አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል ሥር ምእመናን ላይ ብዥታ ሊፈጥሩ የሚችሉ ሀሳቦችን እያጠራን፣ ለተቃራኒ ወገኖችም ሙግቶችን በተደራጀ መልኩ እያነሳን ወገኖቻችንን ወደ ኢስላም የምንጠራ እንዲሁም 'እምነትን በእውቀት' በሚለው መርኃችንም መሠረት በመጓዝ ራሳችንን የምንገነባበት ይሆናል።
ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡
An-Nahl [16:125]
ቻናሉን ሼር በማረግ ተደራሽነቱን ያስፉ። ባረከላሁ ፊኩም።
©https://t.me/MewedaComp

ٱدْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِٱلْحِكْمَةِ وَٱلْمَوْعِظَةِ ٱلْحَسَنَةِ ۖ وَجَٰدِلْهُم بِٱلَّتِى هِىَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِۦ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِٱلْمُهْتَدِينَ
ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡
An-Nahl [16:125]
ቻናሉን ሼር በማረግ ተደራሽነቱን ያስፉ። ባረከላሁ ፊኩም።
©https://t.me/MewedaComp
❤81🔥21👍17😘6👏3🤮3🍓2🤗1
ጊዜያዊ ጋብቻ በክርስትና
▪️በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ ብለው ከሚጠሩት ባይብል ይልቅ ለሰባኪያን ትርክት ቅድሚያ የመስጠት ዝንባሌ ይስተዋላል ፤ ይህም 'ብቸኛው የጋብቻ አይነት አንድ ለአንድ ብቻ ነው ' የሚል ድምዳሜ ላይ አድርሷቸዋል ። ይሁን እንጂ ባይብልን በስፋት ስንመረምር መለኮታዊ ፍቃድ የተቸራቸውን የተለያዩ የጋብቻ አይነቶችን እናገኛለን ። ከነዚህ መለኮታዊ ፍቃድ ከተቸራቸው ጋብቻዎች ውስጥ ወታደሮች ስሜታዊ ፍላጎታቸውን ለመቆጣጠር ሲሉ በጊዜያዊነት እንዲፈፅሙ የተፈቀደላቸው የጋብቻ ስርዐት ነው ።
ኦሪት ዘዳግም 21:10-14
••••••••••
{¹⁰ ከጠላቶችህ ጋር ጦርነት ልትገጥም ወጥተህ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እነርሱን በእጅህ አሳልፎ ሰጥቶህ በማረክህ ጊዜ፣
¹¹ ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፣ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ።
¹² ወደ ቤትህ ውሰዳት፤ ጠጕሯን ትላጭ፤ ጥፍሯንም ትቍረጥ።
¹³ ስትማረክ የለበሰችውንም ልብስ ታውልቅ፤ እቤትህ ተቀምጣ ለአባትና ለእናቷ ወር ሙሉ ካለቀሰችላቸው በኋላ፣ ልትደርስባትና ባል ልትሆናት፣ እርሷም ሚስት ልትሆንህ ትችላለች።
¹⁴ በእርሷ ደስተኛ ባትሆን፣ ወደምትፈልገው እንድትሄድ ነጻነት ስጣት፤ ውርደት ላይ ጥለሃታልና ልትሸጣት ወይም እንደ ባሪያ ልትቈጥራት አይገባህም።"
፨ ይህ ህግ የተቀመጠው ያለጋብቻ በመዳራት ራሳቸውን እንዳያረክሱ በጊዜያዊ ጋብቻም ቢሆን መታጠር ስላለበት እንደሆነ ብዙ ምሁራኖች ይናገራሉ።
By this law a soldier is allowed to marry his captive if he pleased. For the hardness of their hearts Moses gave them this permission, lest, if they had not had liberty given them to marry such, they should have taken liberty to defile themselves with them, and by such wickedness the camp would have been troubled. The man is supposed to have a wife already, and to take this wife for a secondary wife
"በዚህ ሕግ አንድ ወታደር ደስ ካለው ምርኮኛውን እንዲያገባ ተፈቅዶለታል። ሙሴ ይህንን ፈቃድ የሰጣቸው ስለ ልባቸው ጥንካሬ ነው፤ እንዲህ ያለውን የማግባት ነፃነት ባያገኙ ኖሮ፣ ከእነርሱ ጋር በመዳራት ራሳቸውን ያረክሱ ነበርና፤ በዚህም ክፋት ሰፈሩ ይታወክ ነበር። ሰውየው ቀድሞውኑ ሚስት እንዳለው ይታሰባል፣ ይህቺንም ሚስት ለሁለተኛ ሚስትነት ይወስዳታል።"
📗[ Matthew Henry ኢንግሊዛዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ እና ምሁር ]
Nothing shows the weakness of the Hebrews more than this liberty, which the law was in a manner forced to allow, to prevent greater evils. The soldier who has married a captive, may abandon her, if he set her free, (Calmet) which was but a slight punishment for his inconstancy.
ሕጉ ይበልጥ የከፉ ጥፋቶችን ለመከላከል ሲባል በሆነ መንገድ እንዲፈቀድ ከተገደደበት ከዚህ ነፃነት በላይ የዕብራውያንን ድክመት የሚያሳይ ምንም ነገር የለም። ምርኮኛ ያገባ ወታደር፣ በነፃ የሚለቃት ከሆነ ሊተዋት (ሊፈታት) ይችላል፤ ይህም ለውሳኔ ቢስነቱ የተሰጠ መጠነኛ ቅጣት ነበር።"
📗[George Leo Haydock የመፅሐፍ ቅዱስ ተርጓሚና ምሁር ]
፨ሊቃውንቱም እንዳስረዱት ይህ ጊዜያዊ ጋብቻ ወታደሮች በጦርነት ወቅት ሊገጥሟቸው ከሚችሉ የሥነ-መግባር ውድቀቶች ለመታደግ መለኮታዊ ፍቃድ ያገኘ የጋብቻ አይነት ነው
፨ቀጥታ የባይብል ሀሳቦችን ከመቀበል ይልቅ በሰባኪያን ትርክቶች ላይ ብቻ ተመስርቶ የመጓዝን ልምድ በመቀየር፣ ወገኖቻችንን በምክንያታዊነትና በጥልቀት የማንበብን ባህል እንዲያዳብሩ የምናደርገውን ጥረት በአላህ ፍቃድ እንቀጥላለን።"
© https://t.me/MewedaComp

🔥66❤48👏11👍3👎2🥰2😢2🤩2💩1
የሴት ልጅ አዕምሮ ጉድለት በክርስትና
በአላህ ስም፣ እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው
▪️የክርስትና አስተምህሮ የሴት ልጅ የተፈጥሮ ብቃት፤ የማስተዋል አቅም እና ለማህበራዊም ሆነ ለሃይማኖታዊ ሀላፊነቶች ያላትን ቦታ አስመልክቶ የአዕምሮ ጉድለት ያለባት በመሆኗ ከምክንያታዊነት ይልቅ በስሜታዊነት የምትመራ እና ጥልቅ የሆኑ ማህበራዊም ሆነ ትምህርታዊ ሚናዎችን ለመወጣት የተፈጥሮ ውስንነት ያለባት አድርጎ ይፈርጃታል ።
📗መጽሐፈ ቀሌምንጦስ 2፡14
••••••••••
" ሴት በተፈጥሮዋ ደካማ ናት የሰማችውን ሁሉ ምንም ሳታመዛዝን አሜን ብላ ትቀበላለች ።
📗1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:7
••••••••••
⁷ ባሎች ሆይ.... ደካሞች ስለሆኑና የሕይወትንም በረከት አብረዋችሁ ስለሚወርሱ አክብሯቸው።
፨ ጥንታዊ የቤተክርስቲያን አባቶች እነዚህን ጥቅሶች መሰረት በማድረግ የሴት ልጅ የአዕምሮ ብቃት ደካማነት ወይም ዝቅተኛነትን በጽሑፎቻቸው በግልፅ ሲያንፀባርቁ ይስተዋላል።
"ሴቶች ባሎቻቸውን፣ልጆች ደግሞ ወላጆቻቸውን ማገልገላቸው በሰዎች መካከል ያለ የተፈጥሮ ሥርዓት ነው ፤ ምክንያቱም የዚህ ፍትሃዊነት መሰረት ታናሽ (ደካማው) ታላቁን (ጠንካራውን) ያገለግላል 'በሚለው መርህ ላይ ያረፈ ነው።.... ደካማው አዕምሮ ጠንካራውን ማገልገሉ ተፈጥሮአዊ ፍትህ ነው።"
“It is the natural order among people that women serve their husbands and children their parents, because the justice of this lies in (the principle that the best serves the greater...
This is the natural justice that the weaker brain serve the stronger."
📗[ St. Augustine, Questions on the Heptateuch, Book 1, § 153]
፨ይህንን አዕምሮአዊ ድክመት መነሻ በማድረግ መፅሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ በማስተማር ተግባር ላይ እንዳትሰማራና የመማር ፍላጎት ቢኖራት እንኳን በቤት ውስጥ የቧሏን እገዛ እንድትጠይቅ ያዛታል።
📗 "1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:12
••••••••••
¹² ሴት ዝም እንድትል እንጂ እንድታስተምር ወይም በወንድ ላይ ሥልጣን እንዲኖራት አልፈቅድም፤
📗1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:35
••••••••••
³⁵ ሴቶች ለማወቅ የሚፈልጉት አንዳንድ ነገር ካለ፣ ባሎቻቸውን በቤት ይጠይቁ፤
፨ ጥንታዊ የቤተክርስቲያን አባት የሆነው Epiphanius ይሄንን መሰረት በማረግ እንዲህ ይለናል
" በአጠቃላይ ስለሴቶች ያለው አመለካከት ፤ ማንኛውም ነገር ቢሆን፣ ቢያንስ በይፋዊ መድረክ ላይ ለማስተማር የሚያስችል የአዕምሮም ሆነ የስሜት ብቃት እንደሌላቸው የሚገልፅ ነው ።"
his view of women in general as not intellectually or emotionally qualified to teach (didaskein) any-thing at all, at least publicly."
📗[Epiphanius Women in Early christianity p .81]
፨ባጠቃላይ መፅሐፍ ቅዱስም ሆነ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን አባቶች የሴቶች የአዕምሮ ብቃት ውስንነትን (ጉድለትን )በመግለፅ ሴቶች ከተለያዩ የማስተማርና ማህበራዊ ሃላፊነቶች መገለል እንዳለባቸው ይገልፃሉ።

❤63👍21🔥9🍓7😁6👎2😢2
Forwarded from Èɱɾαɳ apologetics
እንደምታውቁት ፎቶ ላይ ያለው ሰውዬ ከአንዴም ሁለቴ የውይይት ጥሪ በኛም በወገኖችም ቀርቦለት ሊመጣ አልቻለም ነበር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍87❤21😁7🏆4🥱3🖕3😢2🥴2
ኒቃብና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ
▪️በአክሱም እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሙስሊም ተማሪዎች አለባበስ ላይ እየተወሰደባቸው ያለው የክልከላ እርምጃ ፣ ስለራሳቸው እምነት ካላቸው የግንዛቤ ማነስና ኢስላም ጠልነት የመነጨ እንጂ ኦርቶዶክስም ሆነ አጠቃላይ የክርስትና አስተምህሮ ሴት ልጅ ፊቷን ጭምር መከናነብ እንዳለባት ነው ሚደነግጉት ።
፴፪. ነገር ግን ላመኑ ሴቶች ራሳቸውን በንጽሕና ሊከናነቡ ይገባል፤ የፊታቸውን ውበት በማሳመርና ቀለም በመቀባት አይደለም፤ እግዚአብሔር በፈጠረው መልክ ውስጥ ጥቅም በሌለው ኵል መኳልና ማጌጥም አይደለም እንዲህ ያለውንም ሁሉ አይሥሩ፤ ነገር ግን እነርሱ ተከናንበው በጎዳና ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ይሂዱ፤ ምእመናት ሆይ! ራሳች ሁን ጠብቁ፤ ከማንም ጋር አትነጋገሩ ፤ ይልቁንም ከባሎቻችሁ ጋር ጥላቻን አትነጋገሩ፡፡
📚 መፅሐፈ ዲድስቅሊያ አንቀጽ ፫፣ ቁጥር ፴፪ (32)

👍73👏14🔥11❤8💯4👎1
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥98👏21❤20👍9🤩4
የሴት ዳኝነትና ምስክርነት በክርስትና
በአላህ ስም፣ እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው
▪️በክርስትና ሥነ- መለኮታዊ ትውፊትና በቤተክርስቲያን አበው (church Fathers) አስተምህሮ ፣ የሴት ልጅ ተፈጥሮ ደካማ እንደሆነና አዕምሮዋ (አስተሳሰቧ) የምስክርነት ቃል ለመስጠትም ሆነ በሁለት ወገኖች መካከል ለሚፈጠር ክርክር ዳኝነት ለመስጠት ብቁ አለመሆኗን በተደጋጋሚ በመግለፅ በፍትህ አሰጣጥም ሆነ በምስክርነት ሚናዎች ላይ መሳተፍ እንደማይገባት ይገልፃሉ።
፨በሁለት ወገኖች መካከል ስላለው ዳኝነት አስመልክቶ በመጽሐፍ ቅዱስና በቤተክርስቲያን ቀኖና ላይ የተመሠረተው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የፍትሕ፣ የሥርዓትና የአስተዳደር መመሪያ የሆነው ፍትሐ ነገሥት ስለ ሴት አዕምሮ እና ተፈጥሮ ለፍርድ አለመብቃት እንዲህ ይለናል።
ከታችኛው ' ይልቅ ! ለላይኛው ፡ ፍርድ' ይገባዋል ። ወንድ ፡ እእም ሮው ፡ የጸና ፡ ነውና ' ይፈርድም ፡ ዘንድ ፡ ለእ ርሱ' ይገባዋል " ሴት ፡ እንዳታስተምር ፡ ከካህ ናትም ፡ ቍጥር ' እንዳትሆን ፡ በመጻሕፍት ፡ እንደተነገረ " ዳኛም ፡ ያለካህን ፡ እይሁን ።
📗ፍትሐ ነገሥት ፩ሺ፬፻፲፯
፨ የሴት ልጅ አዕምሮኣዊ ብስለት በፍርድ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ተቀባይነት ከማጣቱም በተጨማሪ ፣ በንግድና በገበያ ላይ ልምድ የሌላት ሴት በራሷ ስም ቃለ መሐላ (ምስክርነት) ለማቅረብ አቅም እንደሌላት ና በምትኩ ቃለ መሐላ የሚፈፅምላት (የሚያምላት) ወኪል እንደሚያስፈልጋት ይገልፃል።
መፋረድን ፡ ወደገበያ ፡ መንገድ ፡ መሄድን ፡ መነገድን ፡ ያለመደችውን ' ሴት ' ደፍሮ ፡ የከሰሰ ፡ ሰው ፡ ከዳኛ ፡ ድረሺ፡ ብለው ፡ አያስገድዷት: በመቋሚያዋ : የሚተካ : ነገረ ፈጅ : ትሾም ፡ ዘንድ ፡ ትዝዝ ፡ እንጂ ፡ ለእርሷ : መሐላ ፡ ከተገባትም፡ የሚያምላት፡ ከደጋጎች ፡ወገን ፡ እንዱን ፡ ወደ ፡ እርሷ ፡ ይላክ።
📗ፍትሐ ነገሥት ፩ሺ፬፻፸፭
፨ አንዲት ሴት ከአምላኳ ጋር ለምትገባው ስለትም የአባት ወይም የባል ፈቃድ እንደ ቅድመ-ሁኔታ ተቀምጧል።
📗 ኦሪት ዘኍልቍ 30:5,8
••••••••••
⁵ አባቷ ይህንኑ ሰምቶ ከከለከላት ግን የትኛውም ስእለቷ ወይም ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችበት መሐላ አይያዝባትም፤ የከለከላት አባቷ ስለሆነ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነጻ ያደርጋታል።
...........
⁸ ሆኖም ባሏ ይህንኑ ሰምቶ ከከለከላት ግን ለመፈጸም የተሳለችውንም ሆነ አምልጧት ተናግራ ራሷን ግዴታ ውስጥ ያስገባችበትን ነገር ስለሚያስቀር እግዚአብሔር (ያህዌ) ከዚህ ነጻ ያደርጋታል።
፨ክርስትና ለዳኝነት እና ለምስክርነት ብቁ አለመሆኗን ከመደንገጉ ባለፈ፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የሴትን ፆታ በተፈጥሮው ደካማ እና በባህሪው የማይታመን ተለዋዋጭነት የተላበሰ እንደሆነ አድርገው ይፈርጁታል።
But what is it to other women, that she suffered this?" "It certainly concerns them; for the sex is weak and fickle, and he is speaking of the sex collectively."
"ነገር ግን እሷ ይህንን መከራ መቀበሏ ለሌሎች ሴቶች ምን ጉዳይ አለው? ያ በእርግጥም እነሱን ይመለከታቸዋል፤ ምክንያቱም ጾታው ደካማ እና ተለዋዋጭ ነውና፣ እሱም እያወራ ያለው ስለ ጾታው በአጠቃላይ ነው።"
📗[ The Homilies of S. John Chrysostom" page 71 ]
፨በጠቅላላው የክርስትና አስተምህሮ፣ የሴት ተፈጥሯዊና አእምሯዊ አቅምን በደካማነት በመፈረጁ፤ በግለሰቦች መካከል በሚደረግ ዳኝነት ሴት በመሆኗ ብቻ ተቀባይነት የሌለው ሲሆን : ምስክርነትና ከአምላኳ ጋር የምትገባውን ቃለ መሀላዋ ጨምሮ ተቀባይነት እንዲያገኝ የወንድ መገኘት ወይም የጋራ ተሳትፎን በግዴታነት ያቀርባል።
® https://t.me/MewedaComp

❤36👏12👍8👌4🔥3🤨2
Meweda | Comparison
የሴት ዳኝነትና ምስክርነት በክርስትና በአላህ ስም፣ እጅግ በጣም ሩህሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው ▪️በክርስትና ሥነ- መለኮታዊ ትውፊትና በቤተክርስቲያን አበው (church Fathers) አስተምህሮ ፣ የሴት ልጅ ተፈጥሮ ደካማ እንደሆነና አዕምሮዋ (አስተሳሰቧ) የምስክርነት ቃል ለመስጠትም ሆነ በሁለት ወገኖች መካከል ለሚፈጠር ክርክር ዳኝነት ለመስጠት ብቁ አለመሆኗን በተደጋጋሚ በመግለፅ በፍትህ አሰጣጥም…
ምስክርነት ምስክርነት ለሚሉት ታች ሰፈር ሴቶች አድርሱላቸው 🤓
😁51👍15❤2👏2
Forwarded from Ahmed — أحمـــد
አል ቡርሃን ኢሥላማዊ ጥናትና ምርምር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤45👍29🥰1
اتعلم ما هو المخيف؟
ان يمدحك الناس شرقا وغربا، وانت عند الله لا شيء.

👍14😢13❤6🔥4😭3
Forwarded from Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
አፖሎጄቲክስ_መፅሄት_አዲስ_አበባ_002.pdf
2.1 MB
መልካም ንባብ🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27❤6
🔥9❤2👏2