ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.1K photos
154 videos
13 files
206 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
እግር የሌለውን ልጅ ኑሮ እንዴት ነው ስትለው ህይወት በሩጫ የተሞላች ነች ሲለኝ አንዱ...

በክራንች አይደል እንዴ ምቴደው?
#GC ማለት ምን ማለት ነው ሲባል ምን አለ...

#Gelan_Condomenium
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙄😉
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🎁 Glass Clock
🔻 20 x 20cm
💰Price 900 Birr
💻 Order Us 🖱 @Teke_Man
                   
☎️+251921935862
                    
☎️+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
Me as a motivator..

bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😜🤣
እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው !
በማያገባቹ አትግቡ ለማለት ነው
እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል

ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች🐟 ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!
አንዱን ጓደኛዬን እየመከርኩት #ህይወት አጭር ናት ጊዜህን አታባክን እለዋለው...

" እኔ ከቁመቷ ምን አለኝ "
ኢትዮ ውስጥ 4 አይነት ተማሪ አለ

1ኛው አሳይመንቱን ዛሬ አስረክባለው
2ተኛው አረ እኔ ገና አልሰራውም
3ተኛው የምን አሳይመንት
4ተኛው ዛሬ ክላስ አለን እንዴ.
ለህፃናት ጫማ መወደድ ተጠያቂዎቹ አጫጭር ሰዎች ናቸው☹️
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🎁 Puzzle
🔻 A4 Size
💰Price 800 Birr
💻 Order Us 🖱 @Teke_Man
                   
☎️+251921935862
                    
☎️+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
ካርድ ሳንሞላ መደዋወል የምንችልበትን ቴክኖሎጂ ለመፍጠር እያሰብኩኝ ነዉ በዝህም ኢትዮ ቴሌኮም ድጋፍ ያደርግልኛል ብዬ አስባለሁ!
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🎁 Glass Clock
💰Price 1200 Birr
💻 Order Us 🖱 @Teke_Man
                   
☎️+251921935862
                    
☎️+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
እንቅልፍ ያሸንፍል !! ሰላም እደሩ😘
የስኬት ቁልፍን የምታገኘው ጥሩ እንቅልፍ ተኝተህ ህልም ስታይ ነው #መልካም_አዳር😘😘
ቺኮች ፎቶ የመነሳት ሱሳቸው እስከዚህም ደረጃ ደርሷል'ዴ ታክሲ ውስጥ ሆና እየተንገጫገጨ አስቸግሯት ሹፌሩን ጠራችና አንዴ ያዝልኝ🤔😆😂
በጊዜ ወደቤት ለመግባት የሚረዱ የሚል መጸሐፍ ካነበብኩ በኃላ ነው ጭራሽ ማምሸት የጀመርኩት!
አንድ ጓደኛዬ ለጥሬ ስጋ ያለው ፍቅር የተለየ ከመሆኑ የተነሳ National Geography ላይ አንበሳ አድኖ ሲበላ ሁላ ይቀናል👀👀
CBE Birr አለኝ Awash Birr አለኝ E Birr አለኝ Telebirr አለኝ.... ብር ግን የለኝም🤷‍♂
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🧸 Photo Globe 🎁
💰 ዋጋ 700 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
               
📞 +251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM