MUAZ's WAY
849 subscribers
95 photos
7 videos
8 files
44 links
About Video Editing, & Graphic Design

አዲስ ቪድዮ
ማክሰኞ እና ቅዳሜ ማታ 1 ሰዓት በኢትዮ

Video Editor እና Graphic Designer
እንዲሁም ለYouTube ቻናላችሁ Manager ለምትፈልጉ
በዚህ በኩል አናግሩኝ!!👇
https://t.me/MuazEditing01
Download Telegram
Forwarded from MUAZ's WAY
ስለ ኮርሱ በደንብ ግልፅ ላልሆነላችሁ
ኮርሱ የሚሰጠው እዚሁ በቴሌግራም ሲሆን
በደንብ ተብራርተው የተዘጋጁ ቪድዮዎች አሉ
እነዛን ቪድዮዎች በማየት ያልገባችሁን ነገር
እኔን መጠየቅና መልስ የምታገኙበት ነው!!

ኮርሱን ሙሉ በሙሉ እኔ ነኝ ያዘጋጀሁት
እንደ አንዳንድ ሰዎች ኮርስ ብዬ
የፈረንጅ ቪድዮ ፖስት አላደርግላችሁም

በራሴ በደንብ አብራርቼ ኮርሱን አዘጋጅቸዋለሁ
ቪድዮው በደንብ ግልፅ ቢሆንም
ያልገባችሁና ግር ያላችሁ ነገር ካለ ግን
በግልፅ ልትጠይቁኝና የተብራራ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ

ምዝገባውን በቅርቡ እናጠናቅቃለን
ውስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምቀበል አሁኑኑ ተመዝገቡ...!!
ለመመዝገብ👉 @MuazEditing01

Join Now - - - @Muazs_Way
👍6
Forwarded from MUAZ's WAY
ለውድድሩ አሸናፊ የምሰጠው YouTube ቻናል ይህ ነው👆
1K Subscriber
            &
1.5K Watch Hour

ያልተመዘገባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!

Share👉 @Muazs_Way
👍10
🗣
👍10🔥1
Forwarded from MUAZ's WAY
ሰላም እንዴት ናቹ ?

1, ኮርሱ ለስንት ጊዜ የሚቆይ ነው ?
> ለ 4 ሳምንት ብቻ!!
2, ኮርሱ የሚሰጠው እንዴት ነው ?
> Online እዚሁ በቴሌግራም!!
3, በስልክ ነው ወይስ በComputer?
> በComputer Premiere Pro!!
4, ለስልክ ተጠቃሚዎችስ ?
> አሁን አልጀመርንም ስንጀምር እናሳውቃለን!!

የብዙዎቻችሁ ጥያቄዎች ናቸው👆

በተጨማሪም ኮርሱን በምትወስዱ ሰዓት
በደንብ ግልፅ የሆነ ቪድዮ ይለቀቃል!!
ከዛ ቪድዮ ውስጥ ያልገባችሁን ለተከታታይ 3 ቀናት
ያልገባችሁን እየጠየቃችሁ መልስ የምሰጥ ይሆናል!!

እኔ Editing ገና ስጀምር የማይገቡኝን ነገሮች
በዚህ ኮርስ ግልፅ አድርጌ አብራርቼላቹሃለው
እንደኔ Editing ለማወቅ ረዢም ርቀት መሄድ አይጠበቅባችሁም!

ያልተመዘገባችሁ ምዝገባ ልንጨርስ ስለሆነ
በቶሎ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን!!

ማሳሰቢያ!
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ወይ Screenshot
በዚህ በኩል ትልኩልናላችሁ @MuazEditing01
ደረሰኙ ወይም Screenshot እንደደረሰን
ለዚህ Course የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቻናል
እንድትቀላቀሉ እናደርጋለን!!

Share / @Muazs_Way @Muazs_Way
👍5🔥1
🔔New Video🔔

ለጀማሪዎች!! እንዴት በስልካችን ብቻ
Quality ቪድዮ መስራት እንደሚቻል ላሳያቹ👇
https://youtu.be/LzAI4z-SV_0?si=-FE8Qm3oZghUADcc

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
👍9🔥2
🗣
👍15🔥1💊1
🔔New Video🔔

በዚህ መንገድ ቪድዮ ከለቀቃችሁ
እንደነሱ Viral መሆን በጣም ቀላል ነው።👇
https://youtu.be/37qfzFAaZYc?si=nhnxJvvvNekNkkId

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
👍9🔥1
👍9
🔔New Video🔔

የYouTube ቻናላችንን እንዴት በቀላሉ
መኒታይዝ እንደምናደርግ ላሳያችሁ👇
https://youtu.be/3bog7vEJf24?si=Xl6rp6jRxiogHjiD

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
2👍9💊3🎉1
MUAZ's WAY
ሰላም እንዴት ናቹ ? 2ኛ ዙር Basic Video Editing Course ዛሬ ተጀምሯል!! ለምዝገባ እስከ 10 ቀን ድረስ ተጨማሪ ጊዜ ስላለ ያልተመዘገባችሁ አሁን መመዝገብ ትችላላችሁ!! እንዴት መመዝገብ እችላለሁ ለምትሉ ይሄንን ሊንክ በመንካት ቪድዮውን ተመልከቱ የተፃፈውንም በደንብ አንብቡት👇 https://t.me/Muazs_Way/80 via | @Muazs_Way
ሰላም እንዴት ናቹ ?
Basic Video Editing Course
ከ9 ቀን በሗላ ምዝገባ እንጨርሳለን!!

🔴የብዙዎቻችሁ ጥያቄ!
ኮርሱ የሚሰጠው በፒሲ ነው
(ፒሲ የሌላችሁን አያካትትም።)

በስልክ አልጀመርንም
በስልክ የምንጀምር ሲሆን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ ይህንን አንብቡ👇
https://t.me/Muazs_Way/56


ያልተመዘገባችሁ ቦታ ሳይሞላባችሁ ተመዝገቡ!!
via | @Muazs_Way
👍11
🔔New Video🔔

ይህንን ካወቃችሁ በYouTube Viral መሆን
በጣም በጣም ቀላል ነው።👇
https://youtu.be/SA8_WgJr1_g?si=V8PoZ7Iee6NgIKje

ለሌሎችም ስለሚጠቅም ላይክ ሼር እያደረጋችሁ!!

   JOIN NOW
@Muazs_Way
👍13
vidIQ • @Muaz's_Way.apk
75.3 MB
Vidiq APK
Download here...


via | @Muazs_Way
👍9
TubeBuddy • @Muaz's_Way.apk
75 MB
Tubebuddy APK
Download here...


via | @Muazs_Way
👍8
ሰላም እንዴት ናቹ ?

ለዩትዩበሮች እና ለቲክቶከሮች የሚሆኑ
የቪድዮ እና የኦዲዮ እቃዎችን
እንዲሁም ማንኛውንም Electronics እቃዎች
በኔ በኩል በቅናሽ ማስመጣት ትችላላችሁ።

አዲስ አበባ ለምትኖሩ ያላችሁበት እናደርሳለን
ክፍለ ሀገር ላላችሁ ለጊዜው ማድረስ አንችልም
ምናልባት ተቀባይ ካላችሁ ግን እናቀብልላቹሃለን!!

የምትፈልጉትን ብቻ በዚህ username አሳውቁኝ
ገበያ ላይ ካሉ ዋጋዎች በታች የምሰጣችሁ ይሆናል!!

Username
> > > @MuazEditing01 < < <


via | @Muazs_Way
3👍11
AY-49 Video Making Kit
ለTiktok እና ለYouTube
እንዲሁም ጥራት ላለው ቪዲዮና ድምፅ
የሚጠቅም ምርጥ እቃ ይዘን መጥተናል።

Tripod, Bluetooth Shutter, Aux Cable,

Key Features:
Mini Tripod Remote
Stable One Hand Grip
Phone Holder Mount
High Quality LED Light
Easy To Use


ዋጋ = 3,000  👉2,500 ብር ብቻ
ያስተውሉ እኛጋ ዋጋችን ቅናሽ ነው!
🚚Free Delivery🚚
ያናግሩን👉 @MuazEditing01


via | @Muazs_Way
👍15
Jmary MC-PW13

Podcast ወይም የራሳቹ show ለመጀመር ያሰባቹ
Podcast Microphone ይዘንላቹ መጥተናል


🎤type-C ,USB  አንዱ ላይ የያዘ
🎤አላስፈላጊ ድምፅ ጫጫታ የሚያስወግድ
🎤PC,Laptop ,Tab እንዲሁም ለስልክ የሚሆን
🎤360° መሽከርከር የሚችል


⚡️Noise Cancellation
⚡️Real time moniter
⚡️3.5mm stereo headphone output
⚡️Colorful indicater light

⚡️አዲስ አበባ ያላችሁበት እናደርሳለን
⚡️ክፍለ ሀገርም እንልካለን


ዋጋ = 8,500 👉7,500 ብቻ
ያስተውሉ እኛጋ ዋጋችን ቅናሽ ነው!
🚚Free Delivery🚚
ያናግሩን👉 @MuazEditing01


via | @Muazs_Way
👍6🔥3💯1
V8 Condenser Mic

V8 Condenser microphone
Brand _ Gaohm
PolarPattern _ Unidirectional MaterialMetalSignal-to-Noise _ Ratio78 dB
Hardware Platform_PC, Tablet, smart phone
Impedance _ 150 Ohm
Frequency Response _ 16 KHz


ዋጋ = 7,800 👉6,200 ብር ብቻ
ያስተውሉ እኛጋ ዋጋችን ቅናሽ ነው!
🚚Free Delivery🚚
ያናግሩን👉 @MuazEditing01


via | @Muazs_Way
👍10
MUAZ's WAY
ሰላም እንዴት ናቹ ? Basic Video Editing Course ከ9 ቀን በሗላ ምዝገባ እንጨርሳለን!! 🔴የብዙዎቻችሁ ጥያቄ! ኮርሱ የሚሰጠው በፒሲ ነው (ፒሲ የሌላችሁን አያካትትም።) በስልክ አልጀመርንም በስልክ የምንጀምር ሲሆን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ ይህንን አንብቡ👇 https://t.me/Muazs_Way/56 ያልተመዘገባችሁ ቦታ ሳይሞላባችሁ ተመዝገቡ!! via | @Muazs_Way
ሰላም እንዴት ናቹ ?

Basic Video Editing Course
ከ4 ቀን በሗላ ምዝገባ እንጨርሳለን!!

🔴የብዙዎቻችሁ ጥያቄ!
ኮርሱ የሚሰጠው በላፕቶፕ ነው ወይ
አዎ በላፕቶፕ ነው
(ላፕቶፕ የሌላችሁን አያካትትም።)

በስልክ አልጀመርንም
በስልክ የምንጀምር ሲሆን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ ይህንን አንብቡ👇
https://t.me/Muazs_Way/56


ያልተመዘገባችሁ ቦታ ሳይሞላባችሁ ተመዝገቡ!!
via | @Muazs_Way
1👍9
5G Router

ዋይፋያችሁ ፍጥነት እየቀነሰ ላስቸገራቹ
5G ማስጠቀም የሚያስችል Router አመጣንላቹ
12 ስዎች የሚያስጠቅም
ፈጣን ኔትወርክ Connection ያለው
አንዴ ተቸርጆ ለ12 ሰአት የሚቆይ
300mbps wifi speed
ለአያያዝ ምቹ ስለሆነ እንደ ስልክ
የፈለጉበት ቦታ ይዘውት የሚንቀሳቀሱት

ዋጋ = 5,200  👉4,800 ብር ብቻ
ያስተውሉ እኛጋ ዋጋችን ቅናሽ ነው!
🚚Free Delivery🚚
ያናግሩን👉 @MuazEditing01


via | @Muazs_Way
👍9