እንዳይጠቀሙ ያደርጋል)

2⃣ ሲም ካርዳችንን 3G ከነበር ወደ 2G መቀየር አስፈላጊ ነው (በተለይ Facebook ለረጅም ሰአት ምንጠቀም ከሆነ) 2G ከሆነ ግን የኢንተርኔት ፍጥነቱ ይቀንሳል።

3⃣ Facebook በምትጠቀሙበት ጊዜ በ F እና Facebook lite ባትጠቀሙ እና እንደ Opera , UC, messenger lite አይነት Browser's መጠቀም ይመረጣል።

4⃣ ረጃጅም ፅሁፎችን 📃 በሚያነቡበት ጊዜ ዳታ ማጥፋት ✖️ ወይም save page ማድረግ አለብን።

5⃣ በ WiFi 📶 ካልሆነ በቀር play store, Instagram, palm play, Tik Tok, YouTube አለመክፈት እና video online play /download/ አለማድረግ ይመረጣል።
150 በላይ ልብወለድ በPDF ተጭነዋል?
✔️የፈለጉትን መጽሀፍት በPDF በቴሌግራም ቻናላችን ታገኛሉ!
👇👇የቴሌግራም ቻናሉ👇👇👇👇
@EthiopiaDigitalLibrary
አሁኑ ይቀላቀሉ!
✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች፡

✅ የመጀመሪያው እ.ኤ.አ. በ 1971 የተፈጠረው የኮምፒዩተር ቫይረስ “CREEPER” ተብሎ ይጠራ ነበር።

✅ አፕል እ.ኤ.አ. በ2014 የሚያስገባው ገቢ ሩብ ከጎግል ፌስቡክ እና አማዞን ተደምረው ከሚያገኙት ገቢ ጋር እኩል ነበር።

✅ HP ፣ Google ፣ Microsoft እና Apple የአይቲ ኩባንያዎች ከመሆናቸው ውጭ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር ሁሉም የተጀመሩት በጋራጅ ውስጥ ነበር።

✅ የጆሮ ማዳመጫ ወይም Earphone ለአንድ ሰዓት ብቻ ማድረግ በጆሮዎ ውስጥ የሚገኙትን ባክቴሪያዎች በ700 እጥፍ ሊጨምር ይችላል።

✅ ከAndroid 1.0 እና 1.1 በስተቀር ሌሎች ሁሉም የAndroid ስሪቶች ጥቂቶችን ለመጥቀስ እንደ ጄሊ ቢን ፣ አይስክሬም ሳንድዊች ፣ ማር ማርብ በመሳሰሉ ጣፋጭ ምግቦች የተሰየሙ ናቸው።
✅ Internet ለአንድ ቀን ቢዘጋ 196 ቢሊዮን ኢሜሎች ፣ 3 ቢሊዮን የጉግል ፍለጋዎች ፣ 12 ቢሊዮን የፌስቡክ እና የዩቲዩብ ቪዲዮ ዕይታዎች እና 500 ሚሊዮን ትዊቶች ሳይላኩ ይቀራሉ።
ምርጥ የኔትወርክ፣ የዳታቤዝ፣ 12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና፣ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና፣ ከ8-12ኛ ክፍል ፈተናዎች፣ ለህግ ተማሪዎች የህግ Dictionary እንዲሁም150 በላይ ልብወለድ በPDF ተጭነዋል?
✔️የፈለጉትን መጽሀፍት በPDF በቴሌግራም ቻናላችን ታገኛሉ!
👇👇የቴሌግራም ቻናሉ👇👇👇👇
@EthiopiaDigitalLibrary
አሁኑ ይቀላቀሉ!
ወደ EthioTele በ 994 ከደንበኞች በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
1.ጂ.ኤስ.ኤም ምንድን ነው?
ጂ.ኤስ.ኤም ሲተነተን ግሩፕ ስፔሻል ሞባይል ማለት ነው፡፡ አሁን ግን ጂ.ኤስ.ኤም ግሎባል ሲስተም ፎር ሞባይል በሚለው እየተተካ መጥቷል፡፡ ጂ.ኤስ.ኤም በሜጋ ሄርዝ ራዲዮ ፍርኬንሲ ባንድ የሚሰራ በአሁኑ ወቀት በስፋት አገልግሎት ላይ የዋለ የተንቀሳቃሽ መገናኛ አገልግሎት ዓይነት ነው፡፡
2.የጥሪ ክፍያው ምን ያህል ነው?
አገር ውስጥ ከሞበይል ወደ ሞባይል ስልክ፣ከሞባይል ወደ መደበኛ ስልክ፣ከመደበኛ ወደ ሞባይል ስልክ ለሚደረጉ የወጪ ጥሪዎች በደቂቃ ቫትን ጨምሮ 0.83 2 ሳንቲም ይከፍላሉ፡፡ ጥሪን ሲቀበሉ ምን አይነት ክፍያ አይጠየቁም፡፡
3.ተንቀሳቃሽ ስልኬ የት የት ነው የሚሰራው?
ተንቀሳቃሽ ስልክዎ በየትኛውም የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል አገልግሎት ባለበት ቦታ ይሰራል፡፡ የሮሚንግ አገልግሎት ካለዎት ደግሞ የሮሚንግ አገልግሎት በተፈቀደበት ቦታ ጭምር ይሰራል፡፡
4.ሮሚንግ ምንድን ነው?
ሮሚንግ የሞባይል አገልግሎት አንዱ አካል ሲሆን የሞባይል ስልክዎን ከኢትዮጵያ ዉጪ መጠቀም ያስችልዎታል፡፡
5.ኢንተርናሽናል ሮሚንግ ማግኘት እችላለሁን?
ኢትዮ ቴሌኮም ከ 143 በላይ አገሮች ጋር የኢንተርናሽናል ሮሚንግ ስምምነት አለው፡፡ የሮሚንግ አገልግሎት ለመግኘት ብር 5000 በቅድሚያ ተቀማጭ ያደርጋሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 994 ይደውሉ፡፡
6.ቪኤምኤስ VMS ምንድን ነው?
የድምፅ መልክት አገልግሎት (ቪኤምኤስ) የእርስዎ ደንበኞች እርስዎ በተለያዩ ምክንያቶች በስልክዎ መገኘት በማይችሉበት ወቅት ለምሳሌ ሌላ ጥሪ በማስተላለፍ ላይ ከሆኑ፤መመለስ በማይችሉብት፤ ስልክዎ ዝግ በሚሆንበት፤ ከአገልግሎት መስጫ ክልል ዉጪ በሚሆኑበት ወዘተ መልዕክት እንዲያስቀምጥልዎ የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡ እነዚህን መልዕክቶች በተመችዎ ጊዜ በራስዎ ወይም በሌላ ሞባይል በመጠቀም ማዳመጥ ይችላሉ፡፡ የድምፅ መልዕክት ሳጥን እስከመጨረሻ የመያዝ አቅሙ ድረስ መልክት ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
7.የድምፅ መልክት አገልግሎት (ቪኤምኤስ) ክፍያ ምን ያህል ነው?
መልክት በድምፅ መቀበያ ሳጥን መቀበል ምንም አያስከፍልም፡፡ ከድምፅ መቀበያ ሳጥኑ መልዕክቱን መስማት በወጪ ጥሪ ሂሳብ እኩል ያስከፍላል፡፡
8.የድምፅ መልክት አገልግሎት (ቪኤምኤስ) እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
በአቅራቢያዎት የሚገኘውን የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ወይንም የድጋፍ መስጫ መስመራችንን 994 ላይ ይደውሉ፡፡
9.ሒሳብ መክፈያ ጊዜዬ በምን ያህል ጊዜ ይሆን?
ለማናቸውም የኢትዮ ተንቀሳቃሽ አገልግሎቶች የሒሳብ መክፈያ ጊዜ በአንድ ወር ልዩነት ይሆናል፡፡
10.ረዘም ላለ ጊዜ አገር ዉሰጥ በማልኖርበት ወቀት እንዴት ወርሃዊ ክፍያዬን መክፈል እችላለሁ?
ቀድሞ በተጠቀሙት ልክ በቀጣይነት የሚወራረድ ቅድመ ክፍያ መክፈል ይችላሉ፡፡
11.ከተጠቀምኩት ዉጪ ክፍያ ቢመጣብኝ/ ሒሳብን በተመለከተ ቅሬታ ቢኖርብኝ ማንን ማናገር እችላለሁ?
በአቅራቢያዎት ለሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም ቢሮ ደብዳቤ በመፃፍ እና የተጋነነውን ሒሳብ በማያያዝ ለሽያጭ ማዕከሉ ሀላፊ ያሰረኩቡና በቀጠሮዎ መሠረት ይመለሱ፡፡
12.ስልኬ ሲጠፋ ወይም ሲም ካርዴ ቢጠፋ ምን ማድረግ አለብኝ?
ወዲያዉኑ መስመሩን ለማዘጋት ወደ ደንበኞች የአገልግሎት ማዕከል 994 በመደውል ያዘጉ/ወይም ከዚህ ቀደም ለዚህ አገልግሎት በአጭር መልዕክት ከጥሪ ማዕከላችን የተላከሎትን ቁጥር የሚያስታውሱ ከሆነ 980 ይደውሉ፡፡
ከአቅራቢያዎ ከሚገኛ የሽያጭ ማዕከል 15 ብር በመክፍል ምትክ ያገኛሉ፡፡
13.የፒን /የደንበኛው የግል የሚስጥር ቁጥር ምንድን ነው?
የሲም ካርዱ ፐርሰናል አይደንቲፊኬሸን ነምበር (ፒን) ባለ አራት ዲጅት የሚስጥር ቁልፍ ሲሆን ሲም ካርዱን ለማስጀመር ይጠቅማል፡፡ የቀፎዎን መመርያ በመከተል ፒኑን መቀየር ይችላሉ፡፡
14.ፒዩኬ ቁጥር ምንድን ነው?
ፒዩኬ ቁጥር ትክክል ያልሆነ ፒን ሶስት ጊዜ በሚያስገቡበት ወቅት ትክከለኛ የስልኩ ባለቤት መሆኖውን ላማረጋገጥ የሚጠየቅ ቁጥር ነው፡፡ በተጨማሪም ስልኮዎን ለማዘጋት በሚፈልጉበት ወቅት ፒዩኬ ቁጥር ይጠየቃሉ፡፡
ፒ.ዩ.ኬ ቁጥርዎን ለማግኘት ወደ ድጋፍ መስጫ መስመሩ በመደወል ማንነትዎን እና የሲም ካርዱን ቁጥር (ሲም ካርዱ ላይ ያለውን ባለ 19 ዲጂት ቁጥር) መጥቀስ ይኖርብዎታል፡፡ ስልክዎ ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ዉጪ እንዳይሆን የተሳሳተ ፒዩኬ ከዘጠኝ ጊዜ በላይ እንዳይሞክሩ ይጠንቀቁ፡፡
15.ስልኬ ከጥቅም ዉጪ ከሆነ ምን ማድረግ እችላለሁ?
ከጥቅም ዉጪ የሆነ ሲም ካርድ ምትክ ብር 15 (ዋጋው ሊቀየር ይችላል) በመክፈል ከደንበኛ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል መውሰድ ይችላሉ፡፡
16.ጥሪ ማድረግ ካልቻልኩኝ ምን ማድረግ እችላለሁ?
ከአገልግሎት መስጫ ክልል ዉጪ ወይም ኔትዎረኩ ደካማ በሆነበት ቦታ ሆነው ሊሆኑ ይችላል፡፡ የኔትዎረክ ጥንካሬ ጠቋሚ ምልክቶቹ ይህን ሊያሳዩ ይችላል፡፡ እባክዎ አጠገብዎ ወዳለ የተሻለ የኔትዎረክ ጥንካሬ ወዳለው ቦታ ፈቀቅ ይበሉ፡፡
17.ቀፎዬ የኢትዮ ኔትዎረክን ማግኘት ካልቻለ ምን ማድረግ አለብኝ?
ሲም ካርዱ ከጥቅም ዉጪ ሆናል ወይም በትክክል አላስገቡትም፡፡ እባክዎ በትክክል ያስገቡ፡፡
18.ቀፎዬ በትክክል መስራት ካልቻለ ምን ማድረግ አለብኝ?
የሞባይሎ ባትሪ አልቆ ሊሆን ይችላል፡፡ ባትሪዎን ይሙሉ ወይም ይቀይሩት እንደ የአስፈላጊነቱ፡፡
19.የድጋፍ መስጫ ቁጥሩ ስንት ነው?
የኢትዮ ድጋፍ መስጫ ቁጥር 994 የጥሪ ማዕከል ሲሆን በቀን 24 ሰአት በአመት 365 ቀናት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ሰላም እንዴት ናችሁ? ሰሞኑን ይዤላችሁ የምቀርበው የ Payroll በExcel እንዴት እንደሚሰራ ጥርት ባለ አቀራረብ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም #Subscribe በማድረህ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#አላህ ወቅታዊ የሀገራችንን ችግር እንዲያስወግድልን ዱአየ ነው።
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
#ሼር በማድረግ ለሌሎች ይድረስ!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ከኮምፒውተራችን Local Disc(C)ውስጥ System32 የሚል ፎልደር አለ❗️
💠System32 ምንድን ነው?

System32 ፎለደር ሆኖ፣ ከ Windows 2000 ጀምሮ በእያንዳንዱ Windows ቨርዥኖች ላይ ተካቷል። የሚገኘውም በ C:\Windows\System32 ሲሆን እና Windows ስራውን በትክክል እንዲያከናውን የሚያስችሉ ሁሉንም ፋይሎች፤ ፎልደሮችን በውስጡ አካቷል።
System32 በጣም ብዙ ፋይሎችን ነው የያዘው፣ እያንዳዳቸው ምን እንደሚሰሩ ለማየት ይሄን ፎረም ሊንክ ተጭነህ ማየት ትችላለህ፣ Symantec's forums።
በአጠቃላይ የSystem32 ፋይሎች በሁለት መክፈል እንችላለን:

💠DLL(Dynamic Link Library) ፋይሎች:-

የተለያዩ ፕሮግራሞች የ Windows ክፍልን አክሰስ ማድረግ እንዲችሉ መንገዱን ይከፍቱላቸዋል እና በዛው የተሰጣቸውን task ያከናውናሉ። ምሳሌ፣ አንዱ የ DDL ፋይል ኮምፒውተሩ ሙዚቃ እንዲያጫውት ሲያደርግ፣ ሌላኛው ደሞ automatic Windows Updates ይሆናል የሚያከናውነው።
ብዙዎቹ DDL የሚጀምሩት ኮምፒተርህን ስታስነሳው ነው። Windows ያለነርሱ መነሳት አይችልም፣ ለዛ ነው የ DDL errors ማስተካከል እንዲሁ ቀላል የማይሆነው!

💠EXE(Executable) ፋይሎች:-

እነዚህ ፋይሎች፣ የሶፍትዌር መተግበሪያና utilities ችን የያዘ ነው። የተለያዩ ሶፍትዌሮችን፣ እንበልና Chrome ወይም Word ን ስትከፍት በተመሳሳይ የነርሱን Executable ፋይላቸውን ነው የምታስጀምረው። ግን የ System32 EXE ፋይሎች ከዛም በላይ ናቸው፣ ለ Task Manager ወሳኝ የሆነው ስለ winlogon.exe ማንሳት እንችላለን፣ ያለዚህ ፋይል ወደ ኮምፒተርህ sign in ብለህ እራሱ መግባት አትችልም!

💠 System32 ፎልደርን ባጠፋውስ?

ሲጀምር ሲስተሙ እንዲሁ በቀላሉ System32 ን እንድታጠፋ አይፈቅድልህም፣ Administrative privilege ይጠይቃል። Admin ብትሆን እራሱ System32 ፎለደር በአንዴ ማጥፋት አትችልም፣ ምክንያቱም በ System32 ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ፕሮግራሞች በስተዃላ እየሮጡ ስለሆነ። ያለው አማራጭ ፎልደሩ ውስጥ ገብተህ አንድ በአንድ መደለት ነው። ሙሉ ፋይሎችን በዚህ መንገድ ካጠፋሃቸው በዃላ ኮምፒተርህ ያለተለመደ ባህሪ ማሳየት ይጀምራል:
💎 መንቀራፈፍ
💎 መፍዘዝ | መደንዘዝ
💎 በመጨረሻም ከነአካቴው ለምትሰጠው ትዕዛዝ መልስ መስጠት ያቆማል፣ shutdown ብትለው እራሱ ምላሽ የለም። እንደምንም hard shutdown(shutdown በተንን ለተወሰኑ ሰከንዶች በመያዝ) አድርገህ ዘጋኸው፣ ግን እስከ ወዲያኛው ነበር የዘጋኸው(መልሰህ ማስነሳት አትችልም)። System restoreማለትም አትችልም(የቱን ፋይል? system32 ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ፋይሎችኮ አጥፍታቸዋል)።

የመጨረሻ መፍትሄ፣ እንደ አዲስ Windows OS መጫን!
​​✳️ Cloud Storage ምድን ነው?

◽️ ክላውድ ስቶሬጅ የምንለው በኮምፒውተር ወይም በሞባይል ስልክዎት የትኛውም ክፍል ላይ የተቀመጠ ፋይልና ዳታ በሌላ ድርጅት በተዘጋጀ የዳታ ማስቀመጫ ላይ የኢንተርኔት ግንኙነትን በመጠቀም የምናስቀምጥበት ነው፡፡

◽️ በአሁን ሰዓት ይሄን አገልግሎት የተለያዮ ድርጅቶች እየሰጡ ሲሆን በዋናነት Microsoft, Google, and Amazon ትልቁን ቦታ በመያዝ የሚጠቀሱ ሲሆኑ ፋይሎችን እና ዶክመንቶችን ለማስቀመጫ ድርጅቶቹ ለመጠቀሚያ የሚያስፈልግ ስም እና የይለፍ ቃል በማዘጋጀት የተወሰኑ ፋይሎችን በነፃ እንዲሁም በክፍያ እንድናስቀምጥ ያደርጋል፡፡

◽️ መጠባበቂያ ፋይሎችን እና ዶክመንቶችን ክላውድ ስቶሬጂ አገልግሎትን መጠቀም ፍላጎት እየጨመረ የመጣ እና የተለያዮ ጥቅሞች ሲኖሩት ከነዚህም ውስጥ ፋይሎች ጥብቅ በሆነ ቦታ መቀመጣቸው፣ የምናስቀምጠውን ፋይል ከየትኛውም ቦታና በማንኛውም ኮምፒውተር ላይ ሆነን መጠቀም እንችላለን እንዲሁም የግል ፋይሎቻችን የተቀመጠበት ኮምፒውተር ቢሰረቅ፣ ቢበላሽ ወይም በእሳት ቢቃጠል ካስቀመጥንበት ድርጂት ፋይሎቹን ካለምንም ችግር እናገኛለን፡፡

◽️ ባክአፕ ክላውድ በመጠቀም ፋይል እና ዳታ ስናስቀምጥ ኮምፒውተራችን የተገናኘበት የኢንተርኔት ግንኙነት ፍጥነት የሚወስነው ይሆናል ትልቅ መጠን ያላቸውን ፋይሎች ለማስቀመጥ ቀናትን ሊፈጅ የሚችል ሲሆን አገልግሎቱን ለመስጠት Amazon S3፣ Google Mozy እና Microsoft Sky Drive የሚሉ ሶፍትዌሮችን አዘጋጅተዋል፡፡

◽️ ማክሮሶፍት ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ Sky Driveን በመጠቀም እስከ 25 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው፡፡ 

◽️ በተጨማሪም Google ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ Google Driveን በመጠቀም እስከ 15 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ከስልክዎ ላይ ያሉትን ፎቶና የመሳሰሉት መረጃዎች ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን ስቶሬጅ በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው፡፡

ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም #Subscribe በማድረህ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
✳️ስልካቹን Factory rest ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገር

ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን Email አድሬስ ያስገባቹበት ከሆነ rest ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ password እና email መርሳት የለባቹም
ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን email ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ
መጀመሪያ ላይ Setting
👇
About Phone
👇
Software information
👇
Build Number የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት
👇
Developer Option ON ይሆናል

ከዛ ወደ setting ትመለሱና developer option ገብታቹ
OME Unlock የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryRest ማድረግ ትችላላቹ ምንም Email አይጠይቃቹም ማለት ነው።
❤1😁1
በኮምፒውተራችን አዲስ ዊንዶው ምርት ከጫንን በኋላ እንዴት ደህንነቱን አስተማማኝ እናደርጋለን?

አዲስ ዊንዶውስ ምርቶችን /Windows/ (7፣ 8፣10) ወይም ሌላ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ከጫንን በኋላ ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግና ለማሻሻል ከዚህ በታች የተቀመጡትን የደህንነት እርምጃዎች መተግበር ይመከራል፡፡
1. የዊንዶው ስርዓትን ማዘመን/up to date/ የቅርብ ጊዜ የደህንነት ማዘመኛዎች እና መጠገኛዎችን /updates and patches/ መጫን፡፡
2. ሶፍትዌሮችን ማዘመን /Update software/ ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎች ሁሉም ዓይነት የቅርብ ጊዜ ማዘመኛዎች እና የደህንነት መጠገኛዎች መኖራቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ የታወቁ ሶፍትዌሮች እንደ ጃቫ ፣ አዶቤ ፍላሽ ፣ አዶቤ ሾክዌቭ ፣ አዶቤ አክሮባት ሪደር የመሳሰሉት ጊዜ ያለፈባቸው ከሆኑ በአጥፊ ተልእኮ ላይ የተሰማሩ ተዋንያን ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎች በቀላሉ ለመድረስ ያስችላቸዋል።
3. መልሶ ማግኛ ስርዓት መፍጠር/Create a restore point/ ለዊንዶው ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች(OS) የደህንነት ማዘመኛዎች ከተጫነ ቀጣዩ እርምጃ በዊንዶውስ ውስጥ ወደ ነበረበት የመመለሻ ቦታ መፍጠር ነው። በኮምፒተር ላይ ችግርን ሊያስከትሉ የሚችሉ ወይም ስርዓቱ ላይ ማንኛቸውም ለውጦች ከማድረግዎ በፊት የመልሶ ማግኛ አማራጭን ተግባራዊ ማድረግ ይመከራል።
4. ፀረ-ቫይረስ መጫን Install antivirus product - አስተማማኝ የደህንነት መፍትሔ የሚሰጥ ማለትም ሪልታይም ቅኝት ፣ ራስ-ሰር ዝመና (Automatic update) እና ፋየርዎል ማካተት አለበት
5. ለባለብዙ ደረጃ የጥቃት መከላከያ ንቁ የደህንነት መፍትሄን መጫን/Install a proactive security solution for multi-layered protection
6. የምትክ ስርዓት መፍጠር /Back up your system/
7. መደበኛ አካውንት መጠቀም/ Use a standard user account/
8. የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥርዎን ንቁ ማድረግ/Keep your User Account Control enabled/ - የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥር በኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያልተፈቀዱ ለውጦችን እንዳይኖሩ ያግዛል።
ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም #Subscribe በማድረህ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
በኮምፒውተራችን ላይ hidden የሆኑ ፉይሎች ለማግኘት እንዳስቀመጥናቸው እርግጠኛ የሆናቸው
ፋይሎችእና ፎልደሮች ተደብቀው ነገር ግን ከእይታችን ሊሰወሩ ይችላሉ፡፡ ይህ በሚያጋጥመን ጊዜ ኮምፒውተራችን እንዲያሳየን የሚደርገውን ቅንብር በማስተካከል እንድንመለከት ያስችለናል ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ በቅደም ተከተል የተቀመጡትንመንገዶች በመከተል የኮምፒውተርዎን ቅንብር ያስተካክሉ፡ –
1. Start የሚለው ምልክት በመጀመርሪያ እንመርጣለን
2 በመቀጠል ኮንትሮል ፓናል (control panel)
3. ከሚቀርቡለን ምርጫ ውስጥ Appearance and
Personalizationየሚለው ላይ ክሊክ እናደርጋለን
4. ቪው (view) የሚለውን እንጫናለን ከዚያ አድቫንስድ
ሴቲንግ (advancing setting) እናገኛለን
5. በመጨረሻም Show hidden files, folders, anddrives ክሊክ ካደረግን በኋላ ok የሚለውን መርጠን እናጠናቅቃለን፡፡ Or
start >run >cmd> f:attrib -r -s -h /s /d we can use this
ስሞኑን የለቀቅኳቸው ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን እንድታዪቸው ግብዣየ ነው። በተጨማሪም #Subscribe በማድረህ ምርጥ ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ!
#አላህ ወቅታዊ የሀገራችንን ችግር እንዲያስወግድልን ዱአየ ነው።
#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
◄◄ሼር▻▻ይደረግ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ
#ወንድም #እህቶች አሉን!
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
በዚህ የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
በቴሌግራም ቻናሌ በመግባት ብዙ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ።
ከኮምፒውተር፣ ከፍላሽ፣ ከExternal Hard Disk በፎልደር ውስጥ ያለን ፋይል እንዴት መደበቅ እንችላለን ከዛስ የደበቅነውን ፎልደርና ፋይል እንዴት እናወጣዋለን?
ምሳሌ: "Documents" የሚል ፎልደር Local Disk C. ቢኖር
✅ Step 1: ከአንድ ላይ Windows key ና R key ይጫኑ ከዛም Run dialog box ይመጣ cmd ብለው ይጻፉና OK ይጫኑ Command Prompt ይመጣላችኋል.
✅ Step 2: ይህንን ይጻፉ attrib +s +h c:\documents ላይ ከዛም Enter ይጫኑ .
አሁን documents የሚለው ፎልደር ከነበረበት ቦታ ይጠፋል ማለት ነው። ይህ ማለት ሙሉበሙሉ ጠፍቷል ማለት አይደለም ተደበቀ እንጅ።
_/_//_/___________
-----ሌላ አማራጭ------
ለምሳሌ ከፍላሽ ዲስክ ወይም ከሀርድዲስክ ያለን መረጃ ለመደበቅ ለምሳሌ ፍላሹ Removable dusk(F) ቢሆን ከኮማንድ ፕሮምፕቱ ላይ F: ብለን ኢተርን እንጫናለን ይህ ማለት ወደ ፍላሽ ዲስክ ገባን ማለት ነው ከፍላሹ ውስጥ documents የሚል ፎደር ቢኖርና መደበቅ ብንፈልግ
✅ attrib +s +h documents ብለን እንጽፋለን ከዛም ኢንተርን እንጫናለን አሁ documents የሚለው ፎልደር ይደበቃል ማለት ነው።
ከፍላሽ ዲስካችን የደበቅነውን documents የሚለውን እንደገና ለማውጣት ብንፈልግ
✅ attrib –s –h documents ጽፈን ኢንተርን እንጫናለን ከዛም ይመለሳል ማለት ነው ከዚህ ላይ የናንተ folder ስም የተለየ ከሆነ documents የሚለውን ብቻ ነው የምትቀይሩት ማለት ነው። ለምሳሌ my secret file የሚል ፎልደር ካላችሁ በ " ማስገባት አለባችሁ ይህም ማለት
✅ ለመደበቅ attrib +s +h "my secret file"
✅ ከተደበቀበት ለማውጣት attrib –s –h "my secret file" የፎልደሩ ስም ከአንድ በላይ word ከሆነ የግድ በ" " ማስገባት አለባችሁ።
_/_//_/___________
አንዳንድ ጊዜ በፍላሽ ዲስክ የያዝነው መረጃ ይደበቅብናል። ከተደበቀበት ሁሉንም ፎልደሮችና ፋይሎችን ለማውጣት ስንፈልግ ከይ በጠቀስኩት አግባብ ለምሳሌ ፍላሽ ዲስካችን Removable Disk(F) ቢሆን ከኮማንድ ፕሮምፕቱ ላይ F: ብለን እንጫንና attrib -s -h /s /d ብለን እንጽግና ኢንተርን እንጫናለን ከዛም ሁሉም የተደበቀው ፋይል ሁሉ ይወጣልናል ማለት ነው። ሞክሩትና እዩት!
ሲሰተም ሪስቶር (System Restore)
ሲስተም ሪስቶር የምንጠቀምበት በኮምፒውተራችን ላይ
ችግሮች(ብልሽት) ሲያጋጥም በጥሩ ሁኔታ በሚሰራበት
ጊዜ በኮምፒውተሩ አውቶማቲካሊ ወይም ማኑዋሊ
በተዘጋጀው ሪስቶር ፖይንት በመጠቀም የነበሩ ወርድ
ዶከመንቶች፣ ፎቶግራፎች፣ ሙዚቃዎች፣ ኢሜል
መልክቶች እንዲሁም የምርጫችን የሆኑ ኢንተርኔት
ዌብሳይቶች፣ ማይ ዶክመንት ውስጥ ያሉ የተለያዩ
ፋይሎችን ሳይጠፉ በነበረበት ፣የምናሰተካክልበት የዊንዶ
ኤክሰፒ፣ 7፣ 8 ቱል ሲሆን ሪሰቶር ስናደርግ
በኮምፒውተራችን ላይ ያሉ ፋይሎች በጭራሽ አያጠፋም
እንዲሁም አይቀይርብንም ነገር ግን ሪስቶር ካደረግንበት
ቀንና ሰዓት ቦሃላ የተጫኑ ሶፍትዌሮች፣ አፕሊኬሽን
ፕሮግራሞች ይጠፋሉ እንደገና መጫን ይኖርብናል ፡፡
ዳታዎች ከኮምፒውተር ላይ መጥፋት ወይም መበላሸት
ምክንያት የሚሆኑት
1. አዲስ ድራይቨር ከተጫነ
2. ዊንዶ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችን አብዴት ስናደርግ
3. የተለያዩ አፕልኬሽን ሶፍትዌሮች መጫን
ሲስተም ሪስቶር በቫይረስ የተጠቁና የተበላሹ ፋይሎችን
እና በአድ/ሪሙቭ ፕሮግራም ያስወገድናቸውን
ሶፍትዌሮች ወደነበረበት መመለስ አንችልም አንዲሁም
በቫይረስ የተጠቁ ፋይሎችን አይፀዳም፡፡
Share your knowledge free for millions ያለዎትን
እና ያገኙትን እውቀት በነፃ ለሚሊዎኖች ያካፍሉ/ያድርሱ
❤2
ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው ግድ ነው ያልናቸውን አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (Shortcuts) እናሳውቃችሁ
Ctrl+C እና Ctrl+X
****************************

Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም ፎልደር ይሁን ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል። አይ ድግግሞሽ አልፈልግም ቆርጬ (Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው። ከት ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም ጽሁፉን ያጠፋዋል።
ለአፕል ኮምፑተር ተጠቃሚዎች Ctrlን በcommand(cmd) በመተካት መጠቀም ይችላሉ።

Ctrl+V

ይህ አቋራጭ የሚጠቅመን ከላይ ኮፒ ወይም ከት ያደርግነውን በምፈልገው ቦታ ላይ ለማቀመጥ ነው። የንምፈልገው ቦታ ላይ ሄደን Ctrl+V ስንነካ ፋይሉን ያስቀምጥልናል።
ለአፕል ተጥቃሚዎች Cmd+Vን መጠቀም ይችላሉ

Ctrl+F

Ctrl+F በመካት የመፈለጊያ ሳጥን (Search) መክፈት እንችላለን። የህም የፈለግነዉን ጽሁፍ(text) እና ፋይል ለማግኘት ይረዳናል።
ለአፕል ተጠቃዎች Cmd+F በመንካት መጠቀም ይችላሉ።

Alt+Tab

Alt+Tab መጫን በተከፈቱ ፕሮግራሞች መሃል እንደፈለግን እንድቀያይር ያደርገናል። ለምሳሌ በብራውዘር ኢንተርኔት እየተጠቀምን ከነበር እና ወደ መፈትነው ወርድ ፋይል መሄድ ብንፈልግ Alt+Tab በመንካት መለወጥ እንችላለን።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Tab ተጥቀሙ።

Ctrl+Backspace እና Ctrl+Left ወይም Right arrow

Backspace የጽሁፍ ፋይል ላይ አንድ ፊደልን ወይም ምልክትን ለማጥፋት ይጠቅምናል። ነገር ግን Ctrl+Backspace ሁሉንም ነገር አንድ ሳያስቀር ያጠፋልናል።
Ctrlን ተጭነን የግራ(left) እና ቀኝ(Right) ቀስቶችን ስንነካ እንደ ከርሰር ተጥቅመን የምንፈሊገዉን ተከታታይ ፋይል ወይም ጽሁፍ በጅምላ እንድንመርጥ ይረዳናል።

Ctrl+S

ዶክመንቶች ላይ እየሰራን የሰራበውን ቶሎ ሴቭ ማድረግ ቢያስፈልህልገን የምንጠቀመው Ctrl+S ነው። በተለይ እንደኛ አገር ላሉ የመብራት ችግር ላለባቨው አገሮች ዶችመታቭን ሴቭ ሳናደርግ እንዳይጠፋ ፍቱን መፍትሄ ነው።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+S ተጠቀሙ።

Ctrl+Home እና Ctrl+End

Ctrl+Home ከርሳችንን ወደ ዶክመንታችም መጅውመሪያ ይመልሰዋል። በተቃራኒው Ctrl+End ደሞ ከርሰራችንን ወደ. ዶክመንታችን መጨረሻ ይወስዋል።

Ctrl+P

ፒሪንት ማድረግ የምንፈልገው ፋይል ወንም ዶቹመንት ካለ Ctrl+P ስንነካ የፕሪንትን መስኮት በመክፈት የፕሪንት አማራጮችን ያሳየናል።
ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Pን ተጠቀሙ።

PageUp ፣ Spacebar እና Pagedown

ከስሙ መገመት እንደሚቻለው PageUp እና Pagedown ዶክመንታችን ላይ ወደ ቀጣይ ገጽ ወንም ወደ ቀድሞ ገጽ ለመሄድ ይጠቅመናል። የኢንተርኔት ብራውዘር በመጠቀምበት ሰአት ደሞ Spacebar ወይም Shift+Spacebar አንድ ገጽ ለመዝለል ያስችለናል።
✅ ትርጓሜ - ሲ ድራይቭ (ሲ :) ምን ማለት ነው? ሲ ድራይቭ (ሲ :) ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና ተዛማጅ የስርዓት ፋይሎችን የያዘ ዋናው የሃርድ ዲስክ ክፋይ ነው ፡፡ በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲስተሞች ውስጥ ሲ ድራይቭ እንደ “C: \” ሆኖ የተወከለው ፣ የድራይቭን root directory የሚወክል የኋላ ኋላ ፡፡
✅ ሲ ድራይቭ እንደ የስርዓቱ ዋና ሃርድ ድራይቭ ተደርጎ የሚወሰድ ሲሆን የስርዓተ ክወናውን ፣ የስርዓት ፋይሎችን እና ሌሎች መተግበሪያዎችን እና ተዛማጅ ፋይሎቻቸውን ለማከማቸት ያገለግላል ፡፡ በኋላ ባለው የዊንዶውስ ስሪት ፣ ሲ-ድራይቭ እንደ ፕራይሜሪ ድራይቭ ወይም Local Disk የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን “My Computer” የሚለውን አቃፊ በመክፈት በነባሪነት ማግኘት ይቻላል፡፡
✅ ቴኮፒዲያ ሲ ድራይቭን ያብራራል (ሲ :) ለዲስክ ድራይቮች በ Letter የመሰየሚያ ዘዴው ከ DOS የመጀመሪያ ቀናት ጀምሮ ነበር ፡፡ A እና B የሚሉት ፊደሎች ለፍሎፒ ዲስክ ድራይቮች የተቀመጡ ሲሆኑ ሲ ሲ ደግሞ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና ተዛማጅ የስርዓት ፋይሎች ላለው ለዋናው የሃርድ ዲስክ ክፋይ ተመድቧል ፡፡
✅ የቆዩ የ DOS ስሪቶች ሃርድ ድራይቮችን ከግምት ውስጥ ከመግባትዎ በፊት ለእያንዳንዱ ፍሎፒ ድራይቭ letter ይመድባሉ ፡፡ በዚህ መንገድ ኮምፒዩተሩ ከሁለት በላይ የፍሎፒ ድራይቮች ቢኖሩት ኖሮ ሃርድ ዲስክ ድራይቭ D :, E: ወዘተ ተብሎ ይጠራ ነበር ፡፡ ሆኖም ፣ ከ ‹DOS 5.0› ጀምሮ ድራይቭ ሲ: የፍሎፒ ድራይቮች ብዛት ምንም ይሁን ምን ለመጀመሪያው ሀርድ ዲስክ ተመድቦለታል (የቡት ድራይቭ ወይ A: ወይም C :) ነበር ፡፡
✅ Letter A እና B ለ ፍልፒ ዲስክ ድራይቮች የተያዙ ስለነበሩ አብዛኛው ኮምፒተር ሁለት የተለያዩ የፍሎፒ ድራይቮች ስላለው አንዱ ለ 3 1⁄2 ″ ፍሎፒዎች (A :) እና ሌላኛው ደግሞ ለ 5 1⁄4 ″ ፍሎፒዎች (ቢ :) ፡፡
✅ ሌሎች ፊደላት (ዲ ፣ ኢ ፣ ኤፍ ፣ ወዘተ) ለሌሎች ሃርድ ድራይቮች ፣ ፍላሽ ድራይቮች ወይም ለኦፕቲካል ድራይቮች (ሲዲ ድራይቮች ፣ ዲቪዲ ድራይቮች ፣ ዲስክ አባካሪዎች ፣ የብሉ ሬይ ድራይቮች ፣ ወዘተ) ሊመደቡ ይችላሉ ፡፡ በሌላ አገላለጽ ፊደሎች logical ድራይቭዎችን ለመወሰን ያገለግሉ ነበር ፣ ምንም እንኳን ብዙ ቆየት ብለው physical storage መሣሪያዎችን ለመለየትም ያገለግሉ ነበር ፡፡
✅ ዛሬም ቢሆን ኮምፒተርው ለፍሎፒ ዲስክ ድራይቭ ከአሁን በኋላ በአብዛኞቹ ኮምፒውተሮች ውስጥ ባይገኙም ለ ‹A› እና B ›ድራይቮች መያዙን ይቀጥላል ፡፡
✅ የሃርድ ድራይቭዎ ዓላማ (C: drive) የኮምፒተርዎ ሃርድ ድራይቭ በመባል የሚታወቀው ሲ-ድራይቭ የኮምፒተርዎን ኦፐሬቲንግ ሲስተም (ዊንዶውስ ፣ ማክ ኦኤስ ፣ ሊነክስ ፣ ወዘተ) እንዲሁም የሚጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች (ለምሳሌ ማይክሮሶፍት ኦፊስ ፣ አዶቤ ፣ ሞዚላ ፋየርፎክስ) የማከማቸት አስፈላጊ ሥራ አለው ፡፡ ) እና ከበይነመረቡ (Internet) የሚያወርዷቸው ፋይሎች።
✅ በ C: ድራይቭ ላይ ምን አለ? የ “ሲ” ድራይቭ በአሁኑ ጊዜ ለሚሰሩባቸው ፋይሎች እንደ ጊዜያዊ ማከማቻ ቦታ በጥሩ ሁኔታ ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡ በ C ላይ መተማመን ለረጅም ጊዜ ማከማቻ ድራይቭ አደገኛ ነው።
❤1