🏷 وَمَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ وَمَا اجْتَمَعَ قَوْمٌ فِي بَيْتٍ مِنْ بُيُوتِ اللَّهِ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَيَتَدَارَسُونَهُ بَيْنَهُمْ إِلاَّ نَزَلَتْ عَلَيْهِمُ السَّكِينَةُ وَغَشِيَتْهُمُ الرَّحْمَةُ وَحَفَّتْهُمُ الْمَلاَئِكَةُ وَذَكَرَهُمُ اللَّهُ فِيمَنْ عِنْدَهُ
[ Sahih Muslim, 2699 a ]
[ Sahih Muslim, 2699 a ]
🥰16❤6👍6
🏷 وَمَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِعَفْوٍ إِلاَّ عِزًّا وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ لِلَّهِ إِلاَّ رَفَعَهُ اللَّهُ
[Sahih Muslim, 2588]
[Sahih Muslim, 2588]
❤14🥰9👍5
🏷 ሁለት ሴቶች በወሊድ ሰዐት የሚያጋጥማቸው የስነ-ልቦና ሁኔታ ከእምነታቸው አንፃር ሲታይ:
፨ ክርስቲያኗ ሴት በጭንቅ ውስጥ ሆና ወደ መፅሐፏ ስታስብ ...
📔ኦሪት ዘፍጥረት 3:16
••••••••••
¹⁶ ሴቲቱንም እንዲህ አላት፤ “በምጥ ጊዜ ጭንቅሽን አበዛለሁ፤ በሥቃይም ትወልጃለሽ፤ ፍላጎትሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፤ እርሱም የበላይሽ ይሆናል።”
፨ ሙስሊሟ እንስት ወደ እምነቷ ስትመለስ በወሊድ ጊዜ የሚሰማትን የ ሞት ስጋት በማርገብ ፣ ብትሞት እንኳን ሰማዕት እንደምትሆን ስለሚነግራት በውስጧ የመረጋጋት ስሜት ይፈጠራል።
[...وَالْمَرْأَةُ تَمُوتُ بِجُمْعٍ شَهِيدٌ ]
[...እናም በወሊድ ምክንያት (በፅንስ ወይም በወሊድ ሂደት) የምትሞት ሴት ሰማዕት ናት።'"]
📔Sunan Abi Dawud, 3111
የሴት ልጅን የመውለድ ተፈጥሮአዊ ሂደት በማክበር፣ በዚያ ሂደት ሕይወቷ የሚያልፍ ሴት የሰማዕትነት ደረጃ እንደሚኖራት የደነገገው ብቸኛው እምነት ኢስላም 🤎

❤62👍18🕊6👏4🤝2
የሴት ልጅ መማር መብት ገደብ በክርስትና
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
▪️በክርስትና ጽሑፎች ውስጥ ሴቶች የማስተማር ሥልጣን እንደሌላቸው ከመደንገጉም ባለፈ በቤተክርስቲያን ጉባኤ ተገኝተው ጥያቄ የመጠየቅም ሆነ በይፋ የመማር መብት እንደሌላቸው ተቀምጧል ።
📗 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:35 (NASV)
••••••••••
³⁵ ሴቶች ለማወቅ የሚፈልጉት አንዳንድ ነገር ካለ፣ ባሎቻቸውን በቤት ይጠይቁ፤ ምክንያቱም ሴት በጉባኤ መካከል ብትናገር የሚያሳፍር ነው።
፨ ይህንን ጥቅስ በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና የነበረው ከጥንት የቤተክርስቲያን አበው መካከል የሆነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሲያብራራ ሴቶች በቤተክርስቲያን ውስጥ መናገር ብቻ ሳይሆን መጠየቅም እንደማይችሉና :መማር የሚሹት ጉዳዮች ካሉ በቤት ውስጥ ባሎቻቸውን እንዲጠይቁ በአፅንኦት ያስቀምጣል ።
"Wherefore also he added, Ver. 35. "And if they would learn any thing, let them ask their own husbands at home."
Thus, "not only, as it seems, are they not allowed to speak," saith he, "at random, but not even to ask any question in the church." Now if they ought not to ask questions, much more is their speaking at pleasure contrary to law."
«ስለዚህም እንዲህ ሲል ጨመረ፣ ቁጥር 35፦"ማንኛውንም ነገር መማር ቢፈልጉ፣ በቤት ውስጥ ባሎቻቸውን ይጠይቁ።"
ስለዚህ፣ እንደሚታየው ዝም ብለው እንዲናገሩ ብቻ ሳይሆን፣"በቤተክርስቲያን ውስጥ ጥያቄ እንኳ እንዳይጠይቁ ተከልክለዋል።" ታዲያ ጥያቄ መጠየቅ ካልተፈቀደላቸው፣ በፈለጉት ጊዜ መናገራቸው በሕግ የተከለከለ መሆኑ ይበልጥ ግልጽ ነው።»
📗 A Select Library of the Nicene and Post-Nicene Fathers of the Christian Church, Volume XII, page 222: Saint Chrysostom: Homilies on the Epistles of Paul to the Corinthians, Homily XXXVII
፨እዛው መፅሐፍ ላይ ዮሐንስ አፈወርቅ ሴቶች በቤተክርስቲያን ውስጥ ጥያቄ ከመጠየቅ ተከልክለው መማር የሚሹትን ጉዳይ ባሎቻቸውን እንዲጠይቁ የታዘዙበትን ምክንያት ሲያብራራ ሴት ደካማ አዕምሮ ያላት ደካማ ፍጥረት በመሆኗ ባሏ እንደመምህር ተሹሞላታል በማለት ያስቀምጣል ።
"And what may be the cause of his setting them under so great subjection? Because the woman is in some sort a weaker being and easily carried away and light minded. Here you see why he set over them their husbands as teachers, for the benefit of both. For so he both rendered the women orderly,"
"በዚህ ሁኔታ ውስጥ እነርሱን ለእንደዚህ ያለ ታላቅ ተገዢነት እንዲያደርጋቸው ያደረገው ምክንያት ምን ይሆን? ምክንያቱም ሴት በአንድ ዓይነት መልኩ #ደካማ ፍጥረት በመሆኗና በቀላሉ የምትወሰድና ቀልለ ያለ አእምሮ ያላት በመሆኗ ነው። እዚህ ላይ #ለምን ባሎቻቸውን እንደ መምህራን በአነርሱ ላይ እንደሾመላቸው ትረዳለህ፣ ይህም ለሁለቱም ጥቅም ሲባል ነው። በዚህም ሴቶችን ሥርዓታማ እንዲሆኑ አደረገ።"

፨በጥቅሉ በክርስትና አስተምህሮ ሴቶች ቀለልያለ አዕምሮ ያላቸው ደካማ ፍጥረት በመሆናቸው በቤተክርስቲያን ውስጥ ከመናገርም ሆነ ጥያቄ ከማቅረብ የተከለከሉ ሲሆን ፤ መማር የሚሹትን ጉዳይ በቤት ውስጥ ባሎቻቸውን እንዲጠይቁ ታዝዘዋል ።
© https://t.me/MewedaComp

❤15🔥7🥰4👍1
Meweda | Comparison
የሴት ልጅ መማር መብት ገደብ በክርስትና በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ▪️በክርስትና ጽሑፎች ውስጥ ሴቶች የማስተማር ሥልጣን እንደሌላቸው ከመደንገጉም ባለፈ በቤተክርስቲያን ጉባኤ ተገኝተው ጥያቄ የመጠየቅም ሆነ በይፋ የመማር መብት እንደሌላቸው ተቀምጧል ። 📗 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:35 (NASV) •••••••••• ³⁵ ሴቶች ለማወቅ የሚፈልጉት አንዳንድ ነገር ካለ፣…
ሴትን ያከበረው ክርስትናቹ ማስተማር ይቅርና ወጥታቹ መማርም ሆነ ጥያቄ መጠየቅ አትችሉም እያላቹ ነው ተቀበሉ 👐
👍18🤣13😁5🔥4❤3
በጣም ያስገረመሽ ምንድነው አትሉኝም እስካሁን ባየናቸው ፅሁፎች አብዛኞቹ ክርስቲያን ሴት ላይ የተጣሉ ገደቦች ምክንያታቸው የአዕምሮዋ ጉድለት መሆኑ ፡)
🤣57😁6🥴4😭4🔥3😢2
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
አንደሉስ → የዛሬዋ ስፔን‼
================
(በአውሮፓ እምብርት ያበራችው የኢስላም ፀሐይ እና የጠፋችው ውብ ገፅታ!)
||
✍️ «የአይቤሪያን ልሳነ ምድር ታሪክና ባህል ለመረዳት የሚሞክር ማንም ሰው፣ ያንን 'አስደናቂ የሆነውን ኢስላማዊ ትሩፋት' ከግምት ውስጥ ሳያስገባ ማለፍ አይችልም!» - (ሪቻርድ ፍሌቸር፣ 'ኢስላማዊቷ ስፔን' በተሰኘው መጽሐፉ)
🖊 ዛሬ ስፔን እና ፖርቱጋል ብለን የምንጠራቸው ሀገራት፣ ከአንድ ሺህ ዓመታት በፊት በአውሮፓ የጨለማ ዘመን (Dark Ages) ውስጥ ብቸኛዋ የበራች የብርሃን ደሴት ነበሩ። ስሟ "አንደሉስ" (Al-Andalus) ይባላል። ይህች ምድር ከ711 እ.ኤ.አ
እስከ 1492 እ.ኤ.አ ለስምንት መቶ ዓመታት በእስልምና አስተዳደር ስር የነበረች፣ ዓለም ያየቻት እጅግ
ስልጡን፣ የሳይንስ፣ የፍትሕ እና የመቻቻል ማማ ነበረች።
እስኪ የዚችን የጠፋችና የተረሳች ታሪከኛ ምድር የተወሰኑ ገጽታዎች እንቃኝ፦
1⃣ ታሪካዊው መግቢያ፡ የጧሪቅ ኢብኑ ዚያድ ድል! ⚔️፦
🎀 በ711 እ.ኤ.አ ታላቁ የኡመውያ ኸሊፋ አል-ወሊድ ኢብኑ ዐብዱልመሊክ ባዘዘው መሠረት፣ ጀግናው የጦር አዛዥ ጧሪቅ ኢብኑ ዚያድ 7,000 የሚጠጉ ወታደሮቹን ይዞ ወደ አይቤሪያ ልሳነ-ምድር ተሻገረ። ያ ተሻግሮ ያረፈበት ትልቅ ተራራ እስከ ዛሬ ድረስ በስሙ "ጀበለ-ጥ'ጧሪቅ" (Gibraltar) ተብሎ ይጠራል።
🖊 በዚያን ጊዜ ስፔንን ይገዛ የነበረው ጨቋኙ የቪዚጎዝ (Visigothic) ንጉስ ሮደሪክ (Roderic) ነበር። ጧሪቅ ኢብኑ
ዚያድ በጓዳሌት ጦርነት (Battle of Guadalete) የሮደሪክን ግዙፍ ጦር ድል በማድረግ፣ አብዛኛውን የስፔን እና
የፖርቱጋል ክፍል፣ አልፎም እስከ ደቡብ ፈረንሳይ ድረስ በ7 ዓመታት ውስጥ በኢስላም ጥላ ስር አስገባ። ይህች ምድርም አንደሉስ ተብላ ተሰየመች።
2⃣ ቆርዶባ (Córdoba)፡ የዓለም የዕውቀት ማዕከል! 😀
🎀 አንደሉስ በተለይም በዐብዱ-ር'ረሕማን አድ-ዳኺል (Abd al-Rahman I) እና በኡመውያ ኸሊፋዎች ዘመን፣ የዓለም የዕውቀት፣
የሥልጣኔ እና የንግድ ማዕከል ሆነች። ዋና ከተማዋ ቆርዶባ (قرطبة) በዚያ የጨለማ ዘመን የአውሮፓ ትልቋ ከተማ ነበረች።
✅ ከ100,000 በላይ ነዋሪዎች ነበሯት።
✅ መንገዶቿ በሌሊት በመብራት (Oil lanterns) ያበሩ ነበር (በዚያን ጊዜ ለንደን እና ፓሪስ በጭቃ እና በጨለማ የተዋጡ ነበሩ)።
✅ በከተማዋ 70 ግዙፍ ቤተ-መጻሕፍት፣ 700 መስጂዶች፣ እና 3,000 የሕዝብ መታጠቢያዎች ነበሩ።
✅ ዛሬም ድረስ በአርክቴክቸር ድንቅነቱ የሚነገርለት የቆርዶባ ታላቁ መስጂድ (Mosque-Cathedral of Córdoba) የዚህ ዘመን ትሩፋት ነው።
3⃣ የሳይንስ እና የሕክምና ወርቃማ ዘመን 🔬
🎀 ዛሬ አውሮፓውያን ለደረሱበት የሳይንስ እና የሕዳሴ (Renaissance) ከፍታ፣ መሠረቱን የጣሉት የአንደሉስ ሙስሊም ምሁራን ናቸው።
✅ ሕክምና፡
➡️ አቡ አል-ቃሲም አል-ዘህራዊ የተባለው ሙስሊም ሊቅ፣ ዘመናዊ የቀዶ ጥገና (Surgery) አባት ይባላል። ዛሬ የምንጠቀምባቸውን 200 የሰርጀሪ እቃዎች የፈጠረው እርሱ ነው።
✅ አስትሮኖሚና ሒሳብ፡
➡️ አል-ዘርቃሊ (Al-Zarqali)፣ የኮፐርኒከስን ሥራዎች ያስቀደመ ታላቅ የአስትሮኖሚ ሊቅ ነበር። ከ0-9 ያሉት ቁጥሮች (Arabic numerals) ወደ አውሮፓ የገቡት በዚችው በአንደሉስ በኩል ነው።
✅ ግብርና (Agronomy)፡
➡️ ሙስሊሞች ዘመናዊ የመስኖ ስርአት (Irrigation)፣ ሸንኮራ አገዳ፣ ሎሚ፣ ሩዝ፣ እና ሮማን (Pomegranate) የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አውሮፓ ያስተዋወቁት በአንደሉስ ነበር።
4⃣ ፍትህ፣ አብሮነት እና መቻቻል (La Convivencia) 🕊️
🎀 በአንደሉስ ዘመን ሙስሊሞች፣ አይሁዶች እና ክርስቲያኖች በአንድነት በሰላም የኖሩበት "ወርቃማው የአብሮነት ዘመን" ነበር። ክርስቲያኖችና አይሁዶች የራሳቸውን ኃይማኖት በነፃነት መተግበር ብቻ ሳይሆን፣ በመንግስት ውስጥ ትልልቅ የሥልጣን ቦታዎች
(አምባሳደር፣ ሐኪም፣ ሚኒስትር) ነበሯቸው። በተለይም አይሁዶች በአውሮፓ ይደርስባቸው ከነበረው ጭፍጨፋ ሸሽተው ሰላም ያገኙት
በኢስላማዊቷ ስፔን (አንደሉስ) ውስጥ ነበር። ይህ ዘመን በታሪክ "Golden age of Jewish culture" ተብሎ
ይጠራል። ዛሬ ግን እነርሱ ታሪካቸውን ረስተው ፍልስጤምን ወረዋል።
5⃣ የአንደሉስ ብርሃን መጥፋት፡ የውድቀት መጀመሪያ (Reconquista) 💔 ፦
🎀 ከጥንካሬዋ በኋላ አንደሉስ መዳከም ጀመረች። ምክንያቱ ደግሞ የውጭ ጠላት ሳይሆን፣ የሙስሊሙ የውስጥ ሽኩቻ እና መከፋፈል
(Taifas/የአናሳ መንግስታት ዘመን) መምጣቱ ነበር። በ1031 እ.ኤ.አ የቆርዶባ ኸሊፋነት ሲፈርስ፣ አንደሉስ ወደ ትናንሽ እና እርስበርስ ወደሚዋጉ የሙስሊም ግዛቶች ተከፋፈለች።
✒️ ይህንን የሙስሊሙን መከፋፈል የተጠቀሙት የሰሜን ክርስቲያን መንግስታት (ካስቲል፣ አራጎን፣ ሊዮን) በጋራ በመሆን የሪኮንኪስታ
(Reconquista - ዳግም የማስመለስ) ጦርነት ጀመሩ። መጀመሪያ ቶሌዶን (1085)፣ ከዚያም ቆርዶባን (1236) እና ሲቪልን (1248) ተቆጣጠሩ።
✒️ የመጨረሻዋ ምሽግ መውደቅ፡ ግራናዳ (1492)
💾 የመጨረሻዋ የሙስሊሞች ምሽግ የነበረችው ግራናዳ (Granada)፣ ለ250 ዓመታት ታግላ፣ በመጨረሻ ጃንዋሪ 1 ቀን 1492 እ.ኤ.አ በንጉስ ፈርዲናንድ እና ንግስት ኢዛቤላ ጦር ተከበበች። የአንደሉስ የመጨረሻው ሙስሊም መሪ (አቡ ዐብደልሏህ)፣ ያንን ድንቅ የሆነውን የአልሐምብራ ቤተመንግስት (Alhambra Palace) ቁልፍ አስረክቦ፣ ከከተማዋ ሲወጣ፣ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ያኔ እናቱ «እንደ ወንድ ተዋግተህ ማቆየት ያቃተህን ሀገር፣ እንደ ሴት አታልቅስላት» ብላዋለች ይባላል።
✒️ ከዚያ በኋላ ስፔንን የተቆጣጠሩት ካቶሊኮች፣ በሙስሊሞች እና አይሁዶች ላይ ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት (Inquisition) አወጁ። «ወይ ወደ ክርስትና ግቡ፣ ወይ ሀገር ለቃችሁ ውጡ፣ አለበለዚያ ትገደላላችሁ» የሚል አዋጅ ወጣ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ
የሙስሊም መጽሐፍት በአደባባይ ተቃጠሉ፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች (ሞሪስኮስ በመባል የሚታወቁት) ተገድለዋል፤ ከፊሎችም ወደ ሞሮኮ እና አልጄሪያ ተሰደዋል።
⏰ አንደሉስ ዛሬ በካርታ ላይ የለችም። ነገር ግን የተዋበው አርክቴክቸሯ፣ ያስተማረችው የሳይንስ ብርሃን እና የፍትህ ታሪኳ መቼም አይረሳም። የሙስሊሙን ኡማ ትልቅነትም ሆነ መከፋፈል፣ ምን አይነት ውርደትና ውድቀት እንደሚያመጣ የምታስተምር
ሕያው የታሪክ መጽሐፍ ናት!
ታሪክን እንማር፤ ከስህተታችንም እንንቃ!
#HistoryOfIslam #AlAndalus #IslamicSpain #GoldenAge #Cordoba #MuslimHistory
#EthiopianMuslims
(ይህን ማራኪ ታሪካዊ ጽሑፍ ሼር በማድረግ፣ እኛ ሙስሊሞች ምን አይነት የከፍታ ታሪክ እንደነበረን ለትውልዱ እናስታውስ!)
||
t.me/MuradTadesse
================
(በአውሮፓ እምብርት ያበራችው የኢስላም ፀሐይ እና የጠፋችው ውብ ገፅታ!)
||
እስከ 1492 እ.ኤ.አ ለስምንት መቶ ዓመታት በእስልምና አስተዳደር ስር የነበረች፣ ዓለም ያየቻት እጅግ
ስልጡን፣ የሳይንስ፣ የፍትሕ እና የመቻቻል ማማ ነበረች።
እስኪ የዚችን የጠፋችና የተረሳች ታሪከኛ ምድር የተወሰኑ ገጽታዎች እንቃኝ፦
ዚያድ በጓዳሌት ጦርነት (Battle of Guadalete) የሮደሪክን ግዙፍ ጦር ድል በማድረግ፣ አብዛኛውን የስፔን እና
የፖርቱጋል ክፍል፣ አልፎም እስከ ደቡብ ፈረንሳይ ድረስ በ7 ዓመታት ውስጥ በኢስላም ጥላ ስር አስገባ። ይህች ምድርም አንደሉስ ተብላ ተሰየመች።
የሥልጣኔ እና የንግድ ማዕከል ሆነች። ዋና ከተማዋ ቆርዶባ (قرطبة) በዚያ የጨለማ ዘመን የአውሮፓ ትልቋ ከተማ ነበረች።
(አምባሳደር፣ ሐኪም፣ ሚኒስትር) ነበሯቸው። በተለይም አይሁዶች በአውሮፓ ይደርስባቸው ከነበረው ጭፍጨፋ ሸሽተው ሰላም ያገኙት
በኢስላማዊቷ ስፔን (አንደሉስ) ውስጥ ነበር። ይህ ዘመን በታሪክ "Golden age of Jewish culture" ተብሎ
ይጠራል። ዛሬ ግን እነርሱ ታሪካቸውን ረስተው ፍልስጤምን ወረዋል።
(Taifas/የአናሳ መንግስታት ዘመን) መምጣቱ ነበር። በ1031 እ.ኤ.አ የቆርዶባ ኸሊፋነት ሲፈርስ፣ አንደሉስ ወደ ትናንሽ እና እርስበርስ ወደሚዋጉ የሙስሊም ግዛቶች ተከፋፈለች።
(Reconquista - ዳግም የማስመለስ) ጦርነት ጀመሩ። መጀመሪያ ቶሌዶን (1085)፣ ከዚያም ቆርዶባን (1236) እና ሲቪልን (1248) ተቆጣጠሩ።
የሙስሊም መጽሐፍት በአደባባይ ተቃጠሉ፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች (ሞሪስኮስ በመባል የሚታወቁት) ተገድለዋል፤ ከፊሎችም ወደ ሞሮኮ እና አልጄሪያ ተሰደዋል።
ሕያው የታሪክ መጽሐፍ ናት!
ታሪክን እንማር፤ ከስህተታችንም እንንቃ!
#HistoryOfIslam #AlAndalus #IslamicSpain #GoldenAge #Cordoba #MuslimHistory
#EthiopianMuslims
(ይህን ማራኪ ታሪካዊ ጽሑፍ ሼር በማድረግ፣ እኛ ሙስሊሞች ምን አይነት የከፍታ ታሪክ እንደነበረን ለትውልዱ እናስታውስ!)
||
t.me/MuradTadesse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21👍7🔥5
Telegram
Ayla(ايلا)👑
አለማወቅን ማወቅ 🤗
🥰15❤10🔥5👍3
ሩፈይዳ አል-አስለሚያ የሴቶች ቂርአት ማዕከል
🔖 በሥራ ውጥረት፣ በትምህርት ወይም በቤተሰብ ኃላፊነት ምክንያት የጌታሽን ቃል (ቁርአንን) መማር ፈልገሽ ጊዜ አጥተሻል?
"ሩፈይዳ አል-አስለሚያ የሴቶች ቂርአት ማዕከል ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ርቀትን አቅርቦና ጊዜን ቆጥቦ ብቃት ባላቸው ሴት ኡስታዛዎች በቤትሽ ሆነሽ ምትማሪበትን እድል አመቻችቶልሻል ።
የምንሰጣቸው ትምህርቶች እንደየተማሪው ደረጃ
> ለጀማሪዎች ቃዒዳ
> ነዘር (ቁርአንን ጥርት ባለ ተጅዊድ ማንበብ )
> ሂፍዝ
> ተጅዊድን ማስተካከል የሚችሉበት የሃለቃ ቂርአት
> የተጅዊድ ህጎች
> እንዲሁም አጫጭር መሰረታዊ ኩቱቦች
ለመመዝገብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
® https://t.me/Rufeyda123

❤14👍7
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈ (Sαlαɦ 𝓩αiη⁷)
1- ማንኛውም ሰው እርሱን ፎሎ ማድረግ እንዳለበት የሚገልጽ አጭር ነገር ተናግሮ ቪዲዮ ይሰራል።
2- በቪዲዮው ላይ የእርሱን Profile ፎቶ ተጠቅሞ እና ትክክለኛው አካውንት (197k ፎሎ ያለውን) Mention ያደርጋል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17👍4
የተበረዘው መፅሐፍ የቱ ነው ? ባይብል ወይስ ቁርዐን ? በሚል ውይይት ገብቶ አው መፅሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ብሎ የጀመረ ተወያይ 👏😁
🤣25😁6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏38🥰5