ሙድ እንያዝ በእኛ
260K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው !
በማያገባቹ አትግቡ ለማለት ነው
ጅንስ ሱሪ ላይ ያለችው ትንሿ ኪስ ምን ጥቅም አላት ???
#እኔ፦ ፍላሽ ነው የማስቀምጥባት እናንተስ ?
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
TMP Gift list With Price.pdf
359.9 KB
🎁 Teke Man Promotion Gift List
Me as a motivator..

bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😜🤣
አይዶል ሊወዳደር ሄዶ ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ የሚለውን ዘፈን ከዘፈነ በኋላ ዳኞቹ ምን ቢሉት ጥሩ ነው...

አንተን የጎዳህ የገዛ የራስህ ድምፅ ነው
እሺ "ያላንተ መኖር አልችልም" ብላ ፖስታ 46 ሰው tag ማድረግ ለምን አስፈለገ? እሱ እኮ ነው ያልገባኝ!
የአጭሮች ስልክ የፈለገ ቢወድቅ ሊሰበር አይችልም😁
ከህልሞቼ እውን የሆነው አልጋ ላይ ስሸና ብቻ ነው😒🙄
#አክስት : ሰርግሽን አልጠራሺኝም እኮ😒

#Her : አላገባውም እኮ አክስቴ🙄

#አክስት : ለዛ አደል እንዴ ያልጠራሺኝ😜
በሜድስን ተመርቀህ ከጀለስህ ጋር ኦፕራሲዬን እያደረግክ ወደ ጀለስህ ጠጋ ትልና..

እኔ ምልህ bro ከሳንባው ለድመቴ ትንሽ ለድመቴ ብወስድ ያስባንናል እንዴ😳
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙄😉
እውቀታችን እንደ #ፕሮፋይላችን ቢሆን ኖሮ...

አንድም ደነዝ ኢትዮ ላይ አይኖርም ነበር😉
እውቀታችን እንደ #ፕሮፋይላችን ቢሆን ኖሮ...

አንድም ደነዝ ኢትዮ ላይ አይኖርም ነበር😉
ስለ ልብስ ሰፊ #ቀልድ ነበረኝ

ግን ለዛሬ አልደረሰልኝም
ህይወት እንድታዝንና እንድታለቅስ #መቶ ምክንያቶች ስትደረድርልህ አንተ ደሞ ለመደሰትና ለመሳቅ #መቶ_ሺህ ምክንያቶች እንዳሉህ ዘርዝርላት።🤣🤣

Feel free & Smile 😂🤣 @Mudenyaz
ስሙ እስከነ አያቱ #ደሞዜ_ደረሰ_ደሳለኝ ነው ግን ስራ የለውም😂🤣😜
ጓደኛዬ በጣም ደፋር ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ ሳያጠፋ ነው መብራት እሚሰራው...

ነብሱን ይማረውና
አራዳ ላይ ቆሜ ይታያል ሸጎሌ
እንገናኛለን ይዝመት እና ባሌ
ብላኝ ነበር የሆነ ግዜ😌
ማውራት ፈልገህ ነገር ግን ማውራት እንደሌለብህ አውቀህ ዝምታን ከመረጥክ እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶካል !

#መልካም_ቀን_ይሁንላችሁ
ስልኬ ተሰበረ ስላት

"እስኪ ስክሪን ሹት ላክልኝ " አለችኝ
😏
አንድ ጓደኛዬ ዛሬ ስጋ እየበላ አይቼው "እንዴ በፆሙ ስጋ ትበላለክ" እለዋለው...

"ስጋውን እኮ አደለም እምበላው መረቅ መረቁን ነው "
#ኧረ_ወገን_እየፆምን 🤭