MUAZ's WAY
849 subscribers
95 photos
7 videos
8 files
44 links
About Video Editing, & Graphic Design

አዲስ ቪድዮ
ማክሰኞ እና ቅዳሜ ማታ 1 ሰዓት በኢትዮ

Video Editor እና Graphic Designer
እንዲሁም ለYouTube ቻናላችሁ Manager ለምትፈልጉ
በዚህ በኩል አናግሩኝ!!👇
https://t.me/MuazEditing01
Download Telegram
Forwarded from MUAZ's WAY
ለውድድሩ አሸናፊ የምሰጠው YouTube ቻናል ይህ ነው👆
1K Subscriber
            &
1.5K Watch Hour

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!

Share👉 @Muazs_Way
👍11
Forwarded from MUAZ's WAY
ሰላም እንዴት ናቹ ?

1, ኮርሱ ለስንት ጊዜ የሚቆይ ነው ?
> ለ 4 ሳምንት ብቻ!!
2, ኮርሱ የሚሰጠው እንዴት ነው ?
> Online እዚሁ በቴሌግራም!!
3, በስልክ ነው ወይስ በComputer?
> በComputer Premiere Pro!!
4, ለስልክ ተጠቃሚዎችስ ?
> አሁን አልጀመርንም ስንጀምር እናሳውቃለን!!

የብዙዎቻችሁ ጥያቄዎች ናቸው👆

በተጨማሪም ኮርሱን በምትወስዱ ሰዓት
በደንብ ግልፅ የሆነ ቪድዮ ይለቀቃል!!
ከዛ ቪድዮ ውስጥ ያልገባችሁን ለተከታታይ 3 ቀናት
ያልገባችሁን እየጠየቃችሁ መልስ የምሰጥ ይሆናል!!

እኔ Editing ገና ስጀምር የማይገቡኝን ነገሮች
በዚህ ኮርስ ግልፅ አድርጌ አብራርቼላቹሃለው
እንደኔ Editing ለማወቅ ረዢም ርቀት መሄድ አይጠበቅባችሁም!

ያልተመዘገባችሁ ምዝገባ ልንጨርስ ስለሆነ
በቶሎ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን!!

ማሳሰቢያ!
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ወይ Screenshot
በዚህ በኩል ትልኩልናላችሁ @MuazEditing01
ደረሰኙ ወይም Screenshot እንደደረሰን
ለዚህ Course የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቻናል
እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

Share / @Muazs_Way @Muazs_Way
👍9🔥1
ሰላም እንዴት ናቹ ?
እዚህ ቻናል ጀማሪ Video Editorኦች አላችሁ ?
እስኪ ሁላችሁም Vote አድርጉ ብዙዎቻችሁ ጀማሪ Video Editor ከሆናችሁ ስራችሁን Rate የማደርግበት ፕሮግራም አዘጋጃለሁ!! ግን ብዙዎቻችሁ Pro Editor ከሆናችሁ Rate ሳይሆን ስለ Client የምናወራ ይሆናል!!
Anonymous Poll
70%
እኔ ጀማሪ Editor ነኝ
12%
እኔ Pro Editor ነኝ
19%
እኔ Editor አይደለሁም
👍11
ሰላም እንዴት ናቹ ?
ከዚህ በታች ቪድዮዎችን እለቅላቹሃለው
ሁሉንም አይታቹ የተመቻችሁን 👍 ታደርጋላችሁ

ላይኩ ብዙ የሆነበት ቪድዮ
ውድድሩን አሸናፊ የሚሆን ይሆናል።

ለሁላችሁም መልካም ዕድል!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔥10👍4
MUAZ's WAY
ሰላም እንዴት ናቹ ?
እዚህ ቻናል ጀማሪ Video Editorኦች አላችሁ ?
እስኪ ሁላችሁም Vote አድርጉ ብዙዎቻችሁ ጀማሪ Video Editor ከሆናችሁ ስራችሁን Rate የማደርግበት ፕሮግራም አዘጋጃለሁ!! ግን ብዙዎቻችሁ Pro Editor ከሆናችሁ Rate ሳይሆን ስለ Client የምናወራ ይሆናል!!
So በPoll👆መሰረት ውሳኔ ላይ ደርሰናል
ለጀማሪ Video Editorኦች አዲስ ፕሮግራም

ሰላም እንዴት ናቹ ?

ይህ ዕድል በጭራሽ ሊያመልጣችሁ አይገባም
ሙሉ አቅማቹን ተጠቅማቹ በስልክም ይሁን በPC
ፅድት ያለ ቪድዮ Edit ታደርጋላችሁ!!

መስፈርት👇
1, ቪድዮው 16:9 ወይም በTikTok Size
    መሆን አለበት።
2, ቪድዮው ከ30-60 ሰከንድ
    መሆን አለበት።
3, ምንም አይነት ክላሲካል/ሙዚቃ/ነሺዳ
    መጠቀም አይፈቀድም።
4, Edit የሚደረገው ቪድዮ ላይ
    ሴቶችን ማካተት አይፈቀድም።

መስፈርት 3 እና 4ትን ለማስቀመጥ የተፈለገው
ቻናሌ ላይ React ስለማደርግባቸው ነው
የኔ ቪድዮዎች ክላሲካል/ሙዚቃ/ነሺዳ የላቸውም
So መስፈርቱን መጠበቅ ይኖርባቹሃል ማለት ነው።

ታዲያ የኛ ጥቅም ምኑ ላይ ነው ማለታቹ አይቀርም
ቪድዮውን ስትልኩልኝ React በማደርግበት ሰዓት
የናንተን Telegram username አስቀምጣለሁ
ያ ማለት ኤዲቲንጋችሁን የወደደው ሰው
ቀጥታ እናንተጋ Contact የሚያደርግ ይሆናል
በዚህ መልኩ የራሳችሁን Client ማግኘት ትችላላቹ!!

አቅማችሁን ችሎታችሁን ለሰዎች ማድረስ ያልቻላቹ
በዚህ መልኩ ለሰዎች መድረስና
ስራ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

ቪድዮውን ኤዲት ስታደርጉ
ሙሉ አቅማችሁን ተጠቀሙ
ምክኒያቱም የተሻለ የሰራው ኤዲተር
የተሻለ Client ማግኘት ይችላል!!

በቅርቡ የቪድዮ Idea የሚሰጣችሁ ይሆናል
በዛ Idea ተንተርሳቹ Video Edit ታደርጋላቹ!!

ቪድዮ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ
ከኔ ቻናል የኔን ቪድዮዎች Download በማድረግ
እነሱን በራሳችሁ Edit ማድረግ ትችላላቹ
የምትልኩልኝን ቪድዮ በYouTube ቻናሌ
React እያደረኩ ከተሞክሮዬ አስተያየት እሰጣለሁ።

እየተዘጋጃችሁ ጠብቁኝ በቅርቡ እንጀምራለን!!

via | @Muazs_Way
4👍22
ሰላም እንዴት ናቹ ?

2ኛ ዙር Basic Video Editing Course
ዛሬ ተጀምሯል!!

ለምዝገባ እስከ 10 ቀን ድረስ ተጨማሪ ጊዜ ስላለ
ያልተመዘገባችሁ አሁን መመዝገብ ትችላላችሁ!!

እንዴት መመዝገብ እችላለሁ ለምትሉ
ይሄንን ሊንክ በመንካት ቪድዮውን ተመልከቱ
የተፃፈውንም በደንብ አንብቡት👇
https://t.me/Muazs_Way/80

via | @Muazs_Way
👍12🔥3
MUAZ's WAY pinned «ሰላም እንዴት ናቹ ? 2ኛ ዙር Basic Video Editing Course ዛሬ ተጀምሯል!! ለምዝገባ እስከ 10 ቀን ድረስ ተጨማሪ ጊዜ ስላለ ያልተመዘገባችሁ አሁን መመዝገብ ትችላላችሁ!! እንዴት መመዝገብ እችላለሁ ለምትሉ ይሄንን ሊንክ በመንካት ቪድዮውን ተመልከቱ የተፃፈውንም በደንብ አንብቡት👇 https://t.me/Muazs_Way/80 via | @Muazs_Way»
ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ
እንኳን ለታላቁ ወር ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ

> > > ረመዷን ሙባረክ < < <


via | @Muazs_Way
👍30
ኢድ ተክቢራ
ሳዓድ አል ቁረይሺ
ኢድ ሙባረክ ኩሉ ዓም
ወአንቱም ቢኸይር
ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሃል አዕማል


> > > ዒድ ሙባረክ < < <


via | @Muazs_Way
👍14🔥1
ሰላም እንዴት ናቹ ?

የመጨረሻውን Basic Video Editing Course
3ተኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል...!

የመጀመሪያውን ዙር
10 ተማሪዎችን አስተምረን ጨርሰናል
በ 2ተኛው ዙርም በተመሳሳይ
10 ተማሪዎችን አስተምረን ጨርሰናል
በ3ተኛው ዙር 10 ተማሪዎችን ብቻ ስለምንቀበል
ስልጠናውን የምትፈልጉ ቦታ ሳይሞላባችሁ
አሁኑኑ ተመዝገቡ. !!

ይህንን ሊንክ በመጠቀም ቪድዮውን ተመልከቱት
እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ በዝርዝር ያሳያል!
👉 https://t.me/Muazs_Way/50

በተቀመጡት አካውንቶች ክፍያ እየፈፀማችሁ
በዚህ በኩል ደረሰኝ ወይም Screenshot ላኩልን
>>> 👉 @MuazEditing01 👈 <<<
ደረሰኝ ስትልኩልን ለከፈሉ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ
Private ቻናል ስላለ እዛ እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

via | @Muazs_Way
👍7🔥1
Forwarded from MUAZ's WAY
ስለ ኮርሱ በደንብ ግልፅ ላልሆነላችሁ
ኮርሱ የሚሰጠው እዚሁ በቴሌግራም ሲሆን
በደንብ ተብራርተው የተዘጋጁ ቪድዮዎች አሉ
እነዛን ቪድዮዎች በማየት ያልገባችሁን ነገር
እኔን መጠየቅና መልስ የምታገኙበት ነው!!

ኮርሱን ሙሉ በሙሉ እኔ ነኝ ያዘጋጀሁት
እንደ አንዳንድ ሰዎች ኮርስ ብዬ
የፈረንጅ ቪድዮ ፖስት አላደርግላችሁም

በራሴ በደንብ አብራርቼ ኮርሱን አዘጋጅቸዋለሁ
ቪድዮው በደንብ ግልፅ ቢሆንም
ያልገባችሁና ግር ያላችሁ ነገር ካለ ግን
በግልፅ ልትጠይቁኝና የተብራራ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ

ምዝገባውን በቅርቡ እናጠናቅቃለን
ውስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምቀበል አሁኑኑ ተመዝገቡ...!!
ለመመዝገብ👉 @MuazEditing01

Join Now - - - @Muazs_Way
👍6
Forwarded from MUAZ's WAY
ለውድድሩ አሸናፊ የምሰጠው YouTube ቻናል ይህ ነው👆
1K Subscriber
            &
1.5K Watch Hour

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!

Share👉 @Muazs_Way
👍10
🗣
👍10🔥1
Forwarded from MUAZ's WAY
ሰላም እንዴት ናቹ ?

1, ኮርሱ ለስንት ጊዜ የሚቆይ ነው ?
> ለ 4 ሳምንት ብቻ!!
2, ኮርሱ የሚሰጠው እንዴት ነው ?
> Online እዚሁ በቴሌግራም!!
3, በስልክ ነው ወይስ በComputer?
> በComputer Premiere Pro!!
4, ለስልክ ተጠቃሚዎችስ ?
> አሁን አልጀመርንም ስንጀምር እናሳውቃለን!!

የብዙዎቻችሁ ጥያቄዎች ናቸው👆

በተጨማሪም ኮርሱን በምትወስዱ ሰዓት
በደንብ ግልፅ የሆነ ቪድዮ ይለቀቃል!!
ከዛ ቪድዮ ውስጥ ያልገባችሁን ለተከታታይ 3 ቀናት
ያልገባችሁን እየጠየቃችሁ መልስ የምሰጥ ይሆናል!!

እኔ Editing ገና ስጀምር የማይገቡኝን ነገሮች
በዚህ ኮርስ ግልፅ አድርጌ አብራርቼላቹሃለው
እንደኔ Editing ለማወቅ ረዢም ርቀት መሄድ አይጠበቅባችሁም!

ያልተመዘገባችሁ ምዝገባ ልንጨርስ ስለሆነ
በቶሎ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን!!

ማሳሰቢያ!
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ወይ Screenshot
በዚህ በኩል ትልኩልናላችሁ @MuazEditing01
ደረሰኙ ወይም Screenshot እንደደረሰን
ለዚህ Course የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቻናል
እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

Share / @Muazs_Way @Muazs_Way
👍5🔥1
🔔New Video🔔

ለጀማሪዎች!! እንዴት በስልካችን ብቻ
Quality ቪድዮ መስራት እንደሚቻል ላሳያቹ👇
https://youtu.be/LzAI4z-SV_0?si=-FE8Qm3oZghUADcc

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
👍9🔥2
🗣
👍15🔥1💊1