🔥9❤2👏2
የሴት ልጅ እምነት ማጣት በክርስትና
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
▪️የክርስትና አስተምህሮ ሴት ልጅ ለምስክርነት ለዳኝነትም ሆነ አስተማሪነት የሚያበቃ አዕምሮኣዊ ብስለት እንደሌላት ከመፈረጁም ባለፈ የሴቷን አስተዋይነትና ታማኝነት አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ ሚስጥር የመጠበቅ አቅምም እንደሌላት በመግለፅ የገዛ ባለቤቷ በሚስቱ እምነት እንዳይኖረውና ሚስጥሩን ከገዛ ባለቤቱ ጠብቆ እንዲኖር በማሳሰብ በጋብቻ ውስጥ ሊኖር የሚገባውን ጥልቅ መተማመን በጥርጣሬ እንዲተካ ያደርጋል።
📗 ትንቢተ ሚክያስ 7:5
••••••••••
⁵ ባልንጀራህን አትመን፤ በጓደኛህም አትታመን፤ በዕቅፍህ ለምትተኛዋ እንኳ ፣ስለምትነግራት ቃል ተጠንቀቅ።
፨ ሴት ልጅን በባለቤቷ ዘንድ ታማኝነትን ከማሳጣቱም ባለፈ በማህበረሰባዊ መስተጋብር ውስጥ ያላትን ታማኝነት በመገዳደር በአጠቃላይ ለሚስጥር ጠባቂነት ብቁ አለመሆኗን መፅሐፈ ሲራክ ያትታል።
📗 መፅሐፈ ሲራክ 25:25
•••••••••
ለውኃ መፍሰሻ አታብጅለት ለሴትም የልብህን ምሥጢር አታውጣላት ።
፨በክርስትና ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የቤተክርስቲያን አባት፣ መምህር እና የቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳስ ነው የሆነው ዩሐንስ አፈወርቅም ሴት ልጅ ማስተማር እንደሌለባት ሚናገሩ ጥቅሶችን በሚተነትንበት ወቅት " የሴት ፆታ በተፈጥሮው ወረኛ (ተናጋሪ) " ነው ይለናል ።
"For the sex is naturally somewhat talkative: and for this reason he restrains them on all sides."
"ምክንያቱም ጾታው በተፈጥሮው ተናጋሪ (ወረኛ) ነውና፤ ለዚህም ነው በሁሉም በኩል የሚገታቸው።"
📗The Homilies of S. John Chrysostom on the Epistles of St. Paul to Timothy, Titus, and Philemon (p. 70)
፨ በጠቅላላው የክርስትና አስተምህሮ የሴትን አዕምሮኣዊ ብስለት ጥያቄ ውስጥ በመክተት ሴትን ልጅ ከማህበረሰባዊ ተሳትፎ ይቅርና የቤት ውስጥ ባለቤቷ እንኳ እምነት ማይጥልባት ደካማ ያደርጋታል ።
©https://t.me/MewedaComp

👏24❤11👍5🤔2
Forwarded from Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤43👍25
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20🔥3❤2🥰2
Forwarded from ᴊᴇᴍᴜᴛĩ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ⁵🦋
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወ በረከቱ ቤተሰብ እንደት ናችሁ
ዝሀራ ሙስጠፍ ኦንላይን ገበያ ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
1ኛ አልባሳት;-የሴቶች እና የወንዶች
የሴት:-ጅልባብ፣ኒቃብ፣አባያ፣ሺቲ፣ድሪያአ፣ሽፎን፣የብሃል ልብሶች፣ጫማዎች፣ሻንጣዎች ወዘተ.... አለላችሁ
የወንድ;-ቶብ፣ሱፍ፣ሽርጥ፣ሱሪ፣ጫማዎች ወዘተ....አለላችሁ
2ኛ መጽሐፍ:ከሙክተሰር እስከ ሙጀለድ
ምሳሌ፣ቡኻሪ፣ሙስሊም፣ኩቱቡ ሥታ ሁሉም አሉን ያአቂዳ የፊቅህ የሐድስ ኩታቦችንም አሉን። ጥለቡ
3ኛ ሽቶ፣ቡኹር፣(እጣን)ኩል ውዘተ.... አሉን
4ኛ የባልትና ውጤቶች;- ሽሮ፣በርበሬ፣ አሉን
✅ ጥራት 100% የተረጋገጠ
✅ ዋጋ ተመጣጣኝ፣
✅ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን ዱባይ፣ሳኡድ ሁሉም ቦታ ፈጣን ዲሊቨሪ ይደርሳችኃል ሌሎች ቦታዎችም በፖስጣ እንልካለን ኢንሻአላህ
✅ አሁኑኑ እዘዙን▫️
መገኛችን ✅
☑ቴሌ ግራም እኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa
☑️ሥልክ ቁጥር
+966593367843
የቴሌ ግራም ቻናላችን ላይ እቃዎቹን ማየት ትችላላችሁ
☑️https://t.me/zhara_online_shopping
Zahra Mustefa
@highlight

👍23🥰10❤7🔥3👏2
በክርስትና የሴት ልጅ መማርና ማስተማር መብትን በተመለከተ ባይብል ላይ የተቀመጡትን ጥቅሶች እኛን አይወክልም ለሚሉ ወገንታት የአባቶች ኢጅማዕ እንዳለው አሳይተን እናባርራለን😌
👍23🔥9😁8
የሴት ልጅ ማስተማር መብት በክርስትና
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
▪️ መፅሐፍ ቅዱስ ሴት ከወንድ ያነሰች በመሆኗ ምክንያት ማስተማር እንደሌለባት የሚያመላክቱ ጥቅሶችን በግልፅ የሚያስቀምጥ ቢሆንም ፣ በዘመናዊ አብያተ ክርስቲያናት እና በተለያዩ የሚዲያ መድረኮች ይህንን መመሪያ «እኛ አይመለከተንም» በሚል ህጉን ሲጥሱ ይስተዋላል ። ይሁን እንጂ ይህ አቋም አብዛኞቹን የቤተክርስቲያን ጥንታዊ አበው አስተምህሮ የማይከተል እንዲሁም የመፅሐፍ ቅዱሱን አውድ ያላገናዘበ የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ሲባል የተሰጠ ትርጓሜ በመሆኑ የጥንታዊ አበው ንግግሮችን እና የመፅሐፍ ቅዱሱን አውድ ባገናዘበ መልኩ በክርስትና አስተምህሮ ሴቶች የማስተማር ሚና እንደሌላቸው በአላህ ፍቃድ የምናይ ይሆናል።
📗 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:11-12
••••••••••
¹¹ ሴት በጸጥታና በሙሉ መገዛት ትማር።
¹² ሴት ዝም እንድትል እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ሥልጣን እንዲኖራት አልፈቅድም፤
፨ይህንን ጥቅስ በተወሰኑ ሰዎች የተገደበ ነው የሚል ማስተባበያ ቢሰጡም እዛው 1 ኛ ጢሞትዮስ 2:13 ላይ የማታስተምርበትን ምክንያት ሲያስቀምጥ ከኋላ የተፈጠረች መሆኗን በመጥቀስ አለማስተማሯን ከተፈጥሮዋ ጋር ስለሚያቆራኘው ሴቶችን በጠቅላላ እንጂ የአንድን አከባቢን ሴቶች ብቻ ሊወክል አይችልም ።
📗 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:13
••••••••••
¹³ ምክንያቱም አዳም ቀድሞ ተፈጥሯል፤ ከዚያም ሔዋን ተፈጠረች።
፨ በተመሳሳይ መልኩ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ላይ ያለውም ጥቅስ ይህንኑ የሚያጠናክር ሆኖ እናገኘዋለን ።
📗1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:34-35
••••••••••
³⁴ ሴቶች በጉባኤ ዝም ይበሉ፤ ሕግም እንደሚለው እንዲታዘዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውም፤
³⁵ ሴቶች ለማወቅ የሚፈልጉት አንዳንድ ነገር ካለ፣ ባሎቻቸውን በቤት ይጠይቁ፤ ምክንያቱም ሴት በጉባኤ መካከል ብትናገር የሚያሳፍር ነው።
፨ እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ሴቶችን በአጠቃላይ የሚመለከቱ እና የማስተማር ሚናን የሚከለክሉ መሆናቸውን አብዛኛው የቤተክርስቲያን አበው በአጽንኦት ያስቀምጣሉ።
"It is not permitted to a woman to speak in the church; but neither (is it permitted her) to teach, nor to baptize, nor to offer, nor to claim to herself a lot in any manly function, not to say (in any) sacerdotal office."
"ለሴት በቤተክርስቲያን መናገር የተፈቀደ አይደለም፤ እንዲሁም ማስተማር፣ ማጥመቅ፣ መስዋዕት ማቅረብ ወይም ማንኛውንም የወንድ ተግባር ለራሷ መመደብ፣ በክህነት አገልግሎት ውስጥ መሳተፍም አልተፈቀደላትም።"
📗Tertullian, On the Veiling of Virgins, Chapter IX. In: Ante-Nicene Fathers, Volume IV, p. 33.
"Let the woman learn in silence; that is, let her not speak at all in the church; which rule he has also given in his Epistle to the Corinthians, where he says, It is a shame for women to speak in the church; and the reason is, that the law has made them subject to men."
"ሴት በዝምታ ትማር፤ ይህም ማለት በቤተክርስቲያን ውስጥ በፍጹም አትናገር ማለት ነው፤ ይህንን ደግሞ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ላይ እንደ ሕግ ሰጥቶታል፣ በዚያም 'ለሴቶች በቤተክርስቲያን መናገር እፍረት ነው' ይላል፤ ምክንያቱም ሕጉ ለወንዶች ተገዢ እንዲሆኑ አድርጓቸዋልና።"
📗The Homilies of S. John Chrysostom on the Epistles of St. Paul the Apostle to Timothy, Titus, and Philemon Homily IX
፨እስካሁን ባየናቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና የቤተክርስቲያን አበው ትምህርቶች መሠረት የሴቶች የማስተማር ሚና የተከለከለበት ዋና ምክንያት በአፈጣጠር ቅደም ተከተል እንዲሁም በወንድ ላይ ባላቸው ተገዢነት ላይ ተመስርቶ በመሆኑ መፅሐፍ ቅዱስም ሆነ የቤተክርስቲያን አባቶች ለሴቶች ያላቸውን የወረደ አመለካከት የሚያሳይ ነው።
© https://t.me/MewedaComp

🔥17❤7👏7👍2
Meweda | Comparison
የሴት ልጅ ማስተማር መብት በክርስትና በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ▪️ መፅሐፍ ቅዱስ ሴት ከወንድ ያነሰች በመሆኗ ምክንያት ማስተማር እንደሌለባት የሚያመላክቱ ጥቅሶችን በግልፅ የሚያስቀምጥ ቢሆንም ፣ በዘመናዊ አብያተ ክርስቲያናት እና በተለያዩ የሚዲያ መድረኮች ይህንን መመሪያ «እኛ አይመለከተንም» በሚል ህጉን ሲጥሱ ይስተዋላል ። ይሁን እንጂ ይህ አቋም አብዛኞቹን የቤተክርስቲያን…
ለጆሮኣቹ ጤንነት ስትሉ ለዐቃቢ ነን ባይ ክርስቲያን ወገንታት አድርሱ 🙌
😁32❤2
" مَنْ نَفَّسَ عَنْ مُؤْمِنٍ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ الدُّنْيَا نَفَّسَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ يَسَّرَ اللَّهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا سَتَرَهُ اللَّهُ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ وَاللَّهُ فِي عَوْنِ الْعَبْدِ مَا كَانَ الْعَبْدُ فِي عَوْنِ أَخِيهِ"✨
📗 sahih muslim 2699a
📗 sahih muslim 2699a
🥰17❤10🍓6👌2🕊1🏆1
Forwarded from 6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel
✍️ እንሆ የክረምት ንጽጽር ኮርስ ምዝገባ ተጀመረ🎉🎉🎉🎉
✸ የ6 ኪሎ ጀመዓ ከኢርሻድ ዕቅበተ-ኢስላም ግሩፕ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ልዩ የንፅፅር ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው። ስልጠናው ተማሪዎች በትምህርት ሂደቱ በንጽጽር ዘርፍ ወሳኝ እና አንገብጋቢ የሆኑ ርእሶች ላይ ጥልቅ የሆነ እውቀትን እንዲይዙ፤ ጠቃሚ ልምድ እንዲያካብቱ አቅዶ የተነሳ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። የሚሰጠው በOnline እንደመሆኑ በማንኛውም ቦታ ሆነው መከታተል ይችላሉ።
ከታች በተቀመጠው ማጣሪያ ፎርም ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ያስጠብቁ።
🔖 መመዝገቢያ ፎርም፦
╰┈➤• የወንዶች መመዝገቢያ
∘₊✧──────✧₊∘
╰┈➤• የእህቶች መመዝገቢያ
🪧 ማሳሰቢያ ፦ ማጣሪያው የሚካሄደው ፎርሙ ላይ በሚሞላው መረጃ ስለሆነ ተመዝጋቢዎች በጥንቃቄና በታማኝነት ሊሞሉ ይጠበቃል።
የ6ኪሎ ጀመዓ ዳዕዋና ቂርዓት ሴክተር
ለማንኛውም ጥያቄ @Valid_Qireat_bot
@AAU6kilojemea

❤11👍7😢3
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
🥷
ወንድም ኢምራን ትናንት ማታ 4:00 Live ከፍቶ፣ ሌሊቱን ሙሉ ተቀምጦ፣ ነግቶ አሁንም ሳያቋርጥ እስከ ቀኑ 7:00 ላይቭ ላይ ነው። በጥቅሉ ወደ አራት ሰዎች ሸሀዳ ይዘዋል።
☑️ Sαlαh Responds😘
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏23👍12❤7🔥6
"وَأَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَلَا تَنَٰزَعُوا۟ فَتَفْشَلُوا۟ وَتَذْهَبَ رِيحُكُمْ ۖ وَٱصْبِرُوٓا۟ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَ ٱلصَّٰبِرِينَ"
Al-Anfal [8:46]
Al-Anfal [8:46]
❤19🥰6👌3
"حَدَّثَنِي يَحْيَى بْنُ يُوسُفَ، أَخْبَرَنَا أَبُو بَكْرٍ ـ هُوَ ابْنُ عَيَّاشٍ ـ عَنْ أَبِي حَصِينٍ، عَنْ أَبِي صَالِحٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ أَنَّ رَجُلاً، قَالَ لِلنَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم أَوْصِنِي. قَالَ " لاَ تَغْضَبْ ". فَرَدَّدَ مِرَارًا، قَالَ " لاَ تَغْضَبْ "."
Sahih al-Bukhari, 6116
Sahih al-Bukhari, 6116
❤11👌10🥰5🔥1
Forwarded from 6 Kilo Muslim Students' Jeme'ah Official Channel
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው!
ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታጋይ ሙባረክ አደም፤ ጠበቃው ሙስጠፋ ሺፋ፤ የንፅፅር መምህሩ የሕያ ኢብኑ ኑሕ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊው ሁሴን ዩሱፍ በመድረኩ ላይ ሀሳቦቻቸውን ያንፀባርቃል።
፨ ፖስተሩን በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ፤ ፕሮፋይልም እናድርግ
፨ የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አጋሩ
፨ የሀይስኩል ጀመዓዎች መልዕክቱን አድርሱ
፨ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ያላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕናዎች፤ ኡስታዞች እና ዳዒዎች መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ
ሁሉም ተጋባዥ ነው። አጀንዳው የሁሉም ነውና ሁሉም ይገኝ። ተማሪ፣ የተማሪ ወላጅ፣ መምህር፣ የመንግስት ሰራተኛ ወዘተ ... ማንም እንዳይቀር።
🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June)
⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት
እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ!
የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦
https://www.tiktok.com/@aaumsu
ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! !
© aaumsu

👍10🔥5❤2