Meweda | Comparison
1.9K subscribers
39 photos
15 videos
1 file
41 links
Faith through knowledge

[ እምነትን በእውቀት ]
Download Telegram
Forwarded from Èɱɾαɳ apologetics
🎯አሰላሙ አለይኩም
እንደምታውቁት ፎቶ ላይ ያለው ሰውዬ ከአንዴም ሁለቴ የውይይት ጥሪ በኛም በወገኖችም ቀርቦለት ሊመጣ አልቻለም ነበር
❕1 million follower አለ ያው 1M ልንገባ ነው ስለዚህ ለመጨረሻ ጊዜ የውይይት ጥሪ የምናቀርብለት ይሆናል ፍርሀቱ ለቆት ከመጣ ኸይር ካልሆነ ግን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የምናሰናብተው ይሆናል : :
🔔በዚህም መሰረት በ ግንቦት 10 ማለትም የፊታችን ረብዕ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ውይይት የሚኖረን ይሆናል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍87❤21😁7🏆4🥱3🖕3😢2🥴2
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
📢 የውይይት ጥሪውን እኔ ተቀብያለሁ።

https://vm.tiktok.com/ZNRtyM5FL/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤31👍13🔥8🤩2
ኒቃብና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ

▪️በአክሱም እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሙስሊም ተማሪዎች አለባበስ ላይ እየተወሰደባቸው ያለው የክልከላ እርምጃ ፣ ስለራሳቸው እምነት ካላቸው የግንዛቤ ማነስና ኢስላም ጠልነት የመነጨ እንጂ ኦርቶዶክስም ሆነ አጠቃላይ የክርስትና አስተምህሮ ሴት ልጅ ፊቷን ጭምር መከናነብ እንዳለባት ነው ሚደነግጉት ።

፴፪. ነገር ግን ላመኑ ሴቶች ራሳቸውን በንጽሕና ሊከናነቡ ይገባል፤ የፊታቸውን ውበት በማሳመርና ቀለም በመቀባት አይደለም፤ እግዚአብሔር በፈጠረው መልክ ውስጥ ጥቅም በሌለው ኵል መኳልና ማጌጥም አይደለም እንዲህ ያለውንም ሁሉ አይሥሩ፤ ነገር ግን እነርሱ ተከናንበው በጎዳና ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ይሂዱ፤ ምእመናት ሆይ! ራሳች ሁን ጠብቁ፤ ከማንም ጋር አትነጋገሩ ፤ ይልቁንም ከባሎቻችሁ ጋር ጥላቻን አትነጋገሩ፡፡
📚 መፅሐፈ ዲድስቅሊያ አንቀጽ ፫፣ ቁጥር ፴፪ (32)

©https://t.me/MewedaComp
👍73👏14🔥11❤8💯4👎1
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
🏦 የመጀመሪያው የ2v2 የሴቶች ውይይት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥98👏21❤20👍9🤩4
ዒድ ሙባረክ ✨✨
❤91🥰45❤‍🔥8🎉8👍7🤗5👏4
ዛህሩ ❤️✨
❤130👍21🥰20🎉8😁1🍓1
🟤 የወንድም አነስ ቴሌግራም ቻናል 👇

https://t.me/Anas_Apologetics
❤30👍17👌6😁1
የሴት ዳኝነትና ምስክርነት በክርስትና

በአላህ ስም፣ እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው

▪️በክርስትና ሥነ- መለኮታዊ ትውፊትና በቤተክርስቲያን አበው (church Fathers) አስተምህሮ ፣ የሴት ልጅ ተፈጥሮ ደካማ እንደሆነና አዕምሮዋ (አስተሳሰቧ) የምስክርነት ቃል ለመስጠትም ሆነ  በሁለት ወገኖች መካከል ለሚፈጠር ክርክር ዳኝነት ለመስጠት ብቁ አለመሆኗን በተደጋጋሚ በመግለፅ በፍትህ አሰጣጥም ሆነ በምስክርነት ሚናዎች ላይ መሳተፍ እንደማይገባት ይገልፃሉ።

፨በሁለት ወገኖች መካከል ስላለው ዳኝነት አስመልክቶ በመጽሐፍ ቅዱስና በቤተክርስቲያን ቀኖና ላይ የተመሠረተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የፍትሕ፣ የሥርዓትና የአስተዳደር መመሪያ የሆነው ፍትሐ ነገሥት ስለ ሴት አዕምሮ እና ተፈጥሮ  ለፍርድ አለመብቃት እንዲህ ይለናል።

ከታችኛው ' ይልቅ ! ለላይኛው ፡ ፍርድ' ይገባዋል ። ወንድ ፡ እእም ሮው ፡ የጸና ፡ ነውና ' ይፈርድም ፡ ዘንድ ፡ ለእ ርሱ' ይገባዋል " ሴት ፡ እንዳታስተምር ፡ ከካህ ናትም ፡ ቍጥር ' እንዳትሆን ፡ በመጻሕፍት ፡ እንደተነገረ " ዳኛም ፡ ያለካህን ፡ እይሁን ።
📗ፍትሐ ነገሥት ፩ሺ፬፻፲፯

፨ የሴት ልጅ አዕምሮኣዊ ብስለት በፍርድ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ተቀባይነት ከማጣቱም በተጨማሪ ፣ በንግድና በገበያ ላይ ልምድ የሌላት ሴት በራሷ ስም ቃለ መሐላ (ምስክርነት) ለማቅረብ አቅም እንደሌላት ና በምትኩ ቃለ መሐላ የሚፈፅምላት (የሚያምላት) ወኪል እንደሚያስፈልጋት ይገልፃል።

መፋረድን ፡ ወደገበያ ፡ መንገድ ፡ መሄድን ፡ መነገድን ፡ ያለመደችውን ' ሴት ' ደፍሮ ፡ የከሰሰ ፡ ሰው ፡ ከዳኛ ፡ ድረሺ፡ ብለው ፡ አያስገድዷት: በመቋሚያዋ : የሚተካ : ነገረ ፈጅ : ትሾም ፡ ዘንድ ፡ ትዝዝ ፡ እንጂ ፡ ለእርሷ : መሐላ ፡ ከተገባትም፡ የሚያምላት፡ ከደጋጎች ፡ወገን ፡ እንዱን ፡ ወደ ፡ እርሷ ፡ ይላክ።
📗ፍትሐ ነገሥት   ፩ሺ፬፻፸፭

፨ አንዲት ሴት ከአምላኳ ጋር ለምትገባው ስለትም የአባት ወይም የባል ፈቃድ  እንደ ቅድመ-ሁኔታ ተቀምጧል።

📗 ኦሪት ዘኍልቍ 30:5,8
••••••••••
⁵ አባቷ ይህንኑ ሰምቶ ከከለከላት ግን የትኛውም ስእለቷ ወይም ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችበት መሐላ አይያዝባትም፤ የከለከላት አባቷ ስለሆነ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነጻ ያደርጋታል።
...........
⁸ ሆኖም ባሏ ይህንኑ ሰምቶ ከከለከላት ግን ለመፈጸም የተሳለችውንም ሆነ አምልጧት ተናግራ ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችበትን ነገር ስለሚያስቀር እግዚአብሔር (ያህዌ) ከዚህ ነጻ ያደርጋታል።

፨ክርስትና ለዳኝነት እና ለምስክርነት ብቁ አለመሆኗን ከመደንገጉ ባለፈ፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሴትን ፆታ በተፈጥሮው ደካማ እና በባህሪው የማይታመን ተለዋዋጭነት የተላበሰ እንደሆነ አድርገው ይፈርጁታል።

But what is it to other women, that she suffered this?" "It certainly concerns them; for the sex is weak and fickle, and he is speaking of the sex collectively."

"ነገር ግን እሷ ይህንን መከራ መቀበሏ ለሌሎች ሴቶች ምን ጉዳይ አለው? ያ በእርግጥም እነሱን ይመለከታቸዋል፤ ምክንያቱም ጾታው ደካማ እና ተለዋዋጭ ነውና፣ እሱም እያወራ ያለው ስለ ጾታው በአጠቃላይ ነው።"
📗[ The Homilies of S. John Chrysostom" page 71 ]

፨በጠቅላላው የክርስትና አስተምህሮ፣ የሴት ተፈጥሯዊና አእምሯዊ አቅምን በደካማነት  በመፈረጁ፤ በግለሰቦች መካከል በሚደረግ ዳኝነት ሴት በመሆኗ ብቻ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን :  ምስክርነትና ከአምላኳ ጋር የምትገባውን ቃለ መሀላዋ ጨምሮ ተቀባይነት እንዲያገኝ   የወንድ መገኘት ወይም የጋራ ተሳትፎን በግዴታነት ያቀርባል።

® https://t.me/MewedaComp
❤36👏12👍8👌4🔥3🤨2
Forwarded from Ahmed — أحمـــد
🚨አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! የኢሥላም ጀግኖች እና አርበኞች በሆኑት የንጽጽር ኡሥታዞች እንዲሁም ወንድሞች የሚመራ አዲስ እና ትልቅ ርዕዮት ያለው አል-ቡርሀን የተሰኘ የጥናትና ምርምር ተቋም ተቋቋመ። ይህ በጣም ትልቅ ብስራት ነው።

አል ቡርሃን ኢሥላማዊ ጥናትና ምርምር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤45👍29🥰1
​اتعلم ما هو المخيف؟
ان يمدحك الناس شرقا وغربا، وانت عند الله لا شيء.
👍14😢13❤6🔥4😭3
አፖሎጄቲክስ_መፅሄት_አዲስ_አበባ_002.pdf
2.1 MB
✔️✔️✔️ አፖሎጄቲክስ መፅሄት ቁ. 2 ሰኔ 1/10/2018 (ኢ.ዓ)📌📌
መልካም ንባብ🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27❤6
©https://t.me/eliyas_response/1486

▪️በወንድም ጀሪር ሚሰጥ ትምህርት ነው እያነበባቹ
🔥9❤2👏2
▪️ በ15 ቀን 1M የማስገባት ቻሌንጅ ተጀምሯል ሁላችሁም አሰራጩት ።
❤46👍26🔥1🍓1
የሴት ልጅ እምነት ማጣት በክርስትና

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው

▪️የክርስትና አስተምህሮ ሴት ልጅ ለምስክርነት ለዳኝነትም ሆነ አስተማሪነት የሚያበቃ አዕምሮኣዊ ብስለት እንደሌላት ከመፈረጁም ባለፈ የሴቷን አስተዋይነትና ታማኝነት አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ ሚስጥር የመጠበቅ አቅምም እንደሌላት በመግለፅ የገዛ ባለቤቷ  በሚስቱ እምነት እንዳይኖረውና ሚስጥሩን ከገዛ ባለቤቱ ጠብቆ እንዲኖር በማሳሰብ በጋብቻ ውስጥ ሊኖር የሚገባውን ጥልቅ መተማመን በጥርጣሬ እንዲተካ ያደርጋል።

📗 ትንቢተ ሚክያስ 7:5
••••••••••
⁵ ባልንጀራህን አትመን፤ በጓደኛህም አትታመን፤ በዕቅፍህ ለምትተኛዋ እንኳ ፣ስለምትነግራት ቃል ተጠንቀቅ።

፨ ሴት ልጅን በባለቤቷ ዘንድ ታማኝነትን ከማሳጣቱም ባለፈ  በማህበረሰባዊ መስተጋብር ውስጥ ያላትን ታማኝነት በመገዳደር በአጠቃላይ ለሚስጥር ጠባቂነት ብቁ አለመሆኗን መፅሐፈ ሲራክ ያትታል።

📗 መፅሐፈ ሲራክ 25:25
•••••••••
ለውኃ መፍሰሻ አታብጅለት ለሴትም የልብህን ምሥጢር አታውጣላት ።

፨በክርስትና ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የቤተክርስቲያን አባት፣ መምህር እና የቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳስ ነው የሆነው ዩሐንስ አፈወርቅም ሴት ልጅ ማስተማር እንደሌለባት ሚናገሩ ጥቅሶችን በሚተነትንበት ወቅት  " የሴት ፆታ በተፈጥሮው ወረኛ (ተናጋሪ)  " ነው ይለናል ።

"For the sex is naturally somewhat talkative: and for this reason he restrains them on all sides."

"ምክንያቱም ጾታው በተፈጥሮው ተናጋሪ (ወረኛ) ነውና፤ ለዚህም ነው በሁሉም በኩል የሚገታቸው።"

📗The Homilies of S. John Chrysostom on the Epistles of St. Paul to Timothy, Titus, and Philemon (p. 70)

፨ በጠቅላላው የክርስትና አስተምህሮ የሴትን አዕምሮኣዊ ብስለት ጥያቄ ውስጥ በመክተት ሴትን ልጅ  ከማህበረሰባዊ ተሳትፎ ይቅርና የቤት ውስጥ ባለቤቷ እንኳ  እምነት ማይጥልባት ደካማ ያደርጋታል ።

©https://t.me/MewedaComp
👏24❤11👍5🤔2
▪️የቂንዲል እቅበተ ኢስላም ማህበር ቻናል

©  https://t.me/Al_qindil
❤19🥰9🔥4
☑️ ወቅታዊ ትኩረታችን ወደ አንድ ቁልፍ ጉዳይ የተቅጣጨ ነው ።ወደ ኡስታዝ ኢብራሂም
➡️ጉዞ ወደ 1M
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤43👍25
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​🏦 ለአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ (6 ኪሎ) ሙስሊም ተማሪዎች፣ የንፅፅር ትምህርት ከኢርሻድ ዕቅበተ ኢሥላም ጋር በመሆን።

ለበለጠ መረጃ:- @AAU6kilojemea
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20🔥3❤2🥰2
▪️ነገ ከምሽቱ 3:00
🔥43❤26🥰9💯3👎2
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወ በረከቱ ቤተሰብ እንደት ናችሁ

ዝሀራ  ሙስጠፍ ኦንላይን ገበያ ሁሉንም ነገር በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

1ኛ አልባሳት;-የሴቶች እና የወንዶች

የሴት:-ጅልባብ፣ኒቃብ፣አባያ፣ሺቲ፣ድሪያአ፣ሽፎን፣የብሃል ልብሶች፣ጫማዎች፣ሻንጣዎች ወዘተ.... አለላችሁ

የወንድ;-ቶብ፣ሱፍ፣ሽርጥ፣ሱሪ፣ጫማዎች ወዘተ....አለላችሁ

2ኛ መጽሐፍ:ከሙክተሰር እስከ ሙጀለድ
ምሳሌ፣ቡኻሪ፣ሙስሊም፣ኩቱቡ ሥታ ሁሉም አሉን ያአቂዳ የፊቅህ የሐድስ ኩታቦችንም አሉን። ጥለቡ

3ኛ ሽቶ፣ቡኹር፣(እጣን)ኩል ውዘተ.... አሉን

4ኛ የባልትና ውጤቶች;- ሽሮ፣በርበሬ፣ አሉን

✅ ጥራት 100% የተረጋገጠ
✅ ዋጋ ተመጣጣኝ፣ 
✅ ሁሉም ቦታ እናደርሳለን ዱባይ፣ሳኡድ ሁሉም ቦታ ፈጣን ዲሊቨሪ  ይደርሳችኃል ሌሎች ቦታዎችም በፖስጣ እንልካለን ኢንሻአላህ

✅ አሁኑኑ እዘዙን▫️

መገኛችን ✅

☑ቴሌ ግራም እኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa

☑️ሥልክ ቁጥር
+966593367843

የቴሌ ግራም ቻናላችን ላይ እቃዎቹን ማየት ትችላላችሁ
☑️https://t.me/zhara_online_shopping
Zahra Mustefa
@highlight
👍23🥰10❤7🔥3👏2