ሙድ እንያዝ በእኛ
260K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
#እሷ:- የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም
#እሱ:- የራስሽ ፀጉር ከሌለሽ አላገባሽም
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለየት ለየት ያሉ የቁልፍ መያዣዎች
መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራህ
መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለህ😢
#ሰኞ_በመጣ ብሎ የሚመኘው ከስራ ባልደረባው ፍቅር የያዘው ሰው ብቻ ነው😜😜
#ደስታህን_ቅርብ_ቦታ_ላይ_አስቀምጥ...!

💞ወንድሜ ደስታህ #ብር 💵 💶 ላይ ከሆነ ኪስህ ባዶ ሲሆን ይከፋሃል 😢😢

💗ደስታህ #የጠበስካት_ቺክ🙍 ላይ ከሆነ ስትጣሉ ሰላም ታጣለህ....😪😰

💁‍♂No one is a result of your happiness except your self...
ገባ ገባ በሉ 👇👇👇
https://t.me/+FWtaUTV7_iE3ZTc8
አሽቃባጭ ተሳፋሪ ለሹፌሩ ካልከፈልኩ ለረዳቱ ወንበር ካልለቀኩ ይላል 😂😂
#Eletrical_Enginering ተማሪዎች ግሬድ ተለጥፎ ሲያዩት...

መብራት በማጥፍት እኮ A+ አመጣው🤣
ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ
የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች🙊🙈🙉
🗣አወቃችሁት
"ደገፍ አርጉኝ እቆሰቁሰዋለሁ" ያለው ልጅ ...... እንዴት ነው የተስማማው 🤔 እውነትም ቆስቁሶታል😃
.
ንገሩት!! አሁን በተራው እኛን... ይደግፈን!! 😜
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)

🧸 የእጅ ሰአት 🎁
💰 ዋጋ 600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
               
📞 +251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💥🔹 Join Us @Mudenyaz 😆
መገናኛ አካባቢ ክራር ይዘው የሚለምኑ ሰዎች እየበዙ ነው። የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ ዋሽንትና ከበሮ ይዘን የምንቀላቀላቸው ብዙ ወገኖች እንኖራለን🤣

አንዱ ሲል ሰምቼው ነው 😉
በጀርባ የታዘለ ልጅ የጉዞው ርቀት ምን ያህል እንደሆነ አይገባውም🌚
ጥግ ላይ ብቻዋን ቁጭ ያለችዋን ቺክ ሄዶ "የኔ ቆንጆ! ምነዉ ብቻሽን? እኔ እያለሁማ..." እያለ ሲበጠረቅ ምን አለችው..

"ይቅርታ ፐሴን ልፐሳ መጥቼ ነዉ አትረብሸኝ
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂
ሁሉም #ኢትዮጵያዊ እሁድ እሁድ ገላዉን መታጠብ አለበት !!
ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...

Thanks ቤብ ከሚለው ..
ተባረክ ልጄ ይበልጣል
😘😘
አንዳንድ ሴቶች ያናድዱሀል አባታቸው በ 50 አመቱ ደሀ ሆኖ አንተ በ 20 አመትህ ሀብታም እንድትሆንላቸው ይፈልጋሉ 😂😂