ሰማያዊ
207 subscribers
80 photos
6 videos
17 links
"ለነፍስ እረፍት የሚሰጡ ጥልቅ ሀሳቦች ጠቃሚ እውቀት ጥቅሶችና ውብ እይታዎች በሰማያዊ page ...."join&share
Download Telegram
Live stream started
የነሺዳ ቅላፄ ማርኮት የሰለመ ሰው
ነገ የመዝሙር ዜማ ያከፍረዋል
በተውሂድ የተማረከ ልብ ግን
ከብረት ይጠነክራል፤አላህ ሀይማኖቱን
ተረድተው በእርሱ ላይ ከሚፀኑት ያድርገን።







@miraa331🍀
🏆3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆4
✅



@miraa331🍀
💋3
it's ጁመዐ✅صلوا النبي




@miraa331🍀
🎉4
ታዛዥ ሆኖ በነፍሱ ከሚገረም (ከሚኮፈስ)
ይልቅ ወንጀለኛ ሆኖ የቶበተ
(ወደ አላህ የተመለሰ) ይበልጣል።

ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሐፊዘሁላህ




@miraa331🍀
🎉9
ለጥቅሜ እንደመጣሁ እያወቀ
በሩን የማይዘጋብኝ
ጌታዬ አላህ ብቻ ነው።







@miraa331🍀
🔥5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆4
ሀያዕ ለወንድም ለሴትም
አስፈላጊ ነገር ነው ለሴት ልጅ
ግን ውሃ ለአሳ የሚያስፈልገውን
ያክል ያስፈልጋታል።






@miraa331🍀
💯5
ልዩነት


በጀግና ወንድ ጭንቅላት ውስጥ
ብዙ ኪታቦችና የአላህ ቃል ቁርዐን ሲኖር
በደካማ ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ደግሞ
ብዙ አይነት ቅርፅና ከለር ያላቸው ሴቶች አሉ!







@miraa331🍀
🏆4
''አንድን ሰው እንደምትወደው እንዲያውቅ
ንገረው ልቡ እንዲረጋጋም ደጋግምለት''


ነብያችን selelahu aleyhi weselem






@miraa331🍀
🍓4
✅





@miraa331🍀
🏆4
ሳያዩን ወደዱን
እኛም ሳናያቸው ወደድናቸው
ሳያዩን ናፈቅናቸው እኛም
ሳናያቸው እጅጉን ናፈቁን


ነብያችን selelahu aleyhi weselem





@miraa331🍀
💋3
​እስቲግፋር ሀብታም ያደርግሃል
እስቲግፋር ሰላምን ይሰጥሃል
እስቲግፋር በረከትን ያመጣል
እስቲግፋር የምህረት በሮችን ይከፍታል
እስቲግፋር የአእምሮ ችግሮችን ይፈውሳል
እስቲግፋር የማይቻል ነገር ሁሉ ይሰጥሃል
ከሁሉም በላይ ደግሞ ከአላህ ጋር ያለህን
ግንኙነት ያሻሽላል፡፡





@miraa331🍀
💯5
jumaa🌒
🎉3