MUAZ's WAY
849 subscribers
95 photos
7 videos
8 files
44 links
About Video Editing, & Graphic Design

አዲስ ቪድዮ
ማክሰኞ እና ቅዳሜ ማታ 1 ሰዓት በኢትዮ

Video Editor እና Graphic Designer
እንዲሁም ለYouTube ቻናላችሁ Manager ለምትፈልጉ
በዚህ በኩል አናግሩኝ!!👇
https://t.me/MuazEditing01
Download Telegram
🔔New Video🔔

Editor መሆን የማይቻል አይደለም!!
My Video Editing Journey👇
https://youtu.be/zuhw6k5Shj0?si=UdInlClJypcc5bqj

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
1👍10
ሰላም እንዴት ናችሁ ?
እንደተለመደው ነገ ማክሰኞ ማታ 1 ሰዓት
5 ጥያቄዎቻችሁን የምመልስ ይሆናል!!

1, Zoom In Zoom Out
በስልክ እንዴት መስራት እንችላለን ??

2, 2 Step Verification
On ማድረግ አለማድረጋችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን ??

3, Basic Video Editing Course
ለምን በክፍያ አታዘጋጅልንም ??

4, የማንፈልገውን የYouTube ቻናል
ወይም የGoogle አካውንታችንን
እንዴት መደለት እንችላለን ??

5, YouTube ላይ የለቀቅነውን ቪድዮ
ሳናጠፋው እንዴት የማንፈልገውን Part
ቆርጠን ማስወጣት እንችላለን ??
(ቪድዮውን ከYouTube ሳናጠፋ)

ማክሰኞ ማታ 1 ሰዓት
የነዚህን ጥያቄዎቻችሁን መልስ እሰጣለሁ ጠብቁኝ...!!

ይህ ቻናል ለሌሎችም ስለሚጠቅም
ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!! 👉@Muazs_Way
👍13
🔔New Video🔔

ለ5ቱ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ሰጥቻለሁ👇
https://youtu.be/eBbH7jLJA1Y?si=LzHEhZr-IRLpZaJ9

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
👍10
ሰላም እንዴት ናቹ?
ለቅዳሜ ቪድዮ ስለ ምን ልስራላችሁ ??
በኮሜንት አስቀምጡልኝ!!

ማሳሰቢያ!
ስለ YouTube ሳይሆን ስለ Video Editing ብቻ
በዛ ዙሪያ የፈለጋችሁትን ጠይቁኝ!!

@Muazs_Way
👍12
ሰላም እንዴት ናቹ ?
ሰሞኑን የVideo Editing Course
በክፍያ ጀምርልን የምትሉኝ እየበዛችሁ ነው
በተለይ ትላንትና በጣም ብዙ ልጆች ጠይቃችሁኛል

እኔ ያሰብኩት ቀስ በቀስ በዩትዩብ የቻልኩትን የክል
ለማስተማር ነበር...
ግን አሁን ብዙዎቻቹ የክፍያ Course ጀምርልን
እያላችሁ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁኝ ነው

ስለዚህ አጠቃላይ የሁላችሁንም ሀሳብ እፈልጋለሁ!!
"Paid" Basic Video Editing Course
ይዘጋጅ ወይስ ይቅር ???👇Vote አድርጉ!!
👍8
"Paid" Basic Video Editing Course
ይዘጋጅ ወይስ ይቅር ???👇Vote አድርጉ!!
Final Results
75%
እንፈልጋለን ይዘጋጅ!!
25%
አይ ይቅር!!
2👍181💯1
ከ40 ሰዎች በላይ ይዘጋጅ ብላቹሃል!!
Vote ካደረጉት Almost ከ70% በላይ ነው

ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ኮርሱን አዘጋጃለሁ!!
በቅርቡ ለመጨረስ እሞክራለሁ

So እንደጨረስኩ እዚሁ ቻናል ላይ
የማሳውቅ ይሆናል i promise!

Video Editing መማር ማወቅ ለሚፈልጉ
ሼር በማድረግ እንድታደርሱልኝ እጠይቃለሁ!

Join Now👉 @Muazs_Way
3👍17🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ወደ Basic Video Editing Course
በደህና መጡ!

ከOnline ስራዎች ውስጥ አንዱ
Video Editing ነው!!
በVideo Editing ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል!!
በVideo Editorነት ብቻ ህይወታቸውን
በተንደላቀቀ ኑሮ የሚያኖሩ ወጣቶች አሉ!!

1, የመጀመሪያው Social Media ላይ
የራሳችሁን ቪድዮ በመስራት
ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትችሉበት ሲሆን
2, ሌላኛው ደሞ ለሰዎች በVideo Editorነት
ተቀጥራችሁ ከቤታችሁ በጣም በቀላሉ
ገንዘብ ማፈስ የምትችሉበት ነው።

በዚህ ኮርስ ፍላጎታችሁን ወደ ገንዘብ ለመቀየር
የሚያስችላችሁን እውቀት ታገኛላችሁ!!

በኮርሱም ከሶፍትዌር አጫጫን ጀምሮ
ቪድዮ ኤዲት ማድረግ እስከምትችሉ ድረስ
ያለውን የተለያዩ እውቀትና ስልቶች ታገኛላችሁ።

ይህንን ኮርስ ከወሰዳችሁ በኋላ
ምን ማድረግ ትችላላችሁ ??

✔️ያለ ማንም እገዛ Video Edit ማድረግ መቻል
✔️ያለ ማንም እገዛ Presets ማዘጋጀት
✔️ያለ ማንም እገዛ Clinte ማግኘት


የኮርሱ ዋጋ 1,700 ብር

የክፍያ አማራጮች👇

🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡
1000376715616
Anwar Hussen

🏦አቢሲንያ ባንክ፡
128917427
Anwar Hussen

ከሀገር ውጭ ላላችሁ
Visa Card On Telebirr
4243120199305181

የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ወይ Screenshot
በዚህ በኩል ትልኩልናላችሁ @MuazEditing01
ደረሰኙ ወይም Screenshot እንደደረሰን
ለዚህ Course የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቻናል
እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

እዛው እንገናኝ...!!

@Muazs_Way
2👍24
MUAZ's WAY
እንኳን ወደ Basic Video Editing Course በደህና መጡ! ከOnline ስራዎች ውስጥ አንዱ Video Editing ነው!! በVideo Editing ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል!! በVideo Editorነት ብቻ ህይወታቸውን በተንደላቀቀ ኑሮ የሚያኖሩ ወጣቶች አሉ!! 1, የመጀመሪያው Social Media ላይ የራሳችሁን ቪድዮ በመስራት ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትችሉበት ሲሆን 2, ሌላኛው ደሞ…
ስለ ኮርሱ በደንብ ግልፅ ላልሆነላችሁ
ኮርሱ የሚሰጠው እዚሁ በቴሌግራም ሲሆን
በደንብ ተብራርተው የተዘጋጁ ቪድዮዎች አሉ
እነዛን ቪድዮዎች በማየት ያልገባችሁን ነገር
እኔን መጠየቅና መልስ የምታገኙበት ነው!!

ኮርሱን ሙሉ በሙሉ እኔ ነኝ ያዘጋጀሁት
እንደ አንዳንድ ሰዎች ኮርስ ብዬ
የፈረንጅ ቪድዮ ፖስት አላደርግላችሁም

በራሴ በደንብ አብራርቼ ኮርሱን አዘጋጅቸዋለሁ
ቪድዮው በደንብ ግልፅ ቢሆንም
ያልገባችሁና ግር ያላችሁ ነገር ካለ ግን
በግልፅ ልትጠይቁኝና የተብራራ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ

ምዝገባውን በቅርቡ እናጠናቅቃለን
ውስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምቀበል አሁኑኑ ተመዝገቡ...!!
ለመመዝገብ👉 @MuazEditing01

Join Now - - - @Muazs_Way
👍10
ለውድድሩ አሸናፊ የምሰጠው YouTube ቻናል ይህ ነው👆
1K Subscriber
            &
1.5K Watch Hour

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!

Share👉 @Muazs_Way
1👍14
🔔New Video🔔

ለጀማሪዎች ሙሉ የቪድዮ ስልጠና በአማርኛ👇
https://youtu.be/HTLCBIjVIvM?si=HglKcUv64R5Sxtzk

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
👍12
MUAZ's WAY
እንኳን ወደ Basic Video Editing Course በደህና መጡ! ከOnline ስራዎች ውስጥ አንዱ Video Editing ነው!! በVideo Editing ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል!! በVideo Editorነት ብቻ ህይወታቸውን በተንደላቀቀ ኑሮ የሚያኖሩ ወጣቶች አሉ!! 1, የመጀመሪያው Social Media ላይ የራሳችሁን ቪድዮ በመስራት ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትችሉበት ሲሆን 2, ሌላኛው ደሞ…
ሰላም እንዴት ናቹ ?

1, ኮርሱ ለስንት ጊዜ የሚቆይ ነው ?
> ለ 4 ሳምንት ብቻ!!
2, ኮርሱ የሚሰጠው እንዴት ነው ?
> Online እዚሁ በቴሌግራም!!
3, በስልክ ነው ወይስ በComputer?
> በComputer Premiere Pro!!
4, ለስልክ ተጠቃሚዎችስ ?
> አሁን አልጀመርንም ስንጀምር እናሳውቃለን!!

የብዙዎቻችሁ ጥያቄዎች ናቸው👆

በተጨማሪም ኮርሱን በምትወስዱ ሰዓት
በደንብ ግልፅ የሆነ ቪድዮ ይለቀቃል!!
ከዛ ቪድዮ ውስጥ ያልገባችሁን ለተከታታይ 3 ቀናት
ያልገባችሁን እየጠየቃችሁ መልስ የምሰጥ ይሆናል!!

እኔ Editing ገና ስጀምር የማይገቡኝን ነገሮች
በዚህ ኮርስ ግልፅ አድርጌ አብራርቼላቹሃለው
እንደኔ Editing ለማወቅ ረዢም ርቀት መሄድ አይጠበቅባችሁም!

ያልተመዘገባችሁ ምዝገባ ልንጨርስ ስለሆነ
በቶሎ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን!!

ማሳሰቢያ!
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ወይ Screenshot
በዚህ በኩል ትልኩልናላችሁ @MuazEditing01
ደረሰኙ ወይም Screenshot እንደደረሰን
ለዚህ Course የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቻናል
እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

Share / @Muazs_Way @Muazs_Way
👍14
የከፈላችሁ ደረሰኝ ወይ Screenshot
በዚህ በኩል ላኩልን @MuazEditing01
ደረሰኙ ወይም Screenshot እንደደረሰን
ለዚህ Course የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቻናል
እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

ከፍላችሁ ግን ደረሰኝ ያልላካችሁ ስላላችሁ
ደረሰኙን እንድትልኩልን እንጠይቃለን!!
ደረሰኙ ካልደረሰን ወደ Private ቻናሉ ልንቀላቅላችሁ አንችልም።
በዚህ በኩል ላኩልን👉 @MuazEditing01
👍6
Thanks Guys.
5K Subscribers On YouTube
.
.
.
Join/Share👉 @Muazs_Way
👍9
ሰላም እንዴት ናቹ ?

እንዴት በVideo Editing Client ማግኘት እንችላለን?

ቅዳሜ ማታ 1 ሰዓት ጠብቁኝ...!!!

ይህ ቻናል ለሌሎችም ስለሚጠቅም
ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!! 👉@Muazs_Way
👍14
🔔New Video🔔

በVideo Editing ገቢ የምታገኙባቸውና
ለኔ የሰሩልኝ 3 መንገዶች👇
https://youtu.be/mVSAsxxArNU?si=cGGB0ckMM5u3dhAX

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
5👍12
ስለ ምን ቪድዮ ይሰራላችሁ ?
ጥያቄያችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ!!

> > @Muazs_Way < <
👍7
ሰላም እንዴት ናቹ ?
Basic Video Editing Course ሊጀመር ነው!!

ከ2 ቀን በሗላ
ማለትም ሐሙስ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጀመራል...!!

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Muazs_Way/50
👍13
ሰላም እንዴት ናቹ ?
Basic Video Editing Course ሊጀመር ነው!!

ከ1 ቀን በሗላ
ማለትም ሐሙስ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጀመራል...!!

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Muazs_Way/50
👍9🔥1
ሰላም እንዴት ናቹ ?
Basic Video Editing Course ሊጀመር ነው!!

ነገ ማለትም ሐሙስ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጀመራል...!!

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!!
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Muazs_Way/50
👍6🔥1