Forwarded from አቶ Codes
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Finally we're done building Pogo-Breach Game with @MickyCodes
👏3🔥2
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
🎮 የሳይበር ጌም ጃም (CyberJam) ውድድር ተጠናቀቀ
6ተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት ከጥቅምት 14/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA ዋና መ/ቤት ሲካሄድ የቆየው የሳይበር ጌም ጃም (CyberJam) ውድድር ተጠናቀቀ፡፡
በውድድሩ ላይ ሰላሳ ሦስት (33) ዴቨሎፐሮች፣ ዲዛይነሮች እና የፈጠራ ሰዎች ተካፍለዋል፡፡ በዚህም በአራት ዋና ዋና መስኮች (የሳይበር ደህንነት ንቃተ ሕሊና፣ የፋይናንስ ማጭበርበር፣ የዲጂታል ሥነ ምህዳር ደህንነት፣ እና ሃስተኛ መረጃ ስርጭት) ላይ ያተኮሩ አስራ ሦስት (13) ጌሞች ተሰርተዋል፡፡
አጠቃላይ የውድድሩ አሸናፊዎች የሚለዩት የሰሯቸውን ጌሞች ሕብረተሰቡ እንዲጫወታቸውና ድምጽ እንዲሰጥባቸው በማድረግ ነው፡፡ በመሆኑም በውድድሩ ወቅት የተሰሩ ሁሉንም ጌሞች ለመጫወትና ድምጽ ለመስጠት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ጌሞቹን እንዲጫወቱና ድምጽ እንዲሰጡ እንጋብዛለን፡፡
https://itch.io/jam/cyber-jam-2025-in-person
የሳይበር ጌም ጃም (Game Jam) ውድድር ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ሀገርኛ ጌሞችን በማበልጸግ የማሕበረሰቡን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ሕሊና ለማጎልበት የሚያስችል ነው፡፡ ውድድሩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እፉዬገላ ከተባለ ካምፓኒ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው፡፡
“የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት”
#6ተኛው_ሀገር_አቀፍ_የሳይበር_ደህንነት_ወር
ከጥቅምት 1 እስከ 30/2018 ዓ/ም
#የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_አስተዳደር
#insa #6_Cyber_Security_Month #Ethiopia #DigitalEthiopa #CyberSecurity

itch.io
Cyber JAM 2025 - In Person
A game jam from 2025-10-24 to 2025-10-26 hosted by Yohanes Fikru Temam
Tegen v0.1.0 is live!
Tegen is a C++ package manager and project management tool designed to simplify your workflow. It helps you create, build, and run C++ projects with minimal setup. Manage dependencies, automate builds with CMake, and keep your projects organized.
Video Available : Tegen Video
Key Features:
Initialize a new project:
Install dependencies from GitHub:
Build your project easily:
Run the built project:
Check the version:
Get help:
Installers Available:
Windows: TegenSetup.exe
Linux (.deb): tegen-0.1.0-Linux.deb
Make C++ project management simpler, faster, and more organized. Start using Tegen today and streamline your workflow.
Join my channel for more news: @MickyCodes
Check it out here: GitHub Repository
#MickyCodes #Tegen #Introduction #CodingJourney

tegen init
Install dependencies from GitHub:
tegen install <package>
Build your project easily:
tegen build
Run the built project:
tegen run
Check the version:
tegen --version
Get help:
tegen -h
Installers Available:
Windows: TegenSetup.exe
Linux (.deb): tegen-0.1.0-Linux.deb
Make C++ project management simpler, faster, and more organized. Start using Tegen today and streamline your workflow.
Join my channel for more news: @MickyCodes
Check it out here: GitHub Repository
#MickyCodes #Tegen #Introduction #CodingJourney
YouTube
Tegen v0.1.0 – C++ Package Manager & Project Tool Released!
Tegen v0.1.0 is here!
Simplify your C++ workflow with this package manager and project management tool. Initialize projects, manage dependencies from GitHub, and build and run CMake projects effortlessly.
Key Commands:
tegen init – Initialize a new project…

❤4🔥2
ምንም ያበነነው ነገር የለም😂😂😂 you can judge free, no strings for me to make him dance as you see 😂😂 @atocodes
Forwarded from አቶ Codes
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I just saw this while am editing the blog video for the past game jam
And before you judge, In my defense የሆነ ነገር አብነውብኝ ነው እነ @MickyCodes 😂😂😭😭

🥰1
Cooking some known C++ repos for the best use of Tegen Package Manager:
and more coming
#MickyCodes #Tegen #C++
json
abseil
eigen
sfml
raylib
glfw
glew
opengl
imgui
glm
assimp
openal
miniaudio
portaudio
bullet
box2d
cpp-httplib
mlpack
ceres
armadillo
boost
poco
gtest
tbb
yaml_cpp
catch2
protobuf
grpc
rapidjson
and more coming
#MickyCodes #Tegen #C++
🔥3