የግሸኗ
273 subscribers
2 photos
120 links
ግለሰብ ሳይሆን ህያው የሆነው አምላክ አንድያ ልጁን ልኮ በደሙ የቆረቆራት ሀይማኖት ነው ያለኝ ዘላለምም እኮራለሁ ✝️☦️
Download Telegram
ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።


— 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:3

Amharic Bible Bot
❤3👍2😍2🔥1
Forwarded from Quality button
እድሜዎ ስንት ነው?
😍2👍1🥰1💯1😘1
እርሱ አምላክ ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛና ቅን ነው።


— ኦሪት ዘዳግም 32:4

Amharic Bible Bot
😘4❤2👍1🥰1😍1💯1
ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።


— መዝሙረ ዳዊት 42:1

Amharic Bible Bot
😍4❤3🔥1🥰1❤‍🔥1
መልሶም። ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።


— ትንቢተ ዘካርያስ 4:6

Amharic Bible Bot
😘5❤3👍1😍1
የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ፥ ጽድቁም በልጅ ልጆች ላይ ነው፤


— መዝሙረ ዳዊት 103:17

Amharic Bible Bot
❤5🥰2💯2😘1
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።


— መጽሐፈ ምሳሌ 9:10

Amharic Bible Bot
❤6🥰2😍1
እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።


— 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7

Amharic Bible Bot
❤4😘2👍1😍1
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍1👏1🙏1😍1
ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።


— 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16

Amharic Bible Bot
👍4❤2🥰2🎉1😘1
አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።


— መዝሙረ ዳዊት 25:3

Amharic Bible Bot
🥰5😍2😘2🐳1💯1
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።


— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13

Amharic Bible Bot
👍4🥰3❤‍🔥2❤1🎉1😍1
እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።


— መዝሙረ ዳዊት 9:9-10

Amharic Bible Bot
🥰5👍2🔥1😘1
እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።


— ወደ ዕብራውያን 11:1

Amharic Bible Bot
🥰4😍2😘2👍1
ፈሪ ልብ ላላቸው። እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው።


— ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4

Amharic Bible Bot
❤6👍2🎉1
♡ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ ♡
@Maryam_Maryam2127
😍3❤1👍1🎉1🙏1💯1
አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።


— መዝሙረ ዳዊት 51:1

Amharic Bible Bot
❤4🔥3🥰2👍1😘1
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።


— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6

Amharic Bible Bot
❤6🥰2👍1🔥1🎉1
የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።


— ትንቢተ ኢሳይያስ 43:18-19

Amharic Bible Bot
❤6👍1🥰1😍1
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።


— የማቴዎስ ወንጌል 11:28

Amharic Bible Bot
🥰7🔥1😍1