Computer Science Exit exam schedule 👆
👍1
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ነገ ማለትም ከ5:30-8:00 ለመስጠት ያወጣውን ፕሮግራም መቀየሩ ተገለፀ‼️
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) ነገ ማለትም ከ5:30-8:00 ለመስጠት ያወጣውን ፕሮግራም የሰአት ለውጥ በማድረግ ወደ ከሰዓት በኋላ የቀየረ መሆኑ ታውቋል።
⚡️ተፈታኞች ዩንቨርሲቲዎቻቹህ እያወጡት ያለውን የተስተካከለ የፈተና ፕሮግራም (የሰዓት ለውጥ) አረጋግጡ።

👍8😢1
#Exit_Exam_Result
ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።
https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

👍5
#Exit_Exam_Result
📌🔊Posponed
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም የተሰጠውን የሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት በአንዳንድ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት ውጤት እንዳልተለቀቀ ለማወቅ ተችላል።
በተገኘው መረጃ መሰረትም ችግሮቹ ተቀርፈው ውጤቱ ከየካቲት 7-8 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚለቀቅ ይጠበቃል።

👍3❤1👏1
Dear All,
As of now, you can download the 2017 mid-year exit exam results from https://eap.ethernet.edu.et.
Please be informed that:
*NG* stands for canceled exam results.
*NULL* indicates students who did not take the exam.
Thank you.

eap.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | Exit exam data hub
🤔21👍9🙏1
Dear All
All the exams scheduled for March 31 (Monday) is postponed to April 11 weather the holiday is Sunday or Monday.
Eid Mubarak ☪️

🔥15👍3
Forwarded from Sufeni Abebe
❤2
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7
This is to inform you that ALL GRADUATING STUDENTS are expected to fill this form, which is essential and prerequisite to sit on EXIT EXAM.
Required Information:
- National ID
- Full Name
- Date of Birth
- Valid Email
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7
To : Graduating Senior Students

👍4
Forwarded from Ethiopian Private Higher Education & TVET Institutions' Association (Awot H)
⚠️URGENT⚠️
የብሔራዊ መታወቂያ (ፍይዳ) ምዝገባን ይመለከታል
ትምህርት ሚኒስቴ ከሰኔ 2017 ጀምሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች እና ዳግም ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደቅድመ ሁኔታ መቀመጡ ይታወቃል።
በመሆኑም በተቋማችሁ እየተማሩ ያሉና ከዚህ ቀደም ተፈትነው ማለፊያ ውጤት ሳያሟሉ የቀሩ የተቋማችሁ ተፈታኞች ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ምዝገባ እንዲያካሂዱ ባሉት አማራጮች በሙሉ በቂ መረጃ እንድታደርሷቸው እናሳስባለን።
*ማሳሰቢያ፡*
1.ለመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች መረጃ ማስገቢያ ሲስተም (https://eap.ethernet.edu.et ) ላይ ማስተካካያ ስልተደረገ በቅርቡ ORIENTATION የምንሰጥ ይሆናል።
2.ዳግም ተፈታኝ አመልካቾች ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም -- ግንቦት 05/2017 ዓ.ም ድረስ ከላይ የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ።
3.ዳግም ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍሉት በቴሌ ብር በኩል ብቻ ነው።
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር

👍19❤2
Section_20250429 (3).pdf
86.5 KB
Second Semester Class will start on Wednesday April 30.if there is any issue with the schedule please forward your quest to academic dean office
2👍5😢2
Forwarded from MicroLink Information Technology College 🎓 (''๋ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ͜͡.. K!¥Æ 🇪🇹 JØ$ ''๋ࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣩࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧࣧ͜͡.. €¥@ŠŰ 👑 🎼🎻')
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7
This is to inform you that ALL GRADUATING STUDENTS are expected to fill this form, which is essential and prerequisite to sit on EXIT EXAM.
Required Information:
- National ID
- Full Name
- Date of Birth
- Valid Email
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7
To : Graduating Senior Students
This is to inform you that ALL GRADUATING STUDENTS are expected to fill this form, which is essential and prerequisite to sit on EXIT EXAM.
Required Information:
- National ID
- Full Name
- Date of Birth
- Valid Email
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7
👍4❤1
MicroLink Information Technology College 🎓 pinned «https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7 To : Graduating Senior Students This is to inform you that ALL GRADUATING STUDENTS are expected to fill this form, which is essential and prerequisite to sit on EXIT EXAM. Required Information: - National ID - Full Name…»
MicroLink Information Technology College 🎓
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7 To : Graduating Senior Students This is to inform you that ALL GRADUATING STUDENTS are expected to fill this form, which is essential and prerequisite to sit on EXIT EXAM. Required Information: - National ID - Full Name…
‼️ NOTICE ‼️
This is to inform you that TWO important Notice regarding SENE 2017 EC - EXIT EXAM
1️⃣ Only 2020 G.C batch ED1CE1/2020 are eligible to sit on Sene 2017 EC Exit exam.
2️⃣ And students who didn’t sat on the previous Exit Exams with their batch and lately completed their courses.
⨳ Those students required to contact the registrar with your 16 digit FAYDA NID Number.
OR
⩩ Use this (👇) link to register...
https://forms.gle/LgEQN7ws68bgTYaC7
𝓸𝓯𝓯𝓲𝓬𝓮 𝓸𝓯 𝓽𝓱𝓮 𝓻𝓮𝓰𝓲𝓼𝓽𝓻𝓪𝓻

👍5❤1
Forwarded from Ethiopian Private Higher Education & TVET Institutions' Association (Awot H)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሰኔ ወር 2017ዓ/ም ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና
👉የተፈታኞች መረጃ ማደራጀትና
👉የተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መረጃ ወደ ሲሰተም ማስገባት
ዙርያ ከስር በተያያዘው ቪድዮ ተብራርቶ ቀርቧል፡፡ ጥያቄና ማብራርያ ቢፈልጉ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም መደወልና መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
1. አዲስ አለማየሁ - 0913715772
2. ዘቢባ ሙዘሚል- 0911399972
⚠ማሳሰቢያ፡-
👉የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) የሌላቸው ተፈታኞች ፈተናውን መውሰድ አይችሉም፡፡
👉የሰኔ 2017ዓ/ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች መረጃ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 05 ቀን 2017 ዓ/ም ነው፡፡

👍4❤3