#የመድሃኒት_እናት
@Mgetem
የመድሃኒት እናት ሕመምተኛ ልጅሽ
ምህረትን ፍለጋ ቆሜአለው ከደጅሽ
ጸሎት ልመናሽን ታምኜአለሁና
ከቤትሽ መልሽኝ ዳግም እንደገና
የደካሞች ብርታት የምስኪኗን ተስፋ
ለአለም አልተውሽንም በከንቱ እንዳንጠፋ
የህይወቴ ጥበብ እረፍቴ ሰላሜ
አማልጂኝ እላለሁ ከደጅሽ ላይ ቆሜ
በፍቅርሽ ብርሃን ነው ልጅሽን ያየሁት
ባዶ ማድጋዬን ጋኔን የሞላሁት
አልጫ ኑሮዬ ዛሬ ተለውጧል
በደልና ኃጢአቴ በምልጃሽ ተፍቋል
ብርሃን ወጥቶበታል ጨለማ ህይወቴ
ፍቅር ውለታሽን ዘወትር አውጃለሁ
በአእላፍ መካከል እቀኝልሻለሁ
በረከት ረድኤትሽ ይኑር ከኔ ጋራ
ምስራቅ ቤተልሔም የሲና ተራራ
መናን ያቀረብሽው ለተራበው አለም
ድንግል ዘለአለም የሚመስልሽ የለም
_____________________________
@Mgetem
@Mgetem
@Mgetem
የመድሃኒት እናት ሕመምተኛ ልጅሽ
ምህረትን ፍለጋ ቆሜአለው ከደጅሽ
ጸሎት ልመናሽን ታምኜአለሁና
ከቤትሽ መልሽኝ ዳግም እንደገና
የደካሞች ብርታት የምስኪኗን ተስፋ
ለአለም አልተውሽንም በከንቱ እንዳንጠፋ
የህይወቴ ጥበብ እረፍቴ ሰላሜ
አማልጂኝ እላለሁ ከደጅሽ ላይ ቆሜ
በፍቅርሽ ብርሃን ነው ልጅሽን ያየሁት
ባዶ ማድጋዬን ጋኔን የሞላሁት
አልጫ ኑሮዬ ዛሬ ተለውጧል
በደልና ኃጢአቴ በምልጃሽ ተፍቋል
ብርሃን ወጥቶበታል ጨለማ ህይወቴ
ፍቅር ውለታሽን ዘወትር አውጃለሁ
በአእላፍ መካከል እቀኝልሻለሁ
በረከት ረድኤትሽ ይኑር ከኔ ጋራ
ምስራቅ ቤተልሔም የሲና ተራራ
መናን ያቀረብሽው ለተራበው አለም
ድንግል ዘለአለም የሚመስልሽ የለም
_____________________________
@Mgetem
@Mgetem
#ማን ትሉኛላችሁ ?
@Mgetem
ተጭኖኝ የምኖር ከባድ ብልጽግና
በጣም የከበርኩኝ ባለ ትልቅ ዝና
በነጭ ሀር እና በቀይ ሀር ያጌጥኩኝ
በወርቅ እና በአልማዝ የተንቆጠቆጥኩኝ
በጭካኔ ስራ ልቦናዬ ያበጠ
የኑሮ ደረጃዬ ከማንም የላቀ
በቁስለ ስጋና በደም ተጨማልቆ
ከድህነት ተራም የወደቀ ታንቆ
ይኖር ለነበረው ከደጃፌ ወድቆ
የርህራሄ ስራ ምንም ሳልሰራለት
እንደተጸየፍኩት በአይኔ እንኳን ለማየት
ከሰው ወገን ይልቅ ተሽለው እነሱ
ውሾች ሲጠይቁት ቁስሉን እየላሱ
ኖሮኖሮ ከሞት ወሎወሎ ከቤት
መቼም አይቀር እና መግባት ወደ መሬት
ሁላችን ተጠርተን ስንሄድ ከአለም ላይ
ደሃው ወደ እረፍት ገነት አለምን ሲያይ
ተገፍትሬ ተጣልኩ ወደ ሲኦል ስቃይ
ከጨለማው ገዢ ከማያልፈው ጊዜ
እጅ እና እግሬ ታስሮ ስኖር በትካዜ
ፃዲቁ አባቴ እባክህ አድምጠኝ
እሳቱ አቃጠለኝ ትሉም አላመጠኝ
ልጅህ በጣቶቹ ውሃን ነክሮ ይስጠኝ
ይህ ባይሆን ደግሞ አባቴ ሆይ ስማኝ
አምስት ወንድሞቼ አሉና ቤታቸው
ወዲህ እንዳይመጡ ሞተው በነብሳቸው
ልጅህን ላከው ይህን መከራ ሄዶ ይንገራቸው
እያልኩኝ በመጮህ ወድቄ ብነሳ
እባክኽ አምላኬ ስማኝ ሳትሳሳ
ጠጅም ጮማ ቀርቶ በዚህች ከንቱ አለም
ሃሳቤ ሆነና ታሪኬ ባጭሩ
ማን ትሉኛላችሁ እስኪ ተናገሩ?
📌ጥያቄ
በዚህ ግጥም ላይ የተገለጸው የማን ታሪክ ነው?
በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው የሚገኘው ወይም ምዕራፍ እና በቁጥር ???
@Mgetem
@Mgetem
መልሱን
👇👇👇
@Menfesawi_getem_bot
ያድርሱን።
@Mgetem
ተጭኖኝ የምኖር ከባድ ብልጽግና
በጣም የከበርኩኝ ባለ ትልቅ ዝና
በነጭ ሀር እና በቀይ ሀር ያጌጥኩኝ
በወርቅ እና በአልማዝ የተንቆጠቆጥኩኝ
በጭካኔ ስራ ልቦናዬ ያበጠ
የኑሮ ደረጃዬ ከማንም የላቀ
በቁስለ ስጋና በደም ተጨማልቆ
ከድህነት ተራም የወደቀ ታንቆ
ይኖር ለነበረው ከደጃፌ ወድቆ
የርህራሄ ስራ ምንም ሳልሰራለት
እንደተጸየፍኩት በአይኔ እንኳን ለማየት
ከሰው ወገን ይልቅ ተሽለው እነሱ
ውሾች ሲጠይቁት ቁስሉን እየላሱ
ኖሮኖሮ ከሞት ወሎወሎ ከቤት
መቼም አይቀር እና መግባት ወደ መሬት
ሁላችን ተጠርተን ስንሄድ ከአለም ላይ
ደሃው ወደ እረፍት ገነት አለምን ሲያይ
ተገፍትሬ ተጣልኩ ወደ ሲኦል ስቃይ
ከጨለማው ገዢ ከማያልፈው ጊዜ
እጅ እና እግሬ ታስሮ ስኖር በትካዜ
ፃዲቁ አባቴ እባክህ አድምጠኝ
እሳቱ አቃጠለኝ ትሉም አላመጠኝ
ልጅህ በጣቶቹ ውሃን ነክሮ ይስጠኝ
ይህ ባይሆን ደግሞ አባቴ ሆይ ስማኝ
አምስት ወንድሞቼ አሉና ቤታቸው
ወዲህ እንዳይመጡ ሞተው በነብሳቸው
ልጅህን ላከው ይህን መከራ ሄዶ ይንገራቸው
እያልኩኝ በመጮህ ወድቄ ብነሳ
እባክኽ አምላኬ ስማኝ ሳትሳሳ
ጠጅም ጮማ ቀርቶ በዚህች ከንቱ አለም
ሃሳቤ ሆነና ታሪኬ ባጭሩ
ማን ትሉኛላችሁ እስኪ ተናገሩ?
📌ጥያቄ
በዚህ ግጥም ላይ የተገለጸው የማን ታሪክ ነው?
በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው የሚገኘው ወይም ምዕራፍ እና በቁጥር ???
@Mgetem
@Mgetem
መልሱን
👇👇👇
@Menfesawi_getem_bot
ያድርሱን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጥያቄው ላይ ለተሳተፋቹ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!
@Mgetem
የመጀመሪያው መላሽ
Abere ተመስገን አምላኬ ነው።
መልሱ
ታሪኩ የአላዛር እና የነዌ ታሪክ ነው። በሉቃስ ወንጌል 16፡19-20
ላይ ይገኛል።
በጥያቄው ላይ ለተሳተፋቹ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!
@Mgetem
የመጀመሪያው መላሽ
Abere ተመስገን አምላኬ ነው።
መልሱ
ታሪኩ የአላዛር እና የነዌ ታሪክ ነው። በሉቃስ ወንጌል 16፡19-20
ላይ ይገኛል።
፨ስፍራህን አትልቀቅ ፨
አምላክ ሊፈልግህ ፣ በአዳራሽ መጥቶ
ሊይዝህ ሊያከብርህ ፣ በስም ተጣርቶ
ከቦታህ እንዳያጣክ፣ ስፍራህን አትልቀቅ
ልክ እንደሳሙኤል፣ ከመቅደሱ ጠብቅ።
ከስንታየው ተረፈ
@Mgeteme
👉የግጥሙ መልዕክት
ከከቅድስት ቤተክርስቲያን ሳንለይ በተዋህዶ ሃይማኖታችን ፀንተን ጌታችንን በትዕግሥት ልንጠብቀው ይገባናል።
አምላክ ሊፈልግህ ፣ በአዳራሽ መጥቶ
ሊይዝህ ሊያከብርህ ፣ በስም ተጣርቶ
ከቦታህ እንዳያጣክ፣ ስፍራህን አትልቀቅ
ልክ እንደሳሙኤል፣ ከመቅደሱ ጠብቅ።
ከስንታየው ተረፈ
@Mgeteme
👉የግጥሙ መልዕክት
ከከቅድስት ቤተክርስቲያን ሳንለይ በተዋህዶ ሃይማኖታችን ፀንተን ጌታችንን በትዕግሥት ልንጠብቀው ይገባናል።
፨ገና እኮ ነክ፨
ልጅም ሳለሁ ኘታለለኝ
ምራቅ ውጬም ቀጥል አለኝ።
ሳልፍ ዛሬ ቀኔ ደርሶ፣
ገና እኮ ነክ አለኝ ብሶ።
ጉረድ ጉመድ በድል አቅጣጫ፣
ጨፍር ዘሙት ዋሽ ቅጠፍ
ለራስህ ዕወቅ አትሁን እንከፍ።
እንዲህ ሲለኝ ይህ ስጋዬን፣
እኔም ፈጸምኩ በተራዬ።
ሳልፍ ዛሬ ቀኔ ደርሶ፣
ገና እኮነህ አለኝ ብሶ።
ታዲያ ሳስብ ከንቱነቴን፣
ሳውቀው ለካስ ባዶነቴን፣
ብንን ስል ካሸለብኩበት፣
ነበር ኃጢአት የፈጸምኩት።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❖@Mgeteme❖
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ልጅም ሳለሁ ኘታለለኝ
ምራቅ ውጬም ቀጥል አለኝ።
ሳልፍ ዛሬ ቀኔ ደርሶ፣
ገና እኮ ነክ አለኝ ብሶ።
ጉረድ ጉመድ በድል አቅጣጫ፣
ጨፍር ዘሙት ዋሽ ቅጠፍ
ለራስህ ዕወቅ አትሁን እንከፍ።
እንዲህ ሲለኝ ይህ ስጋዬን፣
እኔም ፈጸምኩ በተራዬ።
ሳልፍ ዛሬ ቀኔ ደርሶ፣
ገና እኮነህ አለኝ ብሶ።
ታዲያ ሳስብ ከንቱነቴን፣
ሳውቀው ለካስ ባዶነቴን፣
ብንን ስል ካሸለብኩበት፣
ነበር ኃጢአት የፈጸምኩት።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❖@Mgeteme❖
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለእኔም ጥበብ ስጪኝ
@Mgetem
ሰአሊው ሲስልሽ
ዘማሪው ሲያዜምሽ
የቆሎ ተማሪው ቅኔ ሲቀኝብሽ
የዚህ ሁሉ ምንጩ አንቺ በመሆንሽ
ለእኔም ጥበብ ስጪኝ ድንግል ላመስግንሽ ።
_________________________
@Mgetem
@Menfesawi_getem_bot
@MENFESAWItsufoche
@Mgetem
ሰአሊው ሲስልሽ
ዘማሪው ሲያዜምሽ
የቆሎ ተማሪው ቅኔ ሲቀኝብሽ
የዚህ ሁሉ ምንጩ አንቺ በመሆንሽ
ለእኔም ጥበብ ስጪኝ ድንግል ላመስግንሽ ።
_________________________
@Mgetem
@Menfesawi_getem_bot
@MENFESAWItsufoche
🕯🕯🕯🕯
🕯ፅዩን ማርያም🕯
🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ፅዮን ማርያም አማላጅዋ
ግሩም ድንቅ ነው ከለላዋ
ተነግሮ አያልቅ ጥበቃዋ።
ስሟን ስጠራ ተጨንቄ
ፅዮን ማርያም ስላት አጥብቄ
ሰለምናት ለመንገዴ እንድትሆነኝ ስንቄ ፣
ተናግሬ ሳልጨርስ
ከተፍ አለች እኔኑ ልታድስ።
ልትመራኝ ደግፋ ልትሆነኝ ተስፋ
ልትታደገኝ በይፋ።
ምኞትህ መልካም ነው ልጄ፣
አትጥፋ እንግዲ ከደጄ
ብፅዕት ነሽ በለኝ አሁንም ወዳጄ
አስታርቅሃለሁ አማልጄ፤
እያለች ስታፅናናኝ
ፅዮን ማርያም እመቤቴ
መታወቂያ የእኔነቴ
መንገድ መሪዬ መስታወቴ
የኑሮዬ ትርጉም የልማቴ
የድካም ሁሉ ብርታቴ
ምቹ ማረፊያ የስደቴ።
ርቄ ብሄድ ባህር ማዶ
መቼ ሆነ ቤቴ ማዶ
እንባዬ ታብሶልኝ
ፀሎቴ ተሰምቶልኝ
መውደዴ ተቆጥሮልኝ
ፅዮን ማርያም አብራኝ መጣች
ጣፋጭ ቃሏን እያሰማች
ብፅዕት ነሽ በለኝ እያለች።
* * */ /* * *
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር።
**********
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን!!!
የእናታችን ፂዮን ረድኤት እና በረከት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን!!!
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
@Mgetem @Mgetem
🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯
@MENFESAWItsufoche
🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯
🕯ፅዩን ማርያም🕯
🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ፅዮን ማርያም አማላጅዋ
ግሩም ድንቅ ነው ከለላዋ
ተነግሮ አያልቅ ጥበቃዋ።
ስሟን ስጠራ ተጨንቄ
ፅዮን ማርያም ስላት አጥብቄ
ሰለምናት ለመንገዴ እንድትሆነኝ ስንቄ ፣
ተናግሬ ሳልጨርስ
ከተፍ አለች እኔኑ ልታድስ።
ልትመራኝ ደግፋ ልትሆነኝ ተስፋ
ልትታደገኝ በይፋ።
ምኞትህ መልካም ነው ልጄ፣
አትጥፋ እንግዲ ከደጄ
ብፅዕት ነሽ በለኝ አሁንም ወዳጄ
አስታርቅሃለሁ አማልጄ፤
እያለች ስታፅናናኝ
ፅዮን ማርያም እመቤቴ
መታወቂያ የእኔነቴ
መንገድ መሪዬ መስታወቴ
የኑሮዬ ትርጉም የልማቴ
የድካም ሁሉ ብርታቴ
ምቹ ማረፊያ የስደቴ።
ርቄ ብሄድ ባህር ማዶ
መቼ ሆነ ቤቴ ማዶ
እንባዬ ታብሶልኝ
ፀሎቴ ተሰምቶልኝ
መውደዴ ተቆጥሮልኝ
ፅዮን ማርያም አብራኝ መጣች
ጣፋጭ ቃሏን እያሰማች
ብፅዕት ነሽ በለኝ እያለች።
* * */ /* * *
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር።
**********
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን!!!
የእናታችን ፂዮን ረድኤት እና በረከት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን!!!
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔
@Mgetem @Mgetem
🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯
@MENFESAWItsufoche
🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯❖🕯
፨ፋራ ነሽ ይሉኛል፨🙎👯👯♂
ፋራ ነሽ ይሉኛል ቀሚስ በመልበሴ
እኔ ግን ልክ ነኝ ከእናቴ ነው ውርሴ
ሀጢአትን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ
ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ
አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሽችሁን በሉ
ወንድ ከሴት ጋር መለየት አቅቶን
ዘመኑ ነው አልን ግራ እየተጋባን
ዘመን ምን አደረገ ዘመን ተኮነነች
ሁሉም እንድ ልቡ ታግሳ ባኖረች
አራሳችን መግዛት መታዘዝ ሲያቀተን
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን
አሁንም እላለሁ እኔ ፋራ ነኝ
በሱሪ ማፍረበት ቀሚስ የሚኮራኛ
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ
እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ
ሜካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋዬ የበቃኝ
በቀሚስ ምኮራ የኢትዮዽያ ልጅ ነኝ፡፡
ከሃና ደሳለኝ
የግጥሙ መልዕክት 👇
ሴት የውንድ ልብስ አትልበስ
ወንድም የሴት ልብስ አይለብስም
ይህን የሚያድርግ በእግዚአብሔር ዘንድ
የተጠላ ነውና። ዘዳ 22፤5
ፈጣሪያችን የሚወደኝ ቢኖር ህጌን ይጠብቅ ብሏል እና
"የፋሽን ተክታዬች ሳይሆን የፍጣሪያችን የእግዚአብሔር ተከታዬች እንሁን!"
✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧ @Mgeteme @Mgetem
✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧
ፋራ ነሽ ይሉኛል ቀሚስ በመልበሴ
እኔ ግን ልክ ነኝ ከእናቴ ነው ውርሴ
ሀጢአትን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ
ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ
አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሽችሁን በሉ
ወንድ ከሴት ጋር መለየት አቅቶን
ዘመኑ ነው አልን ግራ እየተጋባን
ዘመን ምን አደረገ ዘመን ተኮነነች
ሁሉም እንድ ልቡ ታግሳ ባኖረች
አራሳችን መግዛት መታዘዝ ሲያቀተን
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን
አሁንም እላለሁ እኔ ፋራ ነኝ
በሱሪ ማፍረበት ቀሚስ የሚኮራኛ
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ
እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ
ሜካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋዬ የበቃኝ
በቀሚስ ምኮራ የኢትዮዽያ ልጅ ነኝ፡፡
ከሃና ደሳለኝ
የግጥሙ መልዕክት 👇
ሴት የውንድ ልብስ አትልበስ
ወንድም የሴት ልብስ አይለብስም
ይህን የሚያድርግ በእግዚአብሔር ዘንድ
የተጠላ ነውና። ዘዳ 22፤5
ፈጣሪያችን የሚወደኝ ቢኖር ህጌን ይጠብቅ ብሏል እና
"የፋሽን ተክታዬች ሳይሆን የፍጣሪያችን የእግዚአብሔር ተከታዬች እንሁን!"
✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧ @Mgeteme @Mgetem
✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧✤✧
፨የናቁሽም ሁሉ፨
ዛሬ የናቁሽ ሁሉ
ወደ እግርሽ ጫማ ሰግዳሉ
ይላል ቅዱስ ቃሉ፡፡
ታዲያ ዛሬ የሚንቋት ሁሉ
ጽዮን ተራራ ናት በድፍረት ይላሉ
ኧረ ለመሆኑ ከመቼ ወዲህ ነው
ግዑዙ ተራራ የ’ግር ጫማ ያለው?
ደግሞስ ጭፍን ብለው
ተራራ ነው ያሉት
የታለና ዛሬ ከጽዮን ተራራ
ሔደው የሚሰግዱት ‹‹የናቁሽ››የሚለው
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል
ለእነርሱ መሆኑ ተዘንግቷቸዋል፡፡
🔔ጥያቄ
በዚህ ግጥም ላይ መነሻ ያደረገው ቃል ''የናቁሽም ሁሉ'' በየትኛው ምዕራፍ እና ቁጥር ይገኛል?
መልሱንበ
@Menfesawi_getem_bot ይላኩልን።
@Mgetem @Mgetem
ዛሬ የናቁሽ ሁሉ
ወደ እግርሽ ጫማ ሰግዳሉ
ይላል ቅዱስ ቃሉ፡፡
ታዲያ ዛሬ የሚንቋት ሁሉ
ጽዮን ተራራ ናት በድፍረት ይላሉ
ኧረ ለመሆኑ ከመቼ ወዲህ ነው
ግዑዙ ተራራ የ’ግር ጫማ ያለው?
ደግሞስ ጭፍን ብለው
ተራራ ነው ያሉት
የታለና ዛሬ ከጽዮን ተራራ
ሔደው የሚሰግዱት ‹‹የናቁሽ››የሚለው
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል
ለእነርሱ መሆኑ ተዘንግቷቸዋል፡፡
🔔ጥያቄ
በዚህ ግጥም ላይ መነሻ ያደረገው ቃል ''የናቁሽም ሁሉ'' በየትኛው ምዕራፍ እና ቁጥር ይገኛል?
መልሱንበ
@Menfesawi_getem_bot ይላኩልን።
@Mgetem @Mgetem
📌መልሱ በትክክል ተመልሷል፡፡
መልሱም👇👇👇
_____________________________
_____________________________
የመጀመሪያ መላሻችን
መቅደስ [ID 666969877 ] ስትሆን የተሳተፋችሁ በሙሉ ቃለሕይወት ያሰማልን ተሳትፏችሁ ይቀጥል እናመሠግናለን፡፡
ለአስተያየት እንዲሁም ጥቆማና ግጥም ለመላክ
@Menfesawi_getem_bot
ወይም
@Sol_sc
@Kal002
ላይ ይጠቀሙ
መልሱም👇👇👇
_____________________________
ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 60 ÷ 14 የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ።
_____________________________
የመጀመሪያ መላሻችን
መቅደስ [ID 666969877 ] ስትሆን የተሳተፋችሁ በሙሉ ቃለሕይወት ያሰማልን ተሳትፏችሁ ይቀጥል እናመሠግናለን፡፡
ለአስተያየት እንዲሁም ጥቆማና ግጥም ለመላክ
@Menfesawi_getem_bot
ወይም
@Sol_sc
@Kal002
ላይ ይጠቀሙ
#ልዩ_ነው_ሕይወቱ
@Mgetetm
በማህፀን ሳለ
ለአምላኩ የሰገደ
በናዝራዊነቱ
ምድር በዳ ያደገ
የብሉይ መደምደሚያ
የሃዲስ ኪዳን መግቢያ
የእውነት ምስክር
ነብይ ሐዋርያ
ደሃውን ሳይንቀው
ንጉሱን ሳይፈራ
ለሕገ እግዚአብሔር ቀንቶ
እውነቱን የዘራ
ልዩ ነው ሕይወቱ
እፁብ እፁብ ድንቅ
የዘካርያስ ልጅ
ዩሐንስ መጥመቅ፡፡
_______________________________
🔔ጥያቄ
ከጌታ እና ከመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ማን ነው ቀድሞ የተወለደው? በስንት ቀን፣ወር፣ዓመት?መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ ቀድሞ ለመለስ ሽልማት አለው? የተዋህዶ ልጆች ተሳተፉ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
በረከቱን የሚወስደው ማነው የታደለነው
የሚወስደው ማነውየታደለነው/2/
መልሱን 👇
@Menfesawi_getem_Bot
ላይ ይላኩልን
_______________________________
@Mgetem
@Mgetem
@Mgetetm
በማህፀን ሳለ
ለአምላኩ የሰገደ
በናዝራዊነቱ
ምድር በዳ ያደገ
የብሉይ መደምደሚያ
የሃዲስ ኪዳን መግቢያ
የእውነት ምስክር
ነብይ ሐዋርያ
ደሃውን ሳይንቀው
ንጉሱን ሳይፈራ
ለሕገ እግዚአብሔር ቀንቶ
እውነቱን የዘራ
ልዩ ነው ሕይወቱ
እፁብ እፁብ ድንቅ
የዘካርያስ ልጅ
ዩሐንስ መጥመቅ፡፡
_______________________________
🔔ጥያቄ
ከጌታ እና ከመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ማን ነው ቀድሞ የተወለደው? በስንት ቀን፣ወር፣ዓመት?መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ ቀድሞ ለመለስ ሽልማት አለው? የተዋህዶ ልጆች ተሳተፉ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
በረከቱን የሚወስደው ማነው የታደለነው
የሚወስደው ማነውየታደለነው/2/
መልሱን 👇
@Menfesawi_getem_Bot
ላይ ይላኩልን
_______________________________
@Mgetem
@Mgetem
Forwarded from ማኔ ጫኔ
#Share_Share_Share
ታላቅ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ ወደ ክርስቶስ ሠምራ
📗አዘጋጅ
📗በአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ሰ/ት/ቤት የ2ኛ ደረጃ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
📗እሑድ ኅዳር 30
📗ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በደብሩ ንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ፊት ለፊት በመገኘት የጉዞው በረከት ተካፋይ ይሆ
ታላቅ መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ ወደ ክርስቶስ ሠምራ
📗አዘጋጅ
📗በአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ሰ/ት/ቤት የ2ኛ ደረጃ እና የመሰናዶ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
📗እሑድ ኅዳር 30
📗ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በደብሩ ንዋያተ ቅዱሳት መሸጫ ፊት ለፊት በመገኘት የጉዞው በረከት ተካፋይ ይሆ
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሆይ ለምኚ🇪🇹
እጆችሽን ዘርጊ ወደ አምላክሽ
ወደ ውድ ጌታሽ ሁሌ እንዲጠብቅሽ
እናቴ ሆይ አፍሪ መልካም ልጆችን
ጡትሽን ጠብቶ አድጎ እሚጦርሽን
መልካም ዘር ዘርቶ
መልካም ፍሬ የሚያፈራልሽን
ፀልይ ወደ አምላክሽ
ሁሌም መልካም እንዲያሳይሽ
እጆችሽን ዘርጊ
ሁሉን እንዲሰማሽ
እናቶች ተጡረው
እንዲያብብ ቤትሽ
አባቶችም አምረው
እንድትታይ ደምቀሽ
ሁሌም መልካም ሆኖ
እንዲታይም ክብርሽ
ለንጉሱ ጌታ ለአንድዬ እናት ነግረሽ
ሀገረ እርስትሽን እኔን ጎብኝኝ ብለሽ
ለምኛት እናቱን እርቅ እንድታሰጥሽ
የህይማኖት አርማ
የክርስትና መግለጫ
አንቺ እማማ ለምኚ ከጌታ
ሁሌ ሃይማኖታችን
እንድትታይ በርታ
አቡዬን ተክልዬን
ይዘሽ በአንድነት
ተነሽ በግርማ
ሁልጊዜ ለጸሎት
ልጆችሽን ይዘሽ
ቀን ቀን በህብረት
ከፀሎት በኋላ
ምህረቱን እያሰብሽ
ስማኝ ብለሽ ጩሂ
በሲቃ ተሞልተሽ
መከራውን ሁሉ
ከአንቺ እንዲያርቅልሽ፡፡
📌📌📌📌📌📌📌📌
@Mgetem @Mgetem
እጆችሽን ዘርጊ ወደ አምላክሽ
ወደ ውድ ጌታሽ ሁሌ እንዲጠብቅሽ
እናቴ ሆይ አፍሪ መልካም ልጆችን
ጡትሽን ጠብቶ አድጎ እሚጦርሽን
መልካም ዘር ዘርቶ
መልካም ፍሬ የሚያፈራልሽን
ፀልይ ወደ አምላክሽ
ሁሌም መልካም እንዲያሳይሽ
እጆችሽን ዘርጊ
ሁሉን እንዲሰማሽ
እናቶች ተጡረው
እንዲያብብ ቤትሽ
አባቶችም አምረው
እንድትታይ ደምቀሽ
ሁሌም መልካም ሆኖ
እንዲታይም ክብርሽ
ለንጉሱ ጌታ ለአንድዬ እናት ነግረሽ
ሀገረ እርስትሽን እኔን ጎብኝኝ ብለሽ
ለምኛት እናቱን እርቅ እንድታሰጥሽ
የህይማኖት አርማ
የክርስትና መግለጫ
አንቺ እማማ ለምኚ ከጌታ
ሁሌ ሃይማኖታችን
እንድትታይ በርታ
አቡዬን ተክልዬን
ይዘሽ በአንድነት
ተነሽ በግርማ
ሁልጊዜ ለጸሎት
ልጆችሽን ይዘሽ
ቀን ቀን በህብረት
ከፀሎት በኋላ
ምህረቱን እያሰብሽ
ስማኝ ብለሽ ጩሂ
በሲቃ ተሞልተሽ
መከራውን ሁሉ
ከአንቺ እንዲያርቅልሽ፡፡
📌📌📌📌📌📌📌📌
@Mgetem @Mgetem