Minew shewa tube
787 subscribers
805 photos
105 videos
546 links
promotion
Download Telegram
በቅርብ ቀን 💯🔥

ድምፃዊ #አብርሃም ሙሉአለም "አኪየ" በተሰኘው የመጀመሪያ ሰራው ተቀባይነትን ያገኘው_ አሁን ደግሞ_ #ላይገባሽ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ብቅ ብሏዋል በቅርብ ቀን በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል ::
🔥🔥🔥 በስድስት ወራት ውስጥ 10 million🔥🔥10 million 🔥🔥10 million 🔥🔥10 million 🔥🔥10 million 🔥🔥10 million 🔥🔥10 million 🔥🔥10 million 🔥🔥10 million🔥🔥 10 ሚሊዮን እይታ 🔥🔥🔥💯#በቃ #ዳጊ_ዲ #ምነውሸዋኢንተርቴመንት
Thank You For Watching 🙏
Keep watching and Enjoy !!! 💚💛❤️
https://youtu.be/LHqX737oMtA
🔥🔥💯 #ሸዊት_መዓረይ በቅርብ ቀን 💯🔥🔥

#ሎዊዮ እንዲሁም #ልክእንደኔ በተሰኙት ስራዎቹ የምታውቁት ተወዳጁ ድምፃዊ #ማፊ_ልዑል #ሸዊት_መዓረይ የተሰኘ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በቅርብ ቀን ተመራጭ እና ተወዳጅ በሆነው #ምነውሸዋኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ያደርሳል፡፡
ትላንት ሊለቀቅ የነበረው የድምፃዊ #ታምራት_ከበደ #አመመኝ_እማ የተሰኘ ምርጥ ስራ በቴክኒክ ችግር ወደ ዛሬ ዞሯል ዛሬ ማታ በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል ::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥🔥💯 #ሸዊት_መዓረይ ዛሬ ማታ 💯🔥🔥

#ሎዊዮ እንዲሁም #ልክእንደኔ በተሰኙት ስራዎቹ የምታውቁት ተወዳጁ ድምፃዊ #ማፊ_ልዑል #ሸዊት_መዓረይ የተሰኘ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ ማታ ተመራጭ እና ተወዳጅ በሆነው #ምነውሸዋኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ያደርሳል፡፡
🔥🔥💯 ተለቀቀ 💯🔥🔥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የተወዳጁ ድምፃዊ #ማፊ_ልዑል 👌#ሸዊት_መዓረይ ምርጥ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ‼️ ይመልከቱት . . ይወዱታል👇
https://youtu.be/Q7s1c16d-mA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገ ማታ 💯🔥

ድምፃዊ #አብርሃም ሙሉአለም "አኪየ" በተሰኘው ስራው የምናውቀው_ አሁን ደግሞ_ #ላይገባሽ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ብቅ ብሏዋል ነገ ማታ በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል ::
በጥቂት ግዜያት ለእይታ የበቃው የተወዳጁ ድምፃዊ #መስፍን_በቀለ 🔥 #ሚስጥር_ነው የተሰኘው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ከ 1,000,000 ሚሊዮን በላይ እይታ ስለተመለከታችሁት እናመሰግናለን🙏🙏🙏
keep watching and sharing🎈🎈
🔥🔥🔥

https://youtu.be/8xHoset6SxA
#ቼብዬ በቅርብ ቀን 💯🔥

ድምፃዊ #ቴዎድሮስ_ዋለልኝ አሁን_ #ቼብዬ የተሰኘ ለየት ያለ ምርጥ ስራ ይዞ ብቅ ብሏዋል በቅርብ ቀን በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል ::
አቤት_አቤት በቅርብ ቀን 🔥🔥🔥💯

ሸግዬ ሸጊቱ በተሰኘው በመጀመሪያ ስራው በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ተቀባይነትን ያገኘው ድምፃዊ #ሚክ_ዋን @meek1one ዳግም ሊያስደንቀን #አቤት_አቤት በተሰኘ ምርጥ ስራ ብቅ ብሏል በቅርብ ቀን በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ያደርሳል:: Stay tuned.
ዛሬ ማታ 💯🔥

ድምፃዊ #ማትያስ_ዘመዴ #የሌመኗ_ቆንጆ የተሰኘ ምርጥ ስራ ይዞ ብቅ ብሏዋል ዛሬ ማታ ማታ በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል ::
🔥🔥🔥 1,000,000 ሚሊዮን 🔥🔥🔥 #አዲስ_ሙላት እና #አብዱ_ኪያር 🔥 #የውብዳር የተሰኘው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በተለቀቀ በጥቂት ጊዜ ዉስጥ 1,000,000 ሚሊዮን እይታ ስለተመለከታችሁት እናመሰግናለን🙏🙏🙏
keep watching and sharing🎈🎈
🔥🔥🔥
https://youtu.be/hgOcXHa_C7U
#አባባ በቅርብ ቀን 💯🔥

ድምፃዊት #ኪያ_ተስፋዬ #አባባ የተሰኘ ስራ በቅርብ ቀን በተወዳጁ #ምነውሸዋ ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል ::
🔥#ኪኪ አርብ ማታ 🔥🔥

#ፍንዳታ በተሰኘው ስራው ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ #ማይኪሸዋ አርብ ማታ #ኪኪ የተሰኘ ቆንጆ ስራ በተወዳጁ #ምነውሸዋ_ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደእናንተ ያደርሳል፡፡
🔥🔥 2 ቀን ቀረው 🔥🔥

?? #ኪኪ 💃🕺 የተሰኘው አዲሱ የድምፃዊ #ማይኪ_ሸዋ የሙዚቃ ቪድዮ የፊታችን #አርብ_ማታ በተወዳጁ #ምነውሸዋ_ኢንተርቴመንት አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡