ሙድ እንያዝ በእኛ
257K subscribers
2.09K photos
150 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
"ሽንት ቤት ከገባው ኧረ በማሪያም ካልተባልኩ መውጣት አልወድም"... ይለኛል😂🤣
እኔምልሽ ስልክሽ ላይ Screenshot ያደረግሻቸውን ጫማና ልብስ መቼ ነው የምትገዢው🤔
አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒
ለቀልዴም ለቁም ነገሬም ሳትሰለቹ በቅንነት ሪአክት የምታረጉ በሙሉ እጃችሁን ቁርጥማት አይንካዉ የደስታ ሂወት ኑሩልኝ👍
ማታ ማታ የሚበራው ትል የት ገባ እለዋለው መብራት ሀይል አስገድሎታል አለኝ😂🤣
ሴቶችዬ...
ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !
ህይወት አምስት ድራፍት🍻 ከጠጣን በኋላ ያለችውን አይነት ብትሆን ኖሮ ፓ👌🤙
አለም ላይ ያለ እውነተኛ ፍቅር የእናት ፍቅር ነው።💓 ለሁሉም እናቶች ልጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💖 መልካም የእናቶች ቀን😘
❤️ #እማዬ_ልጅሽ_ይወድሻል💕
ዛሬ ፒፕሉ የእናታቸውን ፎቶ ሲፖስቱ Comment lay እየገባሁ "አናታችን ሺ አመት ይኑሩልን" እያልኩ ሳሽቃብጥ ዋልኩ😂
በማህበራዊ ሚዲያ ሳይሆን በእውነተኛው አለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን😍
ከቢራ መውለድ ነው የምፈልገው I Love Beer😘😘 ይላል Profile pictureዋ...

#እሱ_እንኳን Biologically የሚሆን ነገር አይደለም ነገር ግን በቢራ ምክኒያት መውለድሽ አይቀርም።😜
#ምን_ታካብዳለህ እንኳን እኔ ኢትዮጵያም ድንግል መሬቷን አጥታለች አለችኝ እኮ😳🙊
#ሴት_ሆይ👯 ወንድ ልጅ ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንደሚያመጣው አታውቂምና የሚያደርግልሽ🎁 ትንሽም ቢሆን አድነቂ👌
#አትጠጡ ከሚል ቃል ውስጥ #ጠጡ🍷 የሚል ቃልም አለ🤔🤔
ከሚስቱ ጋር እያወራ ዉዴ ማነው ግን እኔን እንድታገባኝ የጠቆመህ ስትለው ...

እኔ እንጃ ውዴ እኔ ጠላቴ ብዙ ነው ማን እንደጠቆመኝ አላውቅም😂😝😁
ከአንድ የቦሌ ልጅ ጋር ጥዋት ተዋውቀን ድንገት ማታ ተገናኝተን የለበስኩትን አይታ ምን በትል ጥሩ ነው...
:
:
Omg ሰው እንዴት ቀኑን መሉ አንድ ልብስ ይለብሳል 🤷‍♀😳😜
ቅልጥሙን ልሰብረው ነበር ለካ ቅጥልም መስበር ቅስም እንደ መስበር ቀላል አይደለም።😏😉
በቀደም እንኳን ለላብ-አደሮች ቀን አደረሳችሁ ብዬ ፖስት ያላደረኩት እኔ #ሙድ_ይዞ_አደር ስለሆንኩ አይመለከተኝም ብዬ ነው
ምስኪን Me: ከረጅም ሰልፍ በኋላ በቃ በሚቀጥለዉ ታክሲ ይደርሰኛል

A few moments later 17 እርጉዝ ከፊት
😭😭
'ላይኬ ለምን ቀነሰ ?' በሚል ጥናታዊ መፅሃፍ ልፅፍ ስለሆነ ወገኖች ላይክ በማድረግ Motivate አድርጉኝማ !🙄😂😂