ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.1K photos
154 videos
13 files
206 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
አንድ ጓደኛዬ ለጥሬ ስጋ ያለው ፍቅር የተለየ ከመሆኑ የተነሳ National Geography ላይ አንበሳ አድኖ ሲበላ ሁላ ይቀናል👀👀
CBE Birr አለኝ Awash Birr አለኝ E Birr አለኝ Telebirr አለኝ.... ብር ግን የለኝም🤷‍♂
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🧸 Photo Globe 🎁
💰 ዋጋ 700 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
               
📞 +251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሰን ! መልካም በዓል!
ለፍቅረኛሽ ቤት እየመጣሁ ነው ብለሽ ደውይለት ከዛ ስልክሽን አጥፊ...

አንዳንዴም ቤቱን ያፅዳንጂ😜😂
ሁሉም ሰው እንደ ጨረቃ🌙 ነው ላማንም የማያሳየው ግማሽ ጎን አለው። መልካም ቀን 😘
የፍየል ቆለጥ ጠብሳ በልታ ለማንኛውም በሚል ፖስት ፒል ዋጠችበት አሉ❗️😁
"ሽንት ቤት ከገባው ኧረ በማሪያም ካልተባልኩ መውጣት አልወድም"... ይለኛል😂🤣
እኔምልሽ ስልክሽ ላይ Screenshot ያደረግሻቸውን ጫማና ልብስ መቼ ነው የምትገዢው🤔
አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒
ለቀልዴም ለቁም ነገሬም ሳትሰለቹ በቅንነት ሪአክት የምታረጉ በሙሉ እጃችሁን ቁርጥማት አይንካዉ የደስታ ሂወት ኑሩልኝ👍
ማታ ማታ የሚበራው ትል የት ገባ እለዋለው መብራት ሀይል አስገድሎታል አለኝ😂🤣
ሴቶችዬ...
ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !
ህይወት አምስት ድራፍት🍻 ከጠጣን በኋላ ያለችውን አይነት ብትሆን ኖሮ ፓ👌🤙
አለም ላይ ያለ እውነተኛ ፍቅር የእናት ፍቅር ነው።💓 ለሁሉም እናቶች ልጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💖 መልካም የእናቶች ቀን😘
❤️ #እማዬ_ልጅሽ_ይወድሻል💕
ዛሬ ፒፕሉ የእናታቸውን ፎቶ ሲፖስቱ Comment lay እየገባሁ "አናታችን ሺ አመት ይኑሩልን" እያልኩ ሳሽቃብጥ ዋልኩ😂
በማህበራዊ ሚዲያ ሳይሆን በእውነተኛው አለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን😍
ከቢራ መውለድ ነው የምፈልገው I Love Beer😘😘 ይላል Profile pictureዋ...

#እሱ_እንኳን Biologically የሚሆን ነገር አይደለም ነገር ግን በቢራ ምክኒያት መውለድሽ አይቀርም።😜
#ምን_ታካብዳለህ እንኳን እኔ ኢትዮጵያም ድንግል መሬቷን አጥታለች አለችኝ እኮ😳🙊
#ሴት_ሆይ👯 ወንድ ልጅ ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንደሚያመጣው አታውቂምና የሚያደርግልሽ🎁 ትንሽም ቢሆን አድነቂ👌
#አትጠጡ ከሚል ቃል ውስጥ #ጠጡ🍷 የሚል ቃልም አለ🤔🤔