Miracle commision agent-/ሚራክል ኮሚሽን ኤጀንት 0913308888/0906222233
515 subscribers
166 photos
2 videos
9 files
21 links
General Broker/የቤት፣የመኪና፣የኮንዶሚኔም፣የአፓርታማ፣የአክሲዩን ሽያጭና ኪራይ/0913308888/አዲስ አበባ
Download Telegram
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት ኮዬ ፈጬ ፕሮጀክት 16
👉ባለ 2 መኝታ 88 ካሬ 2ኛ ላይ
👉ዋጋ ለካሽ 2,300,000/ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር
👉ከሴራሚክ ዉጭ በድምብ የታደሰ ገዥ ብቻ ከሆኑ ይደዉሉ ለነገ ብቻ
ስልክ 📞09 06 22 22 33
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት በእጣ የተገኘ ኮየ ፈጨ2  ፕሮጅክት 16 ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ 2ኛ ላይ ዋጋ 2,500,000 (ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሽ ብር) ድርድር የለውም
ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
እጅግ ትርፋማ ይሆኑበታል ።
  በፍጥነት በመልማት ላይ ያለ እጅግ ተስማሚ የአየር ንብረት ያለው የመኖሪያ መንደር ይግዙ።
ቤት መሸጥ ወይም መግዛት ካሰቡ ይደውሉ።
የምንለቃቸው በተከታታይ እንዲደርሳችሁ #like,#share,ማድረግወን አይርሱ።

👉ስልክ - 0913-308888
-0906-2222 33

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በቴሌግራም ይከታተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
👍1
👉የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት በእጣ የተገኘ  ኮየ ፈጨ2  ፕሮጅክት 16
👉ባለ 3 መኝታ 104 ካሬ 3ኛ ላይ
👉 እዳ የዘጋ ዋጋ 2,700,000 (ሁለት ሚሊየን ሰባት  መቶ  ሽ ብር) ድርድር የለውም
እጅግ ትርፋማ ይሆኑበታል ።
  በፍጥነት በመልማት ላይ ያለ እጅግ ተስማሚ የአየር ንብረት ያለው የመኖሪያ መንደር ይግዙ።
ቤት መሸጥ ወይም መግዛት ካሰቡ ይደውሉ።
የምንለቃቸው በተከታታይ እንዲደርሳችሁ #like,#share,ማድረግወን አይርሱ።

👉ስልክ - 0913-308888
                -0906-2222 33

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በቴሌግራም ይከታተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
👍2
የሚሸጥ ቤት 40/60 ኮንዶሚኒየም አያት  በሻሌ  ሳይት ላይ  ባለ 2መኝታ 4ኛ ፎቅ ላይ 72ካሬ   ዋጋ 3,500,000 (ሶስት ሚልዮን አምስት መቶ ሽ ብር) እዳ የዘጋ (ካርታ የያዘ) ለባንክ አይሆንም ለመኖር ውብና ማራኪ ቦታ ገዝተው ቢኖሩበትም ሆነ ቢያከራዩት እጅግ ትርፋማ የሚሆኑበት የመኖሪያ መንደር ይግዙ ። ቤቱ በእጣ የተገኘ ነው ። ቁልፍ ተረክበዋል፣ቤቱን ለማየት ቀድመው ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ፣ገዥ ብቻ ከሆኑ ይደውሉ ተጨማሪ የሚሸጡ ቤቶችን ለማየት ቴሌግራሙን join ያድርጉ
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
📞0913-30 88 88
📞0906-22 22 33
👍1
የሚሸጥ ሱቅ በቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም 
ሳይት 83 ካሬ  ዋጋ 8,500,000ብር(ስምንት ሚሊየን አምስት መቶ ሽ ብር)  ውስን ድርድር አለው ወርሃዊ ገቢውም 41,000(አርባ አንድ ሽ ብር) ነው ። ለሆቴል ፣ለባንክ ፣ ለሱፐርማርኬት ወዘተ  ስራ የሚሆን እጅግ በጣም ጥሩ የቢዝነስ ቦታ ነው ገዥ ብቻ ከሆኑ ይደውሉ ተጨማሪ መሸጥ ወይንም መግዛት  የሚፈልጉት ንብረት ካለዎት ኑ አብረን እንስራ ቴሌግራሙን join ያድርጉ
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233

📞0913-30 88 88
📞0906-22 22 33
👉ሺያጭ 20/80 ኮንዶሚንዬም ቤት

👉የቤቱ መገኛ ቦሌ አራብሳ ቁጥር 3

👉 ቤቱ የተገኘበት ምክንያት በልማት ተነሽ

👉ባለ 1 መኝታ 59 ካሬ 2ተኛ ፎቅ ላይ

👉 እጣ አይደለም ለባንክ አይሆንም
አምስት አመት አልሞላውም

👉 ካርታ አላቸው

👉ምቹና ተስማሚ የአየር ንብረት ያለው

👉መሸጫ ዋጋ 1,300,000 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሽ)

👉ቅናሽ ቤቶችን ለማየት የቴሌግራም ምልክቱን
           join ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
ስልክ
📞📞📞 0913-30 88 88
📞📞📞0906-22 22 33
40/60 ቤት ሽያጭ ቦሌ ቡልቡላ
👉7ተኛ ፎቅ
👉78ካሬ
👉ጥንቅቅ ብሎ የታደሰ
👉ኪችን ካብኔት እና ቁም ሳጥን የተገጠመለት
👉ሙሉ በር የተቀየረ
👉በእጣ የተገኘ
 👉ዋጋ 5,200,000/አምስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሽ ብር እዳ 300,000/ሶስት መቶ ሽ ብር አለበት እዳውን ገዥው የሚሸፍን ይሆናል

👉ለበለጠ መረጃ ተሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇😘
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233

📞 0913-30 88 88
📞 0906-22 22 33
👍4
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት  ቦሌ አራብሳ ቁጥር 3 ሳይት ላይ የልማት ተነሽ(በምትክ ) የተገኘ ነው  እጣ አይደለም
  ሙሉ መረጃውን ልብ ብለው ያንብቡ፣   ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ ቤቶችን ለማየት ቀድመው ቀጠሮ ያስይዙ እና ይምጡ ።ለጉብኝት ሲመጡ ቤቱን ከወደዱት ወዲያው የቤቱን ባለቤት እናገናኘዎታለን ዝግጁ ሆነው ይምጡ ወይ ቀብድ ለመክፈል ወይ ለመጨረስ ካልሆነ እባክዎን አናስተናግድም ጊዜዎትን በአግባቡ ይጠቀሙ 
       👉 ባለ 3መኝታ 113ካሬ 6ኛ  ላይ   ዋጋ 1,500,000 /አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሽ ብር   (ጅ7)ላይ
ቁልፍ የተረከቡ  አሁኑኑ አድሰው መግባት የሚቻል   ፣ ካርታ አለው ከእዳ ነጻ  ነው ፣መግዛት የሚቻለው በብድር ፣ በውክልና፣ እንዲሁም በመንደር ሽያጭ ውል ብቻ ነው ምክንያቱም 5 ዓመት ስላልሞላው ፣  የልማት ተነሽ(በምትክ) የተገኘ ነው  ፣ለባንክ አይሆንም፣ ተጨማሪ የሚሸጡ ቤቶችን ለማየት ቴሌግራሙን join ያድርጉ ስለመረጡን እናመሰግናለን  ከላይ ከተጠቀሱት ቤቶች ውጭ ስለሌላ ቤት መረጃ  አይጠይቁን ፍላጎትዎ ከነዚህ ውጭ ከሆነ ሌላ ጊዜ ይከታተሉን የሚፈልጉት ቤት ሲያገኙ ይደውሉ ጊዜዎትን በአግባቡ ይጠቀሙ ፣ ከጻፍናቸው ነገሮች ውጭ ግር ያለዎትን ነገር ብቻ ይጠይቁን የተጻፈውን  ደግመው አይጠይቁን እናመሰግናለን።
👉📞0913-30 88 88
👉📞0906-22 22 33


https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
👍4
እንኳን ደስ አላችሁ የ14ኛው ዙር 20/80 እና የ3ኛው ዙር 40/60  የኮንዶሚኒየም እጣ ባለእድለኞች  ነገ  እጣ ይወጣል በመሆኑም እጣውን ለመከታተል የtelegram_chanal ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
👉https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
👉https://t.me/MiracleCommisionAgent2233
👍7🤔3😁2🥰1