Forwarded from 💵FoxiGrow Task Notification
🆕 New Task Available!
📋 Task: Follow pulseapp on Twitter
👥 Slots: 8000
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
📋 Task: Follow pulseapp on Twitter
👥 Slots: 8000
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
አንድ የቻናል ሜምበር ነው የላከልኝ
Withdrawal proofed as he said
Investment ያለው ስራ ይለቀቅ? ማለት 1.5ton ብታወጡ በ 3 ቀን 3ton yhonal
Withdrawal proofed as he said
Investment ያለው ስራ ይለቀቅ? ማለት 1.5ton ብታወጡ በ 3 ቀን 3ton yhonal
Anonymous Poll
67%
አዎ ልቀቅልን
33%
አይ ይቅርብን
❤2
MoneyVortex
ያው እንግዲህ ይሄ ነው ቦቱ Invest አርጋችሁ መስራት ምትችሉ ስሩት Bot link pigfi bot
ለመስራት ከወሰናችሁ withdraw እያሳስብም
የተረጋገጠ ነው..🫡
ብዙ ጊዜ አልሆነውም ከጀመሩ cuz as my
opinion ብዙ አታስገቡ
የተረጋገጠ ነው..🫡
ብዙ ጊዜ አልሆነውም ከጀመሩ cuz as my
opinion ብዙ አታስገቡ
🔥8❤1
Eligibility:
Requirement
✅Account Status :
*Verified Binance account with completed KYC
✅Minimum Airdrop Points:-
*500 Airdrop Points accumulated by the Day 31 snapshot
✅Snapshot Date and Time
2026-03-31 23:59 (UTC)
Availability
Not available to residents of restricted jurisdictions
Join👉 Link

To farms bot withdraw ካረጋችሁ በኋላ Bot እየገባችሁ ቼክ አርጉ Claim ሚል ይመጣል approve አርጉ በሱ 🔥 ለመጀመር ከ ሶስት የተመቻችሁን ተጠቀሙ🙌❤️ user 1 https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_6109211781 user 2 https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_8204127701 user 3 https://t.me/T…
ትንሽ አዛ ሆኗል ይሄ ቦት...IDK the reason ግን ትናንት withdraw ያልኩት ሳይገባ ዛሬ ዊዝድራው ሳረግ ገብቷል ትናንት ያረኩት የት
እንደገባ አላውቅም 🌚
ብቻ ትንሽ አዛ አርገውታል እና ከ 1st payout
በኋላ ደሞ minimum 3 ton ነው...!
✓ያው እንደ ተመቻችሁ አርጉት እነሱ
የተመቻቸውን ነው መሰለኝ እየከፈሉ ያሉት..
Ig 3$ daily እየሰራን ነው ሞካክሩ...
እንደገባ አላውቅም 🌚
ብቻ ትንሽ አዛ አርገውታል እና ከ 1st payout
በኋላ ደሞ minimum 3 ton ነው...!
✓ያው እንደ ተመቻችሁ አርጉት እነሱ
የተመቻቸውን ነው መሰለኝ እየከፈሉ ያሉት..
Ig 3$ daily እየሰራን ነው ሞካክሩ...
MoneyVortex
https://t.me/+pmbIe6oUo4U3MGI0
join our live session and ask anything about mepass and other things
❤1🫡1
MoneyVortex
Task መስራት ከከበዳችሁ ቻናላቸው ላይ ለቀውታል እዩት... https://t.me/FoxiGrowNoti/1046?single
Btw must ነው ( ይህን ሳታደርጉ ምንም ታስክ
መስራት አትችሉም)
በጣም እያደገ ያለ project ነው 23k ደርሰዋል በ ቴሌግራም ( በ 1 ወር ከምናምን ቀን )
ያልጀመራችሁ ጀምሩ ታስክ ሲመጣ አብረን ተፍ
ተፍ እንላለን
https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_6253348503
መስራት አትችሉም)
በጣም እያደገ ያለ project ነው 23k ደርሰዋል በ ቴሌግራም ( በ 1 ወር ከምናምን ቀን )
ያልጀመራችሁ ጀምሩ ታስክ ሲመጣ አብረን ተፍ
ተፍ እንላለን
https://t.me/FoxiGrowbot?start=ref_6253348503
Link https://commentpicker.com/youtube-channel-id.php
1st የ YouTube channel link አስገቡ
2nd የቁጥሩን ድምር አስገቡ
3rd Get በሉት
4th channel id ጋር ያለውን በመውሰድ Foxigrow ጋር paste 🙌
1st የ YouTube channel link አስገቡ
2nd የቁጥሩን ድምር አስገቡ
3rd Get በሉት
4th channel id ጋር ያለውን በመውሰድ Foxigrow ጋር paste 🙌
👍2❤1
ቀንህን ሰላም ያሳደረህን ፈጣሪ አመስግነህ
ጀምር ፤ ብዙዎች መንቃት አስበው እዚያው
ቀርተዋልና...
GM🫶
ጀምር ፤ ብዙዎች መንቃት አስበው እዚያው
ቀርተዋልና...
GM🫶
🙏35❤9
Forwarded from 💵FoxiGrow Task Notification
🆕 New Task Available!
📋 Task: Follow One_Liquidity on Twitter
👥 Slots: 1000
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
📋 Task: Follow One_Liquidity on Twitter
👥 Slots: 1000
💰 Reward: +0.04 USDT & +0.4 FG Coin
Complete the task to earn rewards!
🔹Blockchain Part 1
ስለ Blockchain ከመጀመራችን በፊት ከዛ በፊት የነበሩ ፅንሰ-ሀሳቦችን እናያለን።
Blockchain በጥልቀት ለመረዳት ሶስት መሠረታዊ የቆዩ ቴክኖሎጂዎችን ማወቅ ግድ ይላል፣ Blockchain የእነዚህ 3 መሠረታዊ ነገሮች ጥምረት ውጤት ነው።
♦️Ledgers
♦️Cryptography
♦️Distributed system
🔹Ledger
Ledger ማለት በቀላሉ "የሂሳብ መዝገብ" ማለት ነው። ማን ምን እንዳለው የሚመዘገብበት ሰነድ ነው ለምሳሌ፦ እኔ በባንክ ውስጥ 100 ብር አለኝ ጓደኛዬ ደግሞ 50 ብር አለው ከዛ እኔ ለጓደኛዬ 10 ብር ስልክ ባንኩ መዝገቡላይ የኔን 90 ብር የጓደኛዬን ደግሞ 60 ይቀይረዋል። ዋናው ነጥብ Digital ገንዘብ ማለት በመዝገብ ላይ ያለ ቁጥር እንጂ የሚጨበጥ ሳንቲም ወይም ገንዘብ አደለም ችግሩ በተለመደው አሰራር ይህነነ መዝገብ የሚቆጣጠሩት ባንኮች ወይም መንግስታት ናቸው ያ ማለት Centralized ነው ለዛ እንነሱን ማመን ይኖርብናል ማለት ነው።
Centralized Ledger እንደ ባንክ ባሉ የቆዩ አሰራሮች መዝገቡ በአንድ ማዕከላዊ Data Base ይያዛል። ይህ ግን "single point of failure" የሚባል አደጋ አለው ያ ማዕከል ወይም ተቋም ከተሰበረ ወይም ከተሰረቀ ሙሉ System Fail ነው ሚያደርገው።
🔹Cryptography
Cryptography በሰዎች ላይ የሚጣልን እምነት በማይለወጥ የሒሳብ ቀመር የሚተካልን ነገር ነው በዚ ውስጥም Hash Functions, Public-key Cryptography የሚባሉ ነገሮች አሉ
1. Hash Function፦ ማለት ማንኛውም አይነት መረጃ (ፅሁፍ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ) ተቀብሎ ወደተወሰነ ርዝመት ያለው የቂጥርና የፊደላት ድብልቅ (output) የሚቀይር የሂሳብ ቀመር ነው። መጠኑ አይለወጥም ያ ማለት አንድ ፊደልም ሆነ አንድ ሙሉ መፅሀፍ ብታስገቡ የሚወጣው ውጤት (hash) ርዝመት ሁልጊዜም ተመሳሳይ ነው። ለምሳሌ Bitcoin የሚጠቀመው SHA-256 ሲስተም ሲሆን ሁልጊዜም 64 ርዝመት ያላቸው (hexadecimal) ውጤቶችን ነው ሚያሳየው።
Hash Function ላይ 4 መሰረታዊ ባህሪያት አሉ እነዛ 4 ነገሮች ከሌሉ Blockchain ሊኖር አይችልም እነሱም፦
🔹Deterministic
🔹Fixed Length
🔹One way
🔹Avalanche effect ናቸው።
እነዚን ደግሞ ቀጣይ እናያቸዋለን ከረዘመ እንዳትሰላቹ ብዬ ነው Like❤️🔥 እያደረጋቹ🫡
@Moneyvortex1 @Moneyvortex1
🔥15❤9💯2✍1
MoneyVortex
🔹Blockchain Part 1 ስለ Blockchain ከመጀመራችን በፊት ከዛ በፊት የነበሩ ፅንሰ-ሀሳቦችን እናያለን። Blockchain በጥልቀት ለመረዳት ሶስት መሠረታዊ የቆዩ ቴክኖሎጂዎችን ማወቅ ግድ ይላል፣ Blockchain የእነዚህ 3 መሠረታዊ ነገሮች ጥምረት ውጤት ነው። ♦️Ledgers ♦️Cryptography ♦️Distributed system 🔹Ledger Ledger ማለት በቀላሉ "የሂሳብ…
አሪፍ ነው በዚው ይቀጥል ወይስ ግራ ያጋባል? አሪፍ ስራ እስኪገኝ ትንሽ እንማማር ብዬ ነው✌️
🥰17
🔶አራቱ የ Hash Functions መሠረታዊ ባሕርያት፡
እነዚህ አራት ነገሮች ከሌሉ ብሎክቼይን ሊኖር አይችልም፡
🔹ዴተርሚኒስቲክ (Deterministic): ተመሳሳይ መረጃ ሁልጊዜም ተመሳሳይ ውጤት ይሰጣል። ዛሬም ነገም "ETHIOPIA" ብለህ ብታስገባ የምታገኘው ሃሽ አይቀየርም።
🔹የተወሰነ ርዝመት (Fixed Length): መረጃው ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን ውጤቱ ሁልጊዜም 256 ቢት (Bits) ነው። ይህ መረጃን በቀላሉ ለማከማቸትና ለማወዳደር ይረዳል።
🔹አንድ አቅጣጫ ብቻ (One-Way): ከ Hash ውጤቱ ተነስተህ የመጀመሪያውን መረጃ ማግኘት አትችልም። ልክ እንደ ቃሪያና ቲማቲም ተፈጭቶ ድልህ እንደሆነው ከድልሁ ተነስተህ ሙሉውን ቃሪያ መመለስ እንደማትችለው ማለት ነው።
🔹Avalanche Effect: በመረጃው ላይ ጥቃቅን ለውጥ ብታደርግ (ለምሳሌ አንዲት ነጥብ ብትጨምር)፣ የሚወጣው ውጤት ሙሉ በሙሉ ይለወጣል።
1️⃣. ብሎኮችን ለማያያዝ (Linking Blocks)
እያንዳንዱ ብሎክ የራሱ Hash እና ከሱ በፊት የነበረውን ብሎክ hash ይኖረዋል ማለትም፦
ብሎክ ሀ ➡️ Hash ሀ
ብሎክ ለ ➡️ የብሎክ ሀ Hash ይይዛል
ብሎክ ሐ ➡️ የብሎክ ለ Hash ይይዛል ይህ ሰንሰለት (Chain) አንዱ ላይ ለውጥ ቢደረግ ሌሎቹ በሙሉ ዋጋ ቢስ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። ይህ ኢሙታቢሊቲ (Immutability) ወይም "አለመቀየር" ይባላል።
ይቀጥላል......
@Moneyvortex1 @Moneyvortex1 ONE STEP FORWARD🫡 Like And Share

Hash በብሎክቼይን ውስጥ ለምን ይጠቅማል?

❤5👍2🔥1👌1
MoneyVortex
🔶አራቱ የ Hash Functions መሠረታዊ ባሕርያት፡ እነዚህ አራት ነገሮች ከሌሉ ብሎክቼይን ሊኖር አይችልም፡ 🔹ዴተርሚኒስቲክ (Deterministic): ተመሳሳይ መረጃ ሁልጊዜም ተመሳሳይ ውጤት ይሰጣል። ዛሬም ነገም "ETHIOPIA" ብለህ ብታስገባ የምታገኘው ሃሽ አይቀየርም። 🔹የተወሰነ ርዝመት (Fixed Length): መረጃው ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን ውጤቱ ሁልጊዜም 256 ቢት (Bits) ነው።…
የቀጠለ...
2️⃣. ማይኒንግ (Mining - Proof of Work)
ማይነሮች (Miners) "Nonce" የሚባል ቁጥር በመጠቀም የብሎኩ Hash በተወሰኑ "ዜሮዎች" እንዲጀምር ለማድረግ ይጥራሉ። ይህ ውጤት በአጋጣሚ እንጂ በማስላት ስለማይገኝ ከፍተኛ የኮምፒውተር ጉልበት ይጠይቃል።
3️⃣. Merkle Trees፦ በአንድ ብሎክ ውስጥ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ግብይቶች ተጠቃልለው ወደ አንድ "Merkle Root" Hash ይቀየራሉ። ይህ ግዙፍ ዳታ ሳይወርድ አንድ ግብይት ትክክል መሆኑን በፍጥነት ለማረጋገጥ ይረዳል።
4️⃣. Deep Insight:- Hash Function መረጃን አይደብቅም (Encrypt አያደርግም)። ሁሉም ሰው ግብይቱን ማየት ይችላል። Hash የሚያደርገው ብቸኛው ነገር መረጃው መቀየር አለመቀየሩን ማረጋገጥ ብቻ ነው። ልክ እንደ አንድ እቃ የታሸገበት "ማህተም" እንደማለት ነው። ማህተሙ ከተቀደደ እቃው እንደተነካ ወዲያውኑ ይታወቃል።

✍5❤1🔥1👏1
MoneyVortex
ያው እንግዲህ ይሄ ነው ቦቱ Invest አርጋችሁ መስራት ምትችሉ ስሩት Bot link pigfi bot
ይሄ ቦት እየሰራላችሁ ነው?
Piggy bux malet new
1 ton ይዘውብኝ ላሽ አሉ መሰለኝ💔
ሲጀመር ከ ig ውጪ ወደ ውጪ😭
Piggy bux malet new
1 ton ይዘውብኝ ላሽ አሉ መሰለኝ💔
ሲጀመር ከ ig ውጪ ወደ ውጪ😭
😁22