#Congratulations #ClassOf2024
ለመላው የ2016 ዓ.ም🎉 (2024) ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ 🎊 እንኳን 🎖ደስ 🏆 አላችሁ!!! 🎓🎓🎓
የማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እሑድ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ከ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በደማቅ ስነስርዓት ያስመርቃል፡፡
📅 ፡ እሑድ ነሐሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም
📍፡ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ
⏲ ፡ 2፡00 - 6፡00
@MicroLinkITCollege

🎉24👍10❤4
#Congratulations #ClassOf2024
🎓🎓 በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏👏
ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ምረቃ አዳራሽ ስትመጡ የኮሌጁን መታወቂያ መያዝ አስፈላጊ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
⌚️ 2:00
🔰 ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ
@MicroLinkITCollege
🎓🎓 በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏👏
ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ምረቃ አዳራሽ ስትመጡ የኮሌጁን መታወቂያ መያዝ አስፈላጊ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
⌚️ 2:00
🔰 ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ
@MicroLinkITCollege
👍23❤7👏4🎉2
Summer Registration
Due to error in course distribution or semester numbers, those Extension students who missed registration, the registration with the corrected slip is arranged for Sept 5 & 6. Please register with no penalty on this specific dates only.

👍11❤2👏2🤔2
Section_20240916.pdf
60.7 KB
New Summer Schedule
Class starts Sept 17
Class starts Sept 17
Section Schedule_20240921.pdf
53.5 KB
Final exam schedule
All regular students
The registration for 2016/24 new academic year will be on Oct 7 Monday and Oct 8 Tuesday.
The registration for 2016/24 new academic year will be on Oct 7 Monday and Oct 8 Tuesday.
👍3
MicroLink Information Technology College 🎓 pinned «All regular students The registration for 2016/24 new academic year will be on Oct 7 Monday and Oct 8 Tuesday.»
Schedule for Senior Regular Students
Class will start on Nov 5 Tuesday. Extension students will soon finish summer class.
Class will start on Nov 5 Tuesday. Extension students will soon finish summer class.
🔥4👍2
‼️ ማሳሰቢያ ‼️
ለሁሉም አዲስ የተመዘገቡ የዲግሪ እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተማሪዎች።
የኮሌጁ ኦረንቴሽን መርሃ ግብር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል፤ ስለሆነም ሁላችሁም እንድትገኙ እናሳስባለን።
📅 ቀን ፡ ህዳር 21፣ 2017 ዓ.ም
⌚️ ሰዓት ፡- ጠዋት በ3፡30 ሰዓት
📍 ቦታ ፡ የኮሌጁ ቤተ መጻሕፍት (3ኛ ፎቅ)
‼️ NOTICE ‼️
To All New Registered Degree and TVET Students.
The orientation program of the college will be held next Saturday. Therefore, we urge you all to attend.
📅 Date : November 30, 2024
⌚️ Time : In the morning at 9:30am
📍 Place : College`s Library (3rd Floor)

👍18😢3
MicroLink Information Technology College 🎓 pinned «‼️ ማሳሰቢያ ‼️ ለሁሉም አዲስ የተመዘገቡ የዲግሪ እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተማሪዎች። የኮሌጁ ኦረንቴሽን መርሃ ግብር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል፤ ስለሆነም ሁላችሁም እንድትገኙ እናሳስባለን። 📅 ቀን ፡ ህዳር 21፣ 2017 ዓ.ም ⌚️ ሰዓት ፡- ጠዋት በ3፡30 ሰዓት 📍 ቦታ ፡ የኮሌጁ ቤተ መጻሕፍት (3ኛ ፎቅ) ‼️ NOTICE ‼️ To All New Registered Degree…»
🎊🎉 DEAR STUDENTS WELCOME! 🎊🎉
YOU ARE VALUED YOU ARE LISTENED TO. YOU ARE IMPORTANT. YOU WILL SUCCEED...
WE BELIEVE IN YOU!
From #MicroLink_IT_College Community
📍 📝 2017 (2024) Academic Calendar 📅 New Students` Orientation and Induction.
__
አድራሻ፡ ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
ስልክ: +251-118-684-850
ሞባይል: +251-913-713-684
ቴሌግራም፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል: info@microlinkitcollege.edu.et
ፌስቡክ፡ https://facebook.com/microlink15
ዌብሳይት: https://microlinkitcollege.edu.et
#orientation2024 #orientationday #MLITC #MicroLink #welcome #MicroLinkCommunity

👍31❤9👏4🤔4😢4🎉2