🌾ወንጀለኛ ሰው ከስህተቱ ሊመለስ ይችላል
አቢድ ሰውም በአንድ ቅፅበት ወንጀል ላይ
ሊወድቅ ይችላል።
ስለዚህ በራስህ መልካም ስራ በጭራሽ አትመካ
ተውበትን ፍለጋ እየታገሉ ያሉ ሰዎች ላይ አትሳቅ። አንድ ሰው ታሪኩ እንዴት እንደሚበቃ አታውቅምና
ነገ ለአንተ ምን ሊመጣ እንደሚችል አታውቅም።
ልቦች በአላህ እጅ ላይ ናቸው። እርሱ እንደሚፈልገው ያገለባብጣቸዋል፤ ለዚህም ነው ምርጥ ሰዎች እንኳን ልባቸው ፀንቶ እንዲቆይ አላህን የሚጠይቁት።
ልብህ ፀንቶ እንዲቆይ አላህን መጠየቅህን፤ ወንጀል ላይ ስትወድቅ ተውበት ማድረግህን ቀጥል አላህን እስክታገኘው ድረስ በዲኑ ላይ እንዲያቆይህ መጠየቅን በጭራሽ አታቁም። ምክንያቱም እውነተኛው ፈተና ዛሬ ያለህበት ሁኔታህ አይደለም፤ እስከ መጨረሻው ድረስ ፀንተህ የምትቆይበት አህዋልህ እንጂ!
ስለዚህ ይህንን ዱዓ ማድረግን አብዛ፦
يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ، ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
ልቦችን የምትለዋውጥ ጌታዬ ሆይ፤ ልቤን
በዲንህ ላይ አፅናልኝ።
ነቢዩ ﷺ ራሳቸው ይህንን ዱዓ ያደርጉ ነበረ
ስለዚህ እርሳቸው ይህንን ዱዐ ያደርጉ ከነበረ እኛ ስለራሳችን ልብ ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀ ስለመሆኑ ምን ዋስትና አለን?
@miraa331🍀

💯7
●ጠንካራ ከመሆን የምትሰለችበት ጊዜ አለ!
ዱዓ ታደርጋለህ፤ ታጋሽ ለመሆን ትሞክራለህ፤ አላህ የተሻለውን እንደሚያውቅ ራስህን ታስታውሳለህ፤ በልብህ ውስጥ ያለውን መናገር ያልቻልከውን ሁሉ እንዲረዳህ ትለምነዋለህ!!
●አበቦችን እንዲሰጥህ አላህን ስትጠይቅ
በመጀመሪያ ዝናብ ቢልክብህ አትደንግጥ።
አንዳንድ ጊዜ የዱዓህ መልስ ባሰብከው መንገድ አይመጣም። አንዳንድ ጊዜ አላህ ወደ አንድ የተሻለ ነገር ከማምጣቱ በፊት በአስቸጋሪ ነገር ውስጥ ያሳልፍሃል።
"ዛሬ በደረታችን ላይ እንደ ቶን የሚመዝኑት እነዚህ ፈተናዎች፣ አንድ ቀን ከፍ እንደሚያደርጉን ማሰቡ እንዴት ያለ እንግዳ ነገር ነው። አላህን እናመሰግነዋለን። ስለፈተነን ስለወደደን እና ማንም ሊገምተው ከሚችለው በላይ ስላበዛን እናመሰግነዋለን።"
(አል-ፋዋኢድ 119)

አብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"ዛሬ በደረታችን ላይ እንደ ቶን የሚመዝኑት እነዚህ ፈተናዎች፣ አንድ ቀን ከፍ እንደሚያደርጉን ማሰቡ እንዴት ያለ እንግዳ ነገር ነው። አላህን እናመሰግነዋለን። ስለፈተነን ስለወደደን እና ማንም ሊገምተው ከሚችለው በላይ ስላበዛን እናመሰግነዋለን።"
(አል-ፋዋኢድ 119)
@miraa331🍀
🏆4🔥1
🌾ፅናትን ከ..
ሱመያ (رضى الله عنه) የእስልምና የመጀመሪያዋ ሰማዕት ነበረች። በሙስሊሞች ላይ ከባድ ስቃይ በሚደርስባቸው ወቅት እስልምናን ተቀብላለች በከባድ ስቃይ ውስጥም ቢሆን ለአላህ ጠንካራ እና ታማኝ ሆና ኖራለች። በእስልምና ውስጥ ያላት ቦታም በጣም ከፍተኛ ነው። ምክንያቱም ህይወቷን ለእውነት አሳልፋ ስለሰጠች ፈተናው ምንም ያህል ከባድ ቢሆን እውነተኛ ጥንካሬ በዲን ላይ ፀንቶ መቆየት መሆኑን ታስተምረናለች።
@miraa331🍀
ሱመያ ቢንት ኸያጥ رضى الله عنه

💋5🔥1