Ministry of Health, Ethiopia
11.5K subscribers
1.86K photos
36 videos
61 links
The official Telegram Channel of the Ministry of Health of the FDRE.

Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

HEALTHIER CITIZENS FOR PROSPEROUS NATION!

📞 +251-11-551-8031
🔗 www.moh.gov.et
📧 moh@ethionet.et
Download Telegram
Report #380
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
17/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
26/03/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
Report #381
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
18/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
27/03/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
Report #382
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
19/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
28/03/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
Report #383
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
20/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
29/03/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ አለፈ!!!

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱ ከታወቀ አንድ አመት አልፎታል። በአጠቃላይ እስካሁን ለ 2,340,575 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 202,545 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዟል።

እስካሁን 155,190 ሰዎች ከኮቪድ-19 አገግመዋል።

በሌላ በኩል በዛሬው ዕለት 7,840 ሰዎች የኮቪድ-19 ምርመራ ያደረጉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 1,982 ሰዎች (25%) ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

795 ግለሰቦች ደግሞ በፅኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ እየታከሙ ይገኛሉ።

ከዚህም ባለፈ ኮቪድ-19 እስካሁን በ2,825 ሰዎች ላይ ሞትን፤ በብዙዎች ላይ ደግሞ ማሕበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስነ-ልቦናዊ ቀውስን አስከትሏል።

በሽታው ወደፊት ከዚህ የከፋ ችግር እንዳያስከትል ዜጎች ሁሉንም የመከላከያ መንገዶች በመተግበር ራሳቸውንና ወገናቸውን ከወረርሽኙ እንዲታደጉ ጥሪ እናቀርባለን።

#CAUTION
#COVID19Ethiopia
#DrLiyaTadesse

@MoHEthiopia
Report #384
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
21/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
30/03/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
የሀዘን መግለጫ!

የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር ሀይረዲን ረዲ አገራቸውንና ህዝባቸውን በማገልገል ላይ እያሉ በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸው በማለፉ የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለመላው ቤተሰቦቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን::

#COVID19Ethiopia

@MoHEthiopia
Report #385
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
22/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
31/03/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
Report #386
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
23/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
01/04/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
አሁንም ሰዎች በኮቪድ-19 ቫይረስ እየተያዙ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች እየገጠማቸው ይገኛል ፤

ከዚህም እየከፋ እራሳቸውንና የሚወዱትን ሰው ጭምር እያጡ ይገኛሉ። እርስዎስ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እየተገበሩ ነው ?

⨳ማስክ ሳያደርጉ በፍጹም አይንቀሳቀሱ

⨳የእጅዎን ንፅህና በአግባቡ ይጠብቁ

⨳በቂ የአየር ዝውውር በሌለበት እና ሰው በተሰበሰበበት ቦታ አይገኙ

ይሄንን በመተግበር እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ይታደጉ።

#እንድናገለግልዎማስክዎንያድርጉ
#ማስክዎትንያድርጉህይወትንያትርፉ
#COVID19Ethiopia
#COVID19VACCINE
#NOMASKNOSERIVCE

@MoHEthiopia
Report #387
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
24/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
02/04/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia
Report #388
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ
25/07/2013 ዓ. ም

Status update on #COVID19Ethiopa
03/04/2021

#DrLiyaTadesse
#EPHI

@MoHEthiopia