ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
የርቀት ፍቅር አስቀያሚ ፓርት ከሚስትህ ጋር መደባደብ አለመቻልህ ነው።😏😏
ኧረ ጥበብ ተፋቺኝ ዛሬ ደሞ በቃሪያ🌶
ፈግግ ካልክ ጥሩ ጓደኞች ኮስተር ካልክ የተሸበሸበ ግንባር ይኖርሃል።
#እስኪ_አንዴ_እንሳቅ_አይቆጥርም😂
ለምን አለምን በአልኮል አጥበን አናሰጣትም
ዝምታ ወርቅ ነው ይለኛል እንዴ

#እሺ_ስንት_ትገዛኛለህ 🤔
••●◉Join Us, @Mudenyaz
እዚች ሀገር ላይ ህግ እንደሌለ መቼ እንዳወኩ ታውቃለህ በጠራራ ፀሐይ ልቤን❤️ ስዘረፍ ፖሊሶች👮 አይተው ዝም ያሉኝ እለት🤔
ማነህ ወንድሜ አንተ አንገትህን መድፋት ያለብህ በቃላት ግድፈት ነው😁😜
••●◉Join Us, @Mudenyaz
ወደ ፊት ሴት ልጅ ስወልድ ስሟን " #እርጉዝ'' ነው የምላት።

#ወንዶች : Hi ሲሏት
#እሷ: ሰላም እርጉዝ ነኝ!

አሁንስ ጉዳዩ ተዘጋ ማለት አይደል!😂🤔
አለም ላይ ያለ እውነተኛ ፍቅር የእናት ፍቅር ነው።💓 ለሁሉም እናቶች ልጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💖 መልካም የእናቶች ቀን😘
❤️ #እማዬ_ልጅሽ_ይወድሻል💕
ሁሉም 'Happy Mother's Day" እናቴ ወድሻለሁ እያለ FB ላይ ይለጣጥፋል። እስኪ እውነት የምትወዳት ከሆነ ኩሽና ገብተህ ወጥ ስራ።

አንዱ ደግሞ #እናቴ_እወድሻለሁ የሚል ንቅሳት ተነቅሶ ቫዝሊን ለቅልቆት አልመጣም።🙊
#My_brother ንቅሳቱ ቀርቶባት ቫዝሊኑን ብትሰጣት ይጠቅማታል።
የእናቶች ቀንን ሳይሆን እናቶቻችንን እናክብር !
ይቺን ጫማ አድርጎ ያደገ ብቻ 👍
የማልወደው አለም ውስጥ የምወዳት #እናቴ አለች
ማዘርን ያለ ወትሮዬ ስንከባከባት ቆይቼ አንድ ፎቶ እንነሳ ስላት...

#ላይክ_አገኛለው_ብለህ እናቴ ልቤ❤️ አንጀቴ ጉበቴ ኩላሊቴ እወድሻለው ብለህ የውሸትህን ልትፖስት ፈልገህ ከሆነ ወንድምህ ቀድሞሃል አለችኝ።😏😝
ይቅርታ ሀላፊው ስብሰባ ላይ ናቸው😂
Fb የደበረኝ '#ሰላም_ጎበዜ' የምትባል ልጅ ስሟን ወደ '#ሰሊና_ጎሜዝ' ከቀረች በኋላ ነው😜
ዛሬ ፒፕሉ የእናታቸውን ፎቶ ሲፖስቱ Comment lay እየገባሁ "አናታችን ሺ አመት ይኑሩልን" እያልኩ ሳሽቃብጥ ዋልኩ😂
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የወደፊቷ የልጆቼ እናት ባላውቅሽም መልካም ምኞቴን ልግለፅልሽ ብዬ ነው😘😍