Writing improves your anxiety.
Writing improves your thinking.
Writing improves your business.
Writing improves your speaking.
Writing improves your judgement.
Writing improves your opportunities.
There’s nothing to lose and everything to gain. Hit publish.

የዚህኛው አመት የ አርቲፊሻል ቦቶች በ ብዛት ጥቅም ላይ የዋለበት ነው። እነዚህ ቦቶች እንደ አሸን እየፈሉ ብዙ ነገሮችን/ስራዎችን እያቀለሉ ይገኛሉ። ብዙዎችን በነፃ መጠቀም እንችላለን።
✅chatGPT | Open Ai
✅ Bard Ai. | Google
✅ Claude
...... እና የመሳሰሉት ከጀርባቸው ትልልቅ የ LLM( Large Language model ) አላቸው። ሞደሎቹም፡
✅ GPT 3.5
✅GPT 4
✅PALM 2
✅Claude
✅Falcon
✅LLaMA እና ሌሎችም ብዙዎች ናቸው።
ከነዚህ ቦቶች በተጨማሪ ሌሎችም በ አሪፍ Ui የተሰሩ እና የላይኞችን API በመጠቀም የተሰሩ ብዙ አሉ። ከነዚህም ፡
✅forefront ai
✅poe ai
✅ perplexity ai
✅ chatpdf
✅ chat org
✅hugging face
✅ you . com
✅ bing chat
✅ merlin ai
✅ max ai
✅ wnr ai
✅ anonachatgpt
እና ሌሎችም ብዙ አሉ።
ዋናው ነገር እነዚህን ነገሮች እየተጠቀማችሁባቸው ነው ወይ ???... እነዚህ ነገሮች እኮ ማለት
👉 መማር ብትፈልጉ በ ሁሉም ፌልድ እንደ ፕሮፌሽናል መምህር ሆነው የሚያስተምሯችሁ!
👉ማማከር ብትፈልጉ እንደ ፕሮፌሽናል አማካሪ በሁሉም መስክ(ጤና ፤ ቢዝነስ፤ ህይዎት .. ) ሆነው የሚያማክሯችሁ።
👉በ ስራ ላይ እንደ አጋዥ ብታደርጓቸው በሚገርም ሁኔታ እንደ ሲኔር ሆነው ስራዎቻችሁን የሚያቀላጥፉላችሁ።
👉መረጃዎችን በ ፍጥነት ያለ ልፋት የሚግቷችሁ
👉 የተለያዩ ፅሁፎችን በመፃፍ ፤ ኮንቴንት ጀነሬት በማድረግ የሚያግዟችሁ( ለ ብሎግ፤ ሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ፤ ለ መፅሃፍ፤ ሪሰርች .... )
... እና ብዙ ብዙ ነገሮችን ።
እና ቤተሰብ ሆይ እንማራቸው!.. አጠቃቀማቸውን እንወቅ ፤ እንጠቀም።
ለማንኛውም በዚህ ጉዳይ ላይ ከ 15 በላይ ቦቶች እንደት እንደምትጠቀሙ Emmersive Learning / ኢመርሲቭ ዩቱብ ቻናል ላይ በደንብ ተዘጋጅቶ ተቀምጦላችኋል። ገብታችሁም መማር ትችላላችሁ።
በዚህ ጉዳይ ላይ እመለሳለው።

❤3
——- continued—-
—-Prompt Engineering"——
...ባለፈው ስለ Ai ቦቶች እና ሞደሎች ትንሽ አውርተን ነበር። ይሄም ከዚያ የ ቀጠለ ነው።
ማሳሰቢያ ፡ ይሄ ትምህርት ቻት ቦቶችን ለሚጠቀሙ እንዲረዳ የተዘጋጀ ነው
ዛሬ ማወራችሁ ስለ "Prompt Engineering", ነው ። ይሄ ፊልድ ከነዚህ ቻት ቦቶች መምጣት ጋር የተወለድ አድስ የሙያ ዘርፍ ነው።
በ አጭር ጊዜም ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ነው። ዛሬን ጀምሮ በሚቀጥሉት ቀናት አንዳንድ ከሱ ጋር የተያያዙ ቴክኒኮችን አጋራችኋለው።
"Prompt Engineering" ማለት ከ "LLM" ቻት ቦቶች ጋር ስታወሩ text-to-text ወይም text-to-image ሊሆን ይችላል። ያ ማለት የሆነ መጠየቅ ምትፈልጉትን በ ፅሁፍ መልክ ትሰጡታላችሁ እሱ በ ፅሁፍ ወይም በ ምስል መልክ ጀነሬት አድርጎ ይመልስላችኋል።
እነዚህ እናንተ የምታስገቧቸው መጠይቆች ወይም ፅሁፎች "Prompt" ይባላሉ።
እነዚህን "Prompt" ማግኘት ለምትፈልጉ ምላሽ በሚሆን መልኩ ትክክለኛውን መጠይቅ ማዘጋጀት "Prompt Engineering" ይባላል።
አሪፍ መጠይቅ ስትሰጡት አሪፍ ምላሽ ታገኛላችሁ ነው ሃሳቡ።
ሰው ከ ሰው ጋር በደንብ ለመግባባት "Effective Communication skill" ያስፍለገዋል እንደሚባለው ከ Ai bots ጋር ለመግባባት እና አሪፍ output ከፈለጋችሁ አሪፍ "Prompter" ወይም አሪፍ የ "Prompt Engineering" ክህሎት ሊኖራችሁ ይገባል ማለት ነው።
እንደምንፈልገው የ እገዛ እና መጠየቅ እንደምንፈልገው ጥያቄ የ "Prompt" አይነት ቢለያይም ሁላችንም ብንጠቀማቸው የሚጠቅሙን ምክረ ሃሳቦች የሚከተሉት ናቸው።
1. ተግባሩን መረዳት
የቋንቋ ሞዴሉ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ተግባር ወይም ግብ በግልፅ ግለጹ። ጽሑፍ እንዲያመነጭላችሁ ፤ ጥያቄዎችን እንዲመልስላችሁ ፤ ማብራሪያ እንዲሰጣችሁ ወይም ሌላ ነገር፣ ስለ ተግባሩ ግልጽ የሆነ መረዳት ወሳኝ ነው። ከዚያ በዚያ መሰረት መጠየቅ
2. ግልፅ ማድረግ
ጥያቄዎ ይበልጥ በተገለፀ መጠን የተሻለ መልስ ይኖረዋል ። ሞዴሉ የሥራውን አውድ እንዲረዳው ሁሉንም አስፈላጊ አውድ ፣ ገደቦች እና ዝርዝሮች ያካትቱ። አሻሚ ወይም ግልጽ ያልሆኑ ጥያቄዎች ግልጽ ያልሆኑ ወይም ተዛማጅነት የሌላቸው ምላሾች ሊያስከትሉ ይችላሉ።
3. ምሳሌዎችን መጠቀም
ሞድሉን እናንተ በምትፈልጉት መልኩ ለመምራት በጥያቄዎ ውስጥ ተዛማጅ ምሳሌዎችን ያቅርቡ። የምሳሌ ግብዓቶች እና የሚጠበቁ ውጤቶች ሞዴሉ የሚፈልጉትን የምላሽ አይነት እንዲገነዘብ ያግዙታል።
... እና ሌሎችም
ዋናው ነገር መለማመድ ፤ እንዴት እንደሚሰራ መገንዘብ ነው። ከዚያ ለምትፈልጉት አላማ ማዋል።
እኔ አሪፍ የምላቸውን ምሳሌዎች በተከታታይ አቀርባለው ። ለዛሬ ከስር በምስሉ የምትመለከቱትን አጠያቀቅ አሪፍ ከምላቸው መንገዶች አንዱ ነው።
Acting as a "Role" perform "task" in "Format".
Eg,
- [Act as Barack Obama and offer the Ethiopian Politicians to come to peace"] 😊
-[Acting as a psychologist] offer advice to help someone overcome social anxiety and build meaningful connections in a friendly letter format.
- act as William Shakespeare and write a soliloquy on the uses of artificial intelligence.
- [Acting as a historian] provide a detailed explanation of the causes and consequences of the Industrial Revolution in an informative essay format.
-[Acting as a tech guru] write a blog post comparing the latest iPhone and Android models, highlighting their features and pros and cons.
-. [Acting as a financial advisor] provide a comprehensive guide to budgeting and managing personal finances in a well-organized PowerPoint presentation.
- [Acting as a motivational speaker] deliver an inspiring speech on the importance of resilience and perseverance in achieving life goals in a TED talk format.

Great thinkers and creatives throughout history have employed various methods and techniques to remember their thoughts, what they read, saw, and heard. These strategies range from ancient mnemonic techniques to modern cognitive tools. Here's an overview of some methods used across different time periods:
Ancient Techniques:
1. Mnemonic Devices: Ancient civilizations, such as the Greeks and Romans, used mnemonic techniques like the "Method of Loci" (associating information with specific locations) and the "Memory Palace" (creating mental images within an imagined space) to remember complex information.
2. Oral Tradition: In cultures with strong oral traditions, storytelling and recitation were used to pass down knowledge from one generation to another. Repetition and poetic structures aided memorization.
Medieval and Renaissance Periods:
1. Commonplace Books: Scholars and thinkers maintained "commonplace books" where they recorded quotes, insights, and ideas from their readings and observations. These books served as personal reference guides.
2. Visual Aids: During the Renaissance, artists and scholars used sketches, diagrams, and visual metaphors to aid memory and understanding. This visual approach is evident in Leonardo da Vinci's notebooks.
Enlightenment and Beyond:
1. Annotation and Note-Taking: Thinkers like Voltaire and Thomas Jefferson annotated their books and wrote extensive notes in the margins. This process helped them engage with the material and retain key ideas.
2. Correspondence and Letters: Many intellectuals of this era engaged in extensive correspondence. Writing letters allowed them to exchange ideas, debate, and reinforce their thoughts through written communication.
Modern Techniques:
1. Mind Mapping: Developed in the 20th century, mind mapping involves creating visual diagrams that connect ideas. It's a way to represent concepts spatially, aiding in comprehension and memory.
2. Spaced Repetition: This technique involves reviewing material at increasing intervals over time, optimizing memory retention. Anki, a digital flashcard program, popularized this approach.
3. Digital Note-Taking: With the advent of computers and smartphones, note-taking apps and digital platforms allow thinkers to organize, search, and access their notes and thoughts easily.
4. Chunking and Acronyms: Breaking information into smaller "chunks" or using acronyms to remember lists or concepts has been used by modern students and professionals.
5. Audio and Video Recording: Technologies like audio recorders and video cameras enable thinkers to capture lectures, discussions, and presentations for later review.
6. Digital Assistants and Voice Notes: Voice assistants like Siri and Google Assistant, along with voice notes on smartphones, provide a convenient way to record thoughts and ideas on the go.
7. Journaling and Blogging: Regular journaling or blogging allows individuals to reflect on their thoughts, document experiences, and revisit their ideas over time.
8. Collaborative Tools: Online collaboration tools, such as shared documents and cloud-based platforms, enable thinkers to collaborate on ideas and access their work from different devices.
It's important to note that different individuals may gravitate toward different methods based on their learning styles, preferences, and the technology available in their time. Regardless of the era, the common thread among these techniques is the intentional effort to engage with and process information actively, which enhances memory and understanding.

Muhammed Teshome
Great thinkers and creatives throughout history have employed various methods and techniques to remember their thoughts, what they read, saw, and heard. These strategies range from ancient mnemonic techniques to modern cognitive tools. Here's an overview of…
The Modern Version is "Second Brain"
Do you hear about Second Brain?
A second brain is a digital tool or system that helps you organize and store information, thoughts, and ideas. It acts as an extension of your own mind and helps you offload some of your mental load. There are several examples of second-brain tools that you can use.
Imagine for a moment the perfect organizational system.
A system that told you exactly where to put every piece of information in your life – every document, file, note, agenda, outline, and bit of research – and exactly where to find it when you needed it.
so I will introduce two systems I got great for these things.
✅ CODE = Capture, Organize, Distil, Express
✅PARA= Projects, Areas, Resources, Archives
a simple, comprehensive, yet extremely flexible system for organizing any type of digital information across any platform.
Go, browse and read deeply to get more insight

Forwarded from Emmersive Learning
The full JavaScript course series are compiled into one video for ease.
16 Video courses compiled in to one 6 hour course.
go ...watch it and master JavaScript
https://youtu.be/jF5oxeeuu6E

YouTube
JavaScript Full Course in #Amharic: የ JS ሙሉ ኮርስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ (Complete Beginner to Advanced)
Welcome to the Complete JavaScript Full Course in Amharic! 🚀 This course is designed to teach you JavaScript, the programming language that powers the web. Whether you're new to coding or want to enhance your skills, this course will take you from beginner…
❤2
we have to accept these two ignorance's.
1. we don't know who we are.
2. we don't know who we could be.
always watch yourself as a stranger and you would be amazed.

ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ ትንሽ እንበል ?
ዲጂታል ማርኬቲንግ የ ዲጂታል መድረኮችን( Platforms ) ፤ ቻናሎችን እና ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርትዎን(Products) ፤ የሚሰጡትን አገልግሎት (Services) እና የምርት/አገልግሎት መለያችሁን( Brand ) በ ኢንተርኔት አማካኝነት ለፈላጊዎች ፤ ገዢዎች እና ተጠቃሚዎች ማስተዋወቅ እና መሸጥ ነው።
ይህመንገድ ከ ባህላዊ የግብይት ዘዲዎች በተለየ ብዙ ጥቅሞች አሉት ።
አሁን ላይ ቢዝነሶች ይህን መንገድ በ ብዛት እንዲጠቀሙት ይመከራል። ለዚህም ብዙ ምክንያቶች አሉ። ከነዚህም ፦
1.ዓለም አቀፍ ተደራሽነት(Global Reach)፡ ዲጂታል ማርኬቲንግ ቢዝነሳችሁ ዓለም አቀፍ ታዳሚዎች ጋር እንዲደርሱ ያስችላቸዋል። በይነመረብ አማካኝነት ምርቶችዎ ወይም አገልግሎቶችዎ በዓለም ዙሪያ ላሉ ደንበኞች እንዲደርሱ ያስችላል ።
2. የታለመ ታዳሚ(Targeted audience)፡ ዲጂታል ግብይት ትክክለኛ ታዳሚ ኢላማ ማድረግን ያስችላል። የተወሰኑ የስነሕዝብ መረጃዎችን፣ ፍላጎቶችን፣ ባህሪያትን እና ሌላው ቀርቶ አካባቢን ለመድረስ የግብይት ጥረቶችዎን ማበጀት ይችላሉ።
3. ወጪ ቆጣቢነት(Cost effectiveness) ፡ እንደ ቲቪ ወይም ህትመት ካሉ ባህላዊ የማስታወቂያ ዘዴዎች ጋር ሲነጻጸር፣ ዲጂታል ግብይት ብዙ ጊዜ የበለጠ ወጪ ቆጣቢ ነው። ለማስታዎቂያዎች በጀት ማዘጋጀት እና ከሚከፈልባቸው እና ኦርጋኒክ ስልቶች መካከል መምረጥ ይችላሉ።
4. ፈጣን የ ደንበኞች ግንኙነት (Real time Engagement) : ከደንበኞች ጋር በቅጽበት መገናኘት በማህበራዊ ሚዲያ፣ በቻትቦቶች እና በፈጣን መልእክት መላላኪያ ማድረግ ይቻላል። ይህ ከአድማጮችዎ ጋር የበለጠ ፈጣን እና ግላዊ ግንኙነትን እንዲኖራችሁ ያበረታታል።
5. የምርት ስም ግንባታ እና ግንዛቤ( Brand Building and Awareness) ፡ ዲጂታል የግብይት መድረኮች የምርት መለያን ለመገንባት እና ለማጠናከር እድሎችን ይሰጣሉ። በተለያዩ ቻናሎች ላይ የማያቋርጥ የመልእክት ልውውጥ በማድረግ የተቀናጀ የምርት ስም ምስል ለመፍጠርና በ ደንበኞች ጋር እንዲታዎቅ ይረዳል።
6. የተሻሻለ የደንበኞች አገልግሎት(Enhanced Customer Services) ፡ እንደ ማህበራዊ ሚዲያ እና ቻትቦቶች ባሉ መንገዶች ፈጣን የደንበኛ ድጋፍ፣ የአድራሻ መጠይቆችን ማቅረብ እና አጠቃላይ የደንበኞችን ልምድ ማሻሻል ይችላሉ።
..... እንዲህ እና የመሳሰሉት ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት ።
የ ዲጂታል ማርኬቲንግ መንገዶች በጣም ብዙ ናቸው። ነገር ግን ከ ምርታችሁና አገልግሎታችሁ ጋር የሚሄደውን መምረጥ እና መጠቀም ነው።
ከዚህ በታች የምታዩዋቸው የተለያዩ የዲጂታል ማርኬቲንግ አይነቶች ናቸው ።
1. Social media marketing
2. content marketing
3. SEO
4. Email Marketing
5. Affiliate Marketing
6. Influencer Marketing
7. Video Marketing
8. Mobile Marketing
...... እና ሌሎችም።
...... ይቀጥላል!

❤1