ሙድ እንያዝ በእኛ
260K subscribers
2.09K photos
154 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
💝ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ💞

በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ
በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ
ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ
ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ
ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ
እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ
ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ
በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ
.
.
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡
••●◉●••
••●◉Join us @Mudenyaz
ብትዘገዪም እንደምትመጪ እርግጠኛ የምሆነው ባንቺ ብቻ ነው...
°
°
° ° ° #እንቅልፌ ° ° °
አንዲት ሴት ወይዘሮ በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣአልተፈቀደምና ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማኖሪያ እባክዎ ያንሱ ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡

‹‹ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ›› ቢላቸውም ‹‹ሂድ ንገር›› አሉት፡፡ ሂዶ ሲነግረው አለቅየው መጥቶ "ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ?" ብሎ ቢነግራቸው ‹‹አላነሳም›› በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡

በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና ‹‹ይህን ሻንጣ ያንሱ›› ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም ‹‹ለምን?›› ሲላቸው ‹‹ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ፡፡ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ‹‹ለምን›› ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖሩ ነበር፡፡ አንተ ‹‹ #ለምን ?›› ስላልከኝ አመሰግንናለሁ፡፡ በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ #አይደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው፡፡

አብዛኞቻችን በሰዎች ላይ በደፈናው እንፈርዳለን፡፡ ነገር ግን ሁሌም በደፈናው ከመፍረዳችን በፊት "ለምን?" ብሎ መጠየቅም እውቀት ነው፡፡
100 ሚሊዮን ሕዝብ ፕለቲከኛ መሆን አይችልም ዳይ ወደ ስራ😳😜
ጃፓን ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ለሁለት ቀን ቢቆይ መብራት ፈፅሞ አይጠፋም። እኛ ሀገር ሁለት ወፎች🦆🦅 የመብራት ፖል ላይ ፍቅር ሲሰሩ... መብራት ለሁለት ሳምንት ይጠፍል🙊🙉🙈
••●◉Join Us, @Mudenyaz
አንድ ወጣት መንገድ ላይ ቁጭ ብለው በሚለምኑ ምስኪን አባት አጠገብ እያለፈ ሳንቲም ሊሰጣቸው ፈለገና ቆሞ ኪሱን ሲፈትሽ ምንም ሳንቲም አልያዘም ከቦርሳው ውስጥ ገንዘብ ሊሰጣቸው አስቦ ኃላ ኪሱ ሲገባ ቦርሳውን እቤት እረስቶ እንደወጣ አስታወሰና እጁን የሚመለከቱትን አባት ቀና ብሎ እንዲህ አላቸውይቅርታ አባቴ ቦርሳዬን እቤት ረስቼው ወጥቻለሁ አሁን ስመለስ ስለማገኘው ይዤ መጥቼ እሰጠወታለሁ፡፡ እሳቸውም ፊታቸው #በፈገግታ ተሞልቶ እንዲህ አሉት ልጄ አመሰግናለሁ ሌሎች ከሰጡኝ በላይ ሰተኸኛል ልጁ ግራ ተጋብቶ ነገር ግን ምንም አልሰጠሆትም እኮ ??
ሲላቸው ሳንቲም አለመያዝህን አውቀህ #ይቅርታ ስትጠይቀኝ አባቴ አልከኝ ይህን ቃል ከዚህ በፊት ከማንም ሰምቼው አላውቅም ። ከዚህ ጥሪ በላይ የምወደውና የማከብረው ነገር የለም አሉት ገንዘብ ጉልበት ስልጣን መለወጥ የማይችለውን ነገር አንዲት መልካም ቃል ትለውጠዋለች ። መልካም ንግግር ምፅዋት ነው ።
ይርዳው ጤናው ስለሚስቱ ተጠይቆ ሲመልስ

"መልአክ ማለት ናት። አንድም ቀን መጥፎ ነገር ስታደርግ አይቻት አላውቅም።" 😁🤣😆
አዲስ ፍቅረኛሞች ታክሲ ላይ ለየብቻ ሲያስቀምጧቸው "ማሬ በናፍቆት እንዳንሞት በtext እናውራ😜😘
ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣
አጥቤ ያሳጣሁትን ልብስ ሌባ ሊወስድ ሲሞክር አየሁና ድንጋይ አንስቼ ግምባሩን ሊበረቅሰዉ አስቤ መልሼ ተዉኩት። ለምን?
#አንደኛ፣ ባይቸግረዉ አይወስድም
#ሁለተኛ፣ ልብሱ አርጅቷል መቀየር አለብኝ
#ሶስተኛ፣ ደግነትን ለማስተማርም ይሆነኛል።
#ስለዚህ ይኸዉ እኔም በጠዋቱ ከጎረቤቴ የሚበቁኝን አዳዲስ ልብሶች መራርጬ ሰርቄ እየመጣዉ ነዉ። እናንተም የሌላችሁን ስረቁ፤ ካላችሁ ነገር አሰርቁ። ሌባ በድንጋይ አይፈነከትም!!

#ይህ_መልዕክት የተላለፈላቹ ከኢሌተፓ (የኢትዮጵያ ሌቦች ተቆርቋሪ ፓርቲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ አይደለም።

ሰዉ ለሰዉ ቢፋቀር፣
ሁሉም ቢተባበር፣
የት ይደረስ ነበር!!
ልትለየው ፈልጋ ምንም ምክኒያት ስታጣ "አልጋህ ላይ ምንም የሴት ፀጉር አላገኘሁም"
#እና_ይላታል.....
💁ማናት ይቺ መላጣ😳😳😳
የቦሌ ልጀች ቡሄ ሊሉ ሄደው ጀምሩ ሲባሉ....

Hope Entertainment..
እዛ ማዶ አንድ ሚጡ እዚ ማዶ አንድ ሚጡ
የዚህ ቤት ባለቤት ቢያንስ ቪትዝ ይስጡን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲሷ ፍቅረኛዬ ደውላልኝ ሳነሳው...

ፍቅር Message ልፅፍልህ ስለሆነ ቫይቭሬቱ እንዳያስደነግጥህ እሺ😜😂
የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች🙊🙈🙉
የ80 ሚስቱን በቅጡ የማያስተዳድር ሁላ ከ80 በላይ ብሔር ብሔረሰቦችን እኩል የሚያየው መሪ ላይ ሙድ ይይዛል።
መልካም መሪ ነህ በዚች ሁለት አመታት ለሰራሀቸው ታላላቅ ስራዎችና ህብረተሰቡ ዉስጥ ዘልቆ በመግባት ላሳየኸው ዘርፈ ብዙ የጋራ ልማት ስራዎች አክብሮት አለኝ በቀጣዩ የስራ ዘመንህ መልካሙን እመኝልሃለሁ
ኢንጅነር ሆኖ ስራ ማግኘትን ለኢንጅነሪግ ተመራቂዎች አሳይተሃል እና ጀግናዬ ነህ ታከለ ኡማ👍
የሸገር ልጅ የአመራር ብቃቱን እንጂ የሚያየው ማንም ቢመራው ችግር የለበትም!

#እስኪ_ለሸገር_ልጅ 👍
አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር ምክኒያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና👍