Mtsofttips
1.85K subscribers
76 photos
5 videos
78 files
125 links
Windows software any phone software e.g iPhone, Samsung,Huawei e.t.c frp unlock software windows phone password and softtips every day free licence software
Download Telegram
Enter code Referral code

WNA1Z5

to receive 500 coins instantly!
Great app to earn FREE gift cards, PayPal cash, or mobile recharge. Enter code E4PY9W to receive 500 coins instantly!
https://play.google.com/store/apps/details?id=mobi.cashforest.app
Enter code Referral code
E4PY9W
Great app to earn FREE gift cards, PayPal cash, or mobile recharge. Enter code WQ9LHB to receive 500 coins instantly!
https://play.google.com/store/apps/details?id=mobi.piratepay.app
Enter referral code
WQ9LHB
to receive 500 coins instantly!
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ማናኛዉም ከአውሮፓ እና ከእንግሊዝ እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት ኦርጂናል እቃዎችን ማዘዝ ከፈለጋቹ ከ Amazon,Aliexpress ,shein ላይ እቃ ማዘዝ ጀምረናል እናም ተጠቃሚ ይሁኑ
አስተማማኝ ምርጫቹ እንሁን 🙏🙏🙏 የቴሌግራም ቻናሉንም ይቀላቀላሉ
Telegram 10.0.9 Premium Mod APK.apk
70.5 MB
Telegram 10.0.9 Premium Mod APK ነው በነጻ ተጠቀሙ ብዙ feature አሉት
የ5G ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ዋጋ ስንት ነው ?

ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ላይ 81.8 ሚሊዮን ከኔትዎርክ የተገናኙ መሳሪያዎች መኖራቸውን ያሳወቀ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 42 በመቶ የሚሆነው ስማርት ስልኮች (Smart Phones) መሆናቸውን ገልጿል።

በተጠቃሚዎች ቁጥር ደግሞ 34.4 ሚሊዮን ሰዎች የኢንተርኔት ዳታ ተጠቃሚ ናቸው ያለው ተቋሙ፥ እነዚህ ደንበኞቹ በአማካይ በቀን 2,087 GB ዳታ ዝውውር (Average Daily data traffic) የሚፈጽሙ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የ4G ተጠቃሚዎቹ 66 በመቶ የሚሆነውን እንደሚሸፍኑ አስታውቋል።

አዲሱ የኢትዮ ቴሌኮም የ5G ኔትዎርክ በአዲስ አበባ ከተማ በተወሰነ ክልል ለተጠቃሚዎች የቀረበ ሲሆን የራሱ የክፍያ ፖኬጆችም ተዘጋጅተውለታል።

ይህ የክፍያ ፖኬጅ ከዚህ በፊት ከነበሩት የኔትወርክ አገልግሎቶች (4G, 3G, 2G) የዋጋ #ጭማሪ ያለው ነው።

በዚህም ኢትዮ ቴሌኮም ወርኃዊ ያልተገደበ የ5G አገልግሎቱን በ1,199 ብር እና በ300 GB ፍትሃዊ የአጠቃቀም ፖሊሲ ባለው (FUP) እንዲሁም ፕሪሚየም የተሰኘውን ወርኃዊ ያልተገደበ ጥቅሉን በ1,299 ብር በ400 GB ፍትሃዊ የአጠቃቀም ፖሊሲ ባለው (FUP) ለተጠቃሚዎች አድርሷል።

ከዚህ በተጨማሪ ኢትዮ ቴሌኮም ያልተገደበ 150 GB የ5G ኢንተርኔት በ929 ብር እንዲሁም 250 GB ደግሞ 979 በር ለተጠቃሚዎች አቅርቧል።

ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ ቀደም በነበረው ኔትዎርክ ወርኃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት በ999 ብር ለተጠቃሚዎች እንደሚያቀርብ ይታወሳል።
Telegram 10.0.9 [premium+mod] extra
◉ All Languages Support
◉ Unlocked premium
◉  Optimized/Stable Mod
◉  Server-side features not working
◉ Sponsored Post/Messages removed
◉ Increased The Chunk Size Limit along with 1.1.1.1 (በሚገርም ሁኔታ ፍጥነቱ ጨምሯል Download ለማድረግ )
◉ Download speed much faster than ever
◉ Copy, Save from restricted channel enabled (ለበጎ ነገር ተጠቀሙት)
◉ከፈለጋችሁበት ቦታ Screenshot ማንሳት ትችላለህ Good by Timer

Premium Features That are Unlocked 🔓:
• Doubled Limits
• Faster Download Speed
• Real Time translation
• Premium App Icons
• Infinite Reactions
• Animated Profile Pictures
• No Ads
• Advanced Chat Management
• Animated Emoji's (Client Side Only)
• Emoji Statuses ( Client side only)
• Stories Enabled
• Profile Badges ( Client Side only)
• 4GB Upload size
• Premium Stickers
Shall we make live meeting
Anonymous Poll
83%
Yes
17%
No