Muhammed Teshome
2.42K subscribers
2.63K photos
75 videos
88 files
439 links
✍️My Views and Thoughts
✍️Productivity tips, technical, resources
✍️Thought Frameworks
✍️ Mental Models.
DM— @MehammedTeshome
Download Telegram
self improvement... tips
Hold on

and

let go
The person you will be in 5 years depends on:
- The books you read
- The foods you eat
- The habits you build
- The friends you meet
- The workouts you do
- The money you invest
- The sacrifices you make
Act accordingly. Your future self Is watching.
mind ...
1
Nothing vast enters the life of mortals without a curse.
If you see someone failing to take action, it tells you they don't know the cost of inaction.

Just because the cost of inaction is invisible doesn't mean it's not real.

What happens if you don't take action?

Nothing.

The cost of inaction is the status quo. If you're ok where you are, then you don't need to do anything. But if you want to get to the next level, you need to understand the cost of doing nothing.

Action is expensive, but inaction costs a fortune.
Small and efficient startups are the future.

- Bootstrapped SaaS
- Teams mostly outsourced
- Solves a simple problem well
- Efficient sales and marketing
- Founder works 10-30 hours
- Extremely profitable


Prepare well!.
Overthinking is the fastest way to become miserable.
1
true
The 5 why ?
አንዳንድ ችግሮችን ለመፍታት ስንሞክር ከላይ ከላይ እንጅ ወደታች ወደዋናው አንኳር መንሰኤ ሄደን መፍታት ሳንችል እንቀራለን። ይሄ ደግሞ ችግሩን ለጊዜው ቢሆን እንጅ ሁነኛ መፍትሄ አይሰጥም።
ብዙ የተለያዩ መንገዶች ቢኖሩም ከነዚያ ውስጥ አንዱ ይሄ "The 5 why ?" የተሰኘው ነው። ይህም አንድን ችግር አንስተን ቢያንስ አምስት ጊዜ ለምን እያልን ስንጠይቅ ወደ ዋናው "root problem" የምንደርስበት መንገድ ነው።
Pick your problem. then ask...
why ?
why ?
why ?
why ?
why ?
then analyze what you get!
1
what
Forwarded from Emmersive Learning
learn coding ...this is the right time.
Build in public
መስራት የምትፈልገው ፕሮጀክት ወይም ቢዝነስ ካለ ግዴታ ካፒታል ወይም ሌሎች ኢንፍራስትራክቸር እስኪሟሉልህ መጠበቅ ግዴታ አይደለም።
ሁሉንም እዚሁ ሶሻል ሚድያ ላይ መጀመር እና አንድ እርምጃ መሄድ ትችላለህ ።
ዋንው ነገር ነፃ ቱሎችን(Free tools ) አግባቡ እንደት እንደምትጠቀም እና ዲጂታል ቢዝነስ( ጭ ( Creator Economy ) እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ነው።
እንዴት ?
1. የመጀመሪያው ሃሳቡን ማግኘት ነው። እሱን ደሞ ሶሻል ሚድያ ላይ ቢሰራበት አዋጭ የመሰሉህ ነገሮች ከተለያዩ ቦታወች መቃረብ ትችላለህ (ከ ፖስቶች ፤ ኮሜንቶች እና የተለያዩ ኮንቨርሽኖች ) ፤ አለዚያ Ai ተጠቅመህ ብዙ ሃሳቦችህን ይሰጥሃል።
2. ታርጌት ኦዲያንስህን መለየትና በዚያ ዙሪያ ያሉ ኮሚኒቲዎችን መቀላቀል ፤ ሃሳብህን ሼር ማድረግ ፤ አዳዲስ ሃሳቦችን መቀበል እና ፊድባኮችን በ መቀበል ሃሳብህን በደንብ ማደራጀት እና በደንብ እንዴገባህ ማድርግ ።
3. ሃሳቦችን በዚያ ዙሪያ ማጋራት ፤ ሰዎች ላይ አዌርነስ መፍጠርና ኔትዎርክህን ማጠንከር ፤ ፕሮግረስህን እና ስራህን ማጋራት ።
4 . ፕሮጀክቶችህን ለብቻቸው ፔጅ ስራላቸው(ዲጂታል ካምፓኒ ) አድርጋቸው። እነሱን እየጠቀስክ መረጃዎችን አጋራ።
5. ለዚህ ሁሉ ቱሎችን ተጠቀም ። [ Free tools make you powerful ]
-----
ቢዝነሶችህ እነዚህን ያሟሉ።
1. ሶሻል ሚድያ ፕላትፎርሞች ላይ ዲጂታል ኦፌስ ይኑራቸው። የ ሶሻል ሚዲያን ማኔጅ ማድርግ ፤ዲጂታል ማርኬቲንግ ፣ ግራፊክስ እና መሰል ነገሮችን በራስህ ተማር እና ማስተር አድርግ፤ ያን ያክል ከባድ አደለም። ወደፊት ያለው ጊዜ ደሞ ይፈልጋቸዋል።
2. ድረገፅ(website) ስራላቸው ወይም አሰራላቸው። እዚያም ላይ አግልግሎቶችህን እና ምርቶችህን በግልፅ አስቀምጥ ።
3. አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን በደንብ ከሚጠቀሙት ሁን ፤ ከ ሃሳብ ማመንጨት እስከ ማስተማር ፤ የ ማርኬቲንግ ስትራቴጂ እስከማውጣት እና ላንተ እራሱ ፐርሰናል ማናጀርህ ይሆናል። የቢዝነስህን ዋና ስራ እንዲሰሩ ፋይን ቱን አድርጋቸው።
——-
ለዚህ ሁሉ ስኪሉ የለኚም ካልክ ፤ ስለ ድርገፅ አሰራል፤ ግራፊክስ እና መሰል የ ዲጂታል ማርኬቲንግ ስኪሎች መማር ከፈለግ ( @EmmersiveLearning ) ላይ አውራኝ።
አይ መማር አልፈልግም እንዲሰራልኝ ነው ምፈልገው ካልክ ( @FlyoverDigital. ) ላይ አውራኝ ። ቢዝነስህን ዲጅታል በማድረግ በኩል አሪፍ ሰርቪስ ይሰጥሃል።
አይ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን መጠቀም ላይ ይቀረኛል። አጋዥ ሜንቶር ያስገልገኛል ካልክ ደሞ አሁንም (@MuhibAI ) ላይ አውራኝ ።
ማዓ ሰላም!
1
አዳዲስ ሃሳብ ለማፍለቅ ያልተነቃባቸው ፡
—————

🚶 ስልክ ሳትይዝ ወክ አድርግ

🏋️ስፖርት የምትሄድ ከሆነ ያለ ምንም ድምፅ(ሙዚቃ/ነሺዳ ) በባዶው ሂድና ስራ ።

🥁 ምግብ እየሰራህ ከሆነ ምንም ነገር አትክፈት ( ቲቪ ፤ ቲክቶክ ፤ ዮቱብ ) ምንም ነገር አትክፈት ። ዝም ያለ ይሁን።

👉አዕምሮህ ባዶ እንዲሆን ፍቀዲለት እስኪ (ምንም አታሳየው፤ አታስዳምጠው፤ ዝም ብለህ ዝም በለው።

👉ሃሳቦች ሲግተለተሉ ታያለህ ያኔ

🔥ይሄ እራሱ እራት እየሰራሁ የመጣ ሃሳብ ነው 😊

ሞክሩት ወዳጆች🫶
1🔥1
1