ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ብቸኝነት እንዴት ደስ ይላል በተለይ ጥብስ አዘው ሲበሉ
ሰረዐተ ቢስ አላለችም.....
.
ካለኝ ስነ ስረዓት የተነሳ መጋረጃ ሳይቀር የማንኳኳ ልጅ ነኝ።😜😜😜
ቀጫጫዋ የሰፈራችኝ ልጅ አርግዛ ሲያት ምን ቢላት ጥሩ ነው...
.
ምነው ባትሪው ያበጠ Nokia መሰልሽ
24 ሰዓት Internet ተጠቃሚ የሆነ ሰው ሲሞት ድንኳን ውስጥ የሚነገረው #አሁን_እኮ_Online_ነበር እንደው ምን አገኘው ?😜😜😜
✭ ✭ ✭
••●◉Join us @Mudenyaz
ሁለት ፀባይ አለኝ የምኮራባቸው
ንቆ ማለፍ እና ሰምቶ መቻል ናቸው
ከክፍለ ሀገር ለመጣው ሰውዬ የስልኩን Brightness ጨምሬለት ማዘርን ባገኛት ቁጥር...

#ስልክ_የሚሰራው_ልጅሽ_ደህና_ነው😃😀
ምቀኛ ከጀርባህ እንጂ ከጀርመን አይመጣም!!
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል? ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂😂
ፎቶሾፕ ነው ትላላቹ ብዬ ፎቶዬን አልፖሰትኩም እንጂ በአሁኑ ሰአት አራት ኪሎ ቤተመንግስት ውስጥ እየተንጎማለልኩ ነው🚶
ጀንጅኜ አሳምኛታለዉ ብዬ አስቤ በቃ ይቺንማ ለትዳር💍 ነዉ ብዬ ስንከባከባት ቆይቼ ዛሬ ምሳ እየበላን እንዲህ አለችኝ...😘

"ቆይ ከሁለታችን ማን ቀድሞ የሚያገባ ይመስልሃል?"
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።

•••#መልካም_ምሽት_ዉድ_ቤተሰቦቼ! •••
••●◉••●◉•••
••◉●የናንተው ቻናል @Mudenyaz ●◉•••
እኛ ማለት እኮ ኮስሞቲክስ ቤት ሔደን ከብጉራም ሴትዮ የብጉር መዳኒት የምንገዛ የዋህ ህዝቦች ነን 😜
ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈
ሰው እንዴት ነው ሻውር ሳይገባ ወር የሚቆየው እኔ ገና በሶስተኛ ሳምንት ነው የሚቀፈኝ😜😂
#ነገን_ማንም_አያውቅም_አላለኝም 🙊🙊
.
.
#ወንድሜ ምን አስበህ ነው ነገ ሰኞ ነው😜
#ለፆም_መያዣ ጎመን በስጋ አዞ አቀርቅሮ ስጋውን ሲፈልግ ባህር ዛፍ የሚታጠን ነበር የሚመስለው ... #ወዳጆቼ እኔም ፆም ለመያዝ ሄጄ ሙድ ይዤ ተመለስኩ🤣🤣🤣
አንድ ጓደኛዬ ቡና የምትወድ ሚስት አግብቶ ጠዋትም ማታም "ቁላ ቁላ" እያለች ትጨቀጭቀዋለች እሱም ምን አማራጭ አለው ይቆላላታል😝😁
🔊ማታ "ጥሎብኝ" 🎶በሚል ዘፈን ክለብ ስትቀውጠው አምሽታ🎧
🥁
🎼አሁን "ጥሎ የማይጥለኝ ጌታ" የሚል መዝሙር እያዳመጠች ነው🙈🙊🙉
ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣
#የድብርት_መድሃኒት የታዘዘለት ልጅ ምን ቢል ጥሩ ነው #መዋጥ_ደበረኝ !! 😂😅
#በአሁን_ጊዜ በጣም የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር .... 💁‍♂ጩጫ እያለው በግድ ይስሙኝ የነበሩት ቸከሶች አሁን ዝም ብለው የሚያልፉት ነገር .. 😭😪