የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
Amharic Bible Bot
🥰2😍2❤1👍1😘1
😍4🥰3❤1😘1
🥰2😍2❤1👏1
ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤
— የዮሐንስ ራእይ 21:3-4
Amharic Bible Bot
🥰4😍2❤1👍1💯1
❤4👍2🥰1
❤5🥰3👏1
❤7👍2🔥1😘1
😍3❤1👏1😘1
👍3😘2❤1😍1
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
— የሐዋርያት ሥራ 4:12
Amharic Bible Bot
❤3😍3👍2💯1
❤4🥰3👍1😍1
🥰5❤4👍1🔥1
👍4🙏2🎉1😍1😘1
🥰6😍2👍1
❤4🥰2👍1🎉1🙏1😘1
❤3👍1🥰1🙏1😍1
ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
— ትንቢተ ኤርምያስ 29:11
Amharic Bible Bot
❤3🎉2🥰1😍1😘1
❤2👍1😍1💯1😘1
እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 46:9
Amharic Bible Bot
❤3🥰3😍2💯1