ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...

Thanks ቤብ ከሚለው ..
ተባረክ ልጄ ይበልጣል
😘😘
አንዳንድ ሴቶች ያናድዱሀል አባታቸው በ 50 አመቱ ደሀ ሆኖ አንተ በ 20 አመትህ ሀብታም እንድትሆንላቸው ይፈልጋሉ 😂😂
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🍫 Chocolate Package  🍫
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
💰 ዋጋ 1600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
               
📞 +251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት

"ግን ተወደደ!"
"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች 😁 እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን😘
አዉሮፓ እያለሁ ራሱ እንዲህ አልበረደኝም!😏😏
የሰው ልጅ በየቀኑ normally ለ5 ሰከንድ ያብዳል። ግን አንዳንዶች ወደ ሰአት እያሳደጉት ነው😜🤣
Emotional damage 💔🤣🤕
ቤት ውስጥ የምጠቀመውን #ሽቶ ስነፋ በደባልነት አብሮኝ የሚኖረው #በረሮ እኩል ከኔጋ ብብቱን ገልጦ አጠገቤ ይቆማል😜😳
ሀብታም ሆኘም አይቼዋለሁ።ደሀ ሆኘም አይቼዋለሁ። ልዩነቱ ሀብታም ሆኘ #የማየው_ህልም ላይ ቶሎ እነቃለሁ
🕋 Eid Mubarak 🕋
ሀዘኔ ልክ አልፎ : ጨንቆኝ እያያችሁ
ሞቲቬት እናርግህ : እናንቃህ ብላችሁ
በማይጨበጥ ቃል ፡ ተስፋ ከምትሰጡኝ
አንድ አረቄ አጠጡኝ!
የዘንድሮ ሰውማ ቀልድ አያውቅም ለቀልድ ብዬ በኮብል አናቱን ስለው አልተቀየመኝም🤔😏
ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉኝ 😂😂😂
••●◉Join us @Mudenyaz
ሰው አትጥሉ ከሰውም አትጣሉ 🙏
አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ 😝😅
የክርስትና አባቴ ፖስት ያረኩት ፎቶ ላይ መጥቶ...
"ሰላም ነክ ተኬ እናትክ አለምዬ እንዴት ናት አሁንም በማታ መላክ ትፈራለክ? ድሮ አልጋ ላይ የምትሸናው ትዝ ይልካል..."
GGMU የሚለውን "#ገገማው" ብሎ ያነበበው ልጅ ስለ ማንቼ የአጨዋወት ስታይል ጥልቅ ትንታኔ እየሰጠ ነው!

ለነገሩ ከፖለቲካ ይሻላል
በዚ ምሽት ጅንጀና ላይ ትሆናላችሁ ብዬ እንጅ ጠቃሚ ነገር ልፖስት ነበር🤔